ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ ከብርቱካን አቋም ጋር ይስማማሉ።
አቡጊዳ / December 26, 2008
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ሊቀመንበር ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ በአውሮፓ ጉብኝታቸው ወቅት ከእስር የተለቀቁበትን አግባብ በማስመልከት የተናገሩትን ማስተባበያ እንዲሰጡ በፌደራል ፖሊስ የተጠየቀበት ቀነ ገደብ ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ማክሰኞ ምሽት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ራድዮ ባሰራጨው መግለጫ ወ/ሪት ብርቱካን መንግስትን ይቅርታ ጠይቀው ከእስር ቢለቀቁም በአውሮፓ ጉዟቸው ወቅት ለአንድ ራድዮ ጣብያ የሰጡትን ቃለ ምልልስ በሶስት ቀናት ውስጥ ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠይቋቸዋል፡፡ ያለበለዝያ ወደ እስር ቤት ሊመልሳቸው እንደሚችል አስጠንቅቋል መግለጫው፡፡
ከዚህ በፊት ለአገር ውስጥ ሚዲያዎች በጉዳዪ ዙሪያ አስተያየታቸውን ሲሰጡ ከእስር የተለቀቁት ወንጀል ሰርተው የቅጣት ውሳኔ ከተላለፈባቸው በኋላ እንደማንኛውም ወንጀለኛ ጉዳያቸው በይቅርታ ቦርድ በኩል ሄዶ ሳይሆን፤ በአገር ልማድና ደንብ በሽምግልና መሆኑን መግለፃቸው አይዘነጋም፡፡
ሽምግልናውን የመሩት ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሀቅም ወ/ሪት ብርቱካን የተናገሩት ትክክል ነው ያሉ ሲሆን ‹‹እኛ አስፈርመን ለመንግስት ያቀረብነው ሰነድ አንድ ገፅ ከግማሽ የሚሆን ነው፡፡ መንግስት ፈርመውታል የሚለውን ባለ አስር ገፅ ሰነድ አናውቅም፤ በወቅቱ የቀረበው የይቅርታ ሰነድም ይቅር እንባባል የሚል ይዘት የነበረው ነው›› ያሉት ፕሮፌሰር ኤፍሬም መንግስት ያቀረበውን ሰነድ ተከሳሾቹ አልፈረሙበትም ማለታቸውን ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡ በሽምግልናው ወቅት ፕሮፌሰሩ በሚዲያ ቀርበው ‹‹ይቅርታ የሚጠይቅም የሚሰጥም ጀግና ነው›› በሚል ስሜት ጉዳዩ እንዳለቀ መግለፃቸው የሚታወስ ነው፡፡
በቀጣይም፤ ሌሎች ጉዳዩ በቀጥታም በተዘዋዋሪም የሚመለከታቸው የቀድሞ እስረኞችና በሽምግልና የተሳተፉ ግለሰቦች፤ አስተያየታቸውን ለመስጠት እየተዘጋጁ እንደሆነ፤ ምንጮቻችን ጠቁመዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ በጉዳዩ ላይ ትኩረት በመስጠት የወቅቱ መነጋገርያ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። በተለይም ከፕሮፌሰር ኤፍሬም ጋር በሽምግልና የነበሩ ታዋቂ ግለሰቦች፤ እንደ ፓስተር ዳንኤልና አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ፤ ዝምታ ህዝቡን እያወያየ ነው። የአብዛኛው ህዝብ አስተያየት፤ ለዕውነት የመቆምያው ግዜው አሁን ነው ብላወል።
በተያያዘ ዜና፤ በመንግስት በኩል ወ/ት ብርቱካን ላይ እየደረሰ ያለው ወከባ ተባብሶ ቀጥሏል። የደህንነት አባላት በሦሥትና አራት መኪና በመሆን የሚከታተሏቸው ሲሆን፤ እራሳቸውን ያናገሩ ሁሉ ወከባ እየደረሰባቸው ነው። በሌላ በኩል፤ የፍትህ ሚኒስቴር የይቅርታ አጠያየቅ ኮሚቴ፤ ለአስቸኳይ ስብሰባ ለቅዳሜ ዲሴምበር 27 2008 ተጠርተዋል።



አይዞሽ ብርቱካነ
አይዞሽ ብርቱካ
ገና ወያኔ ይንጰረጰራል..
አይዞሽ ብርቱካን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽል
gangisterochu ye fellegutin asrew yefellegutin bigedlu le hizbu kitat yakil denta yellachewum yihe mengist ye sisili mafia group new ennegnih be ethiopia hizb dem eyekelledu silehone hullum zare nege sayil tenesto hageritun enna dehaeun ye ethiopia hizb madan gizew ahun new ethiopian kejib mengaga amlak yawtat
ጊዚዊ አሁን ነወ ሁሉም የታገሰ ሁሉ ያለከሰ እንባው የሚደርኪበት ጊዘ
Birtukan is not the only one who signed this document so where are the others especially those who are living outside Ethiopia? Why do you choose keeping silent come out and tell us. The Shimaglies there is only one life in this world why don’t you tell us the truth? I think this is the big responsibility for the shimagiles please renew your mistake and write history, the people of Ethiopia will remember you forever.
ወረብ እዉነትህን ነዉ:: እነ ዶር. ብርሃኑ ዝም ያሉበት ምክንያት ምንድን ነዉ:: በዉጭ ነዉ ያሉት:: ለምን የሆነዉን በሙሉ በግልጽ አይነግሩንም::
ነዉ ወይስ ያኔ እንዴት እንደፈረሙ ከተናገሩ ግንቦት ሰባት የሚያደርገዉን ስትራተእጂ ለወያኔ መናገር ነዉ ?
Wereb & Sinziro:
Ginbot 7 already publish their support for Birutukan’s group. Birtukan is a matured politician and she does need the backup of anyother person who was in prison with her. Woyane is scared of the stature of Birtukan - that is all. Please don’t split hair.
This is another orchestration of team of Iyasu Al/Hailu Shawel.
Guche
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ትግሉን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ አሁን በወ/ሪት ብርትኴን ላይ እየደረሰ ያለው እንግልት ምክንያቱ በመቱ፤ ጎሬ እና ጨዋቃ (ኢሉባቦር ዞን አሮሚያ) እንዲሁም በአምቦ እና በምሥራቅ ወለጋ ቢሮ በመክፈታችን፤ በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ስብሰባ በማካሄዳችን እና የአባላት ቁጥር በእጥፍ በመጨመሩ ነው፡፡ ኢህአዴግ ከፍርሀት ፖለቲካ ቢላቀቅ መልካም ነው፡፡ ብርትኳንንም መተው አለበት፡፡
ወስላታ ሁላ! እርስበርስ ሲጠላለፍ አዳሜ ወያኔ ትቅዘንብን:: እሰየው የመከራው ጊዜ ሊያከትም: የብርሃን ጮራ ለፈነጥቅ ጥቂት ሲቀረው ሁሉም ነገር እንዳይሆን ሆነ:: በርቱካን ላበደ ዲያስፖራ ጥያቄ መልስም ምስጠት አልነበረባት:: አሁንም ይህንን ወፈፌ ሃይል ቸል ብላ ለራሷ የሚያዋጣትን ታደርግ ዘንድ እመክራታለሁ:: የ ኢትዮጵያ ዲያስፖራ ገና ጥሬ ነው:: አንድነትም ሆነ ሌላ ተቃዋሚ ድርጅት መስራት ያለበትን በራሱ ጥበብና ብልሃት ማከናውን አለበት:: ዲያስፖራ ወፈፌ ጤናህን: ጤናሽን አምላክ ይስጥሽ!!!
አሁን ተዋት ጀግና ናአት ብርቱካን እየሱስ ይተብካታል
እውነት ትዘገያለች እንጂ መውጣቱ አይቀርም:: ብርቱካን ሚደቅሳ የኢትዮጵያን ሕዝብ የጀግኖች አውራ እንደሆነች ትኖራለች
የ ዲያስፖራው መንደር እማ ምኑ ይወራል ሰሞኑን
በየድህረ ገጹ የነበረውን የ አባኪያ ጸሁፍ ያነበበ ስው…
ወፈፌ ብቻ?
ፈጸሞ አግባብ ያልሆነ የገለሰቦች ንጸጸር
ጭራሽ ደግሞ ትግላቸው ለማጠናከርና የወ/ሪ ብርቱካንን ስባእና ለመለካት መታሰሩዋን የመመኘት እንድምታ ያለው ጹሁፍ እንደ ጀብዱ
ድ/ገጸ ግንባር ገጸ ላይ የሚለጥፍ…..
አሁን እየተደረገ ያለወ ወከባ አገር ወስጥ በተራ አባላት እና ደጋፊ ላይ የሚያሳድረው ተጽኖ ቀላል
አደለም ወያኔም ለዚህ ነው ይህን የሚያደርገው
የወያኔን ብልጣብልጥ ፖለቲካ የ አንድነት አመራሮች በጥንቃቄ መራመድ ያለባቸው የመስለኛል
ያለፈውን ታሪክ ሁላችንም የምናሰታውስው ነው
የገደለ ፤ያሰረ፤ደምጽ ፤የሰረቀ፤…በመሳሪያ አፈሙዝ
ይቅርታ ጠይቁኝ ቢል ህዝብ እውነቱን ያወቀዋል የተደረገው መንም ይሁን ምን ወደ ሁላ መመለሱ
ለምን?የህ ጥያቄ ሌሎቹም ተጠይቀውት ነበር…በጥንቃቄ ተመለሰ ሰለዚህ ነው ከወያኔ ጋር ለመታገል ለሱ ክፍተት ባለመሰጠት በጥንቃቄ መራመድ ይጠበቅብናል
በወ/ሪ ብርቱካን መዋከብ…”ለፓረቲው መጠናከር ይጠቅማል ” የሚሉትን ጸጉር እንጀ ጭንቅላት አለቸው ብየ አለምንም
ነገሩ “አያ ጅቦ ሳታመካኝ ብላኝ” ነው :
Dear Fellow Ethiopians,
Ms. B.Mideksa is an innocent,strong and a wise person with tremendous potentiality. She is a great political figure to this generation at this time of enormous challenge and general crises in our country, and the time characterized by the untold plight of the Ethiopian people. It would be a grave mistake not to stand together and show an unprecedented solidarity with the opposition
leaders like the young star, Bertukan.
If it is true, Prof. Isak’s attempt to break the silence and stand as genuine witness is a geart move and deserves great appreciation.
Let other Shemagles have the courage to speak the truth.
Yes, truth is the only way out!!!
ወያኔ ከፍተኛ ፍራቻ አለው ። ወያኔ ይህን የያዘው ቦታ እራሶን መርጦ ቁጥጥ ያለበት ወንበር ለማንም መስጠ አይፈልግ ምክንያቶም ወያኔ ገና ድሮ አዲስ አበባ ከመምጣቱ በፊት እንዲሆም ዛሬም በኢትዮጵያ ህዝብ እጅጉን የተጠላ ቦችሌ ነው ።ወያኔ የሚጫወተው ያለው በትግራይ ህዝብ ቁምር አላቆመም ስለዛም ነው። በተቃዋሚ የፓለቲካ ድርጅቶች ላይ የሚደርስው ያለ በደል ከፍተኛ ነው እህታችን ብርቱካን መደቀሳም የዚሁ ስለባ ነው የሆነችው።ስለዚህ ወያኔ/መለሰን/ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ከአገራች ለማሶገድ ስላማዊ በሆነ መልኩ በመታገል ማሽነፍ አንችልም። ያለን አንድ አማራጭ ብቻ ነው በተለያዩ መንገዶች ሀይል በጦር ነት ብቻ ነው ወያኔን ማሽነፍ የሚቻለው ስለዚህ ያለን ሀይል አቀነባብረን መዝመት ብቻ ነው ወ/ዘሪት ብርቱካን የምትሞክረው ሙከራ በጣም የሚደገፍ ነው።የሳን አርሀያ አይተን በህብረት እንነሳ
Gobez woyane bergeman weyenm besideb yemifeten aydelem yemishalew betbaber kinde aycetu citate mesitetnew.gobeze anedeinuhen.
በዛሪይው እለት ቅዳሚ ጥቂት ነጋዲዎች ከመንግስት ካዝና ከባለስልጣኖች ጋር በመስማማት ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ 10ሩን መንግስት መያዙንና 4ቱን በፍለጋ ላይ መሆኑን አስታውቆል እኒ የምለው መጭበርብሩ ኪየት መጣ ነው ያምለው ይሂን የሚያሳየው መንግስት እራሱ ህግ አልባ ስለሆነ ህብረተሰቡ በመንግስት ላይ ተስፋ ስለሊለው ወደ መዝረፉ ላይ ተሰማርቶል ህብረተሰቡ መንግስትን እንደመንግስት ማየት ከደኦም የለም አሁን ደግሞ ጨርሱ ጨፍቶል ስለዚህ ስርኣት አልበኝነት እየሰፈን ነው እስቲ እናተስ ምን ትላላችሁ?
አይሆንምን ትቶ ይሆናልን ለማሰብ ጊዜው አሁን ነው። ጥያቄው መሆን ያለበት ብርቱካን ምን ታድርግ ምን ትወስን ሳይሆን እኛ ትርጉም ያለው ስራ አሁን እንኳ እንዴት እንስራ ነው።ምንም ሆነ ውሳኔዋ መለስ ፈርቷታል መለስ ሲፈራ ደግሞ እንዴት ፍራቻውን እንደሚከላከል እናውቃለን መግደል መግደል ማሰር በአሽከሮቹ ማንገላታታ ማዋከብ ነው።
አጋጣሚውን በመልካም ነው የማየው። ከዚህ በፊት እንደተፈጠሩ መልካም አጋጣሚውዎች የማንጠቀምበት እሳካልሆነ። አጋጣሚውን የምንጠቀም ከሆነ ደግሞ መለስ አሰራት ብለን ሳይሆን ለምን ተጠርታ ተየቀች ብለን አሁን ነገ መሰባሰብ መቃወም ስለዚህ ምክንያት የመተባበርን አንድ እርምጃ ስንራመድ በአለን ብዙ ብዙ ሀይል ሁሉንም መጠቀም ስንችል ብቻ ነው።
እግዚአብሄር ያስችለን!!
Dear You poeple,
The clear intention of Meles Zenawi is to abort the concieved child that can inherit all rihts upon its birth.By doing so meles have to withhold and take the previlages of the child’s rights forcefully.Ethiopian people showed its 100% interest on the 2005 election that they want a government elected by the poeple ,at that time kinijit was the prevailing one.By now Andinet party overtakes that position among other opposition parties follow peaceful struggle.So Meles must abort all the possible move of Andinet party amongest of all can be terorizing at the moment and imprisoning Ms Britukan at last and kill the whole picture of peaceful struggle in Ethiopia. This is Meles intention regardless of Prof. Isak gives a testimony on her side or otherwise.Contrary to his intention,the poeple will win and take the upper hand.But this to come real in Ethiopia, the same history as happened in South Africa,Ms Britukan (the Ethiopian Female Mandel )suppose to face all the challenges coming a head on the way to bring democratic government in Ethiopia.She has been our hero and she will be…………..!!!!
We love you,Ms.Britukan
እኔ ግን አላማረኝም ይሄ ነገር
እንዚህ አራት መኪኖች ይከታተሏታል
ደህንነቶች ያዋክቧታል ………(ወዘተ) ????
መሰሪው ወያኔ እሷንም እንደ “ልደቱ” እንዳያደርግብን እፈራለሁ::
ምክንያቴም ከአሁን በኋላ ማንም ኢትዮጵያዊ ለምርጫ እንደማይወጣ
ስለሚያውቀው ሰው በምርጫ ጨዋታ እንደተለመደው እንዲገባ ህዝቡን እልህ ለማስያዝ የሚደረግ ሴራ እንዳይሆን ብየ ስጋቴን ለመግለጽ ነው::
ያኔ ልደቱን ሸዋ ሮቢት ወስደው ቶርች እንዳደረጉት ነግሮን ነበር በሙሉ ልባችን እንድንከተለው ሲያደርገን በኋላ ግን የሆነውን ሁላችንም ያየነው ነው:;
ወያኔ በሚቀጥለው ምርጫ ምን አልባት ከዲያስፖራው ካላገኘ በስተቀር እኛማ መምረጥ ምን እንደሚያስከትል በሬዲዮ/በቴሌቬዥን /በኢንተርኔት…….. ሳይሆን በራሱ በጠመንጃው አፈሙዝ ስለተነገረን መድገም አያስፈልገንም እነሱም አይጠብቁም::
አይዞስ ቢርቱካን
ሊላው መንግስት የዶላር እጥረት ስለገጠመው በሚድል ኢስት አካባቢ ያሉ ኢቲዮጲያዊያኖችን በቆንስላና በእንባሲውች በመሰብሰብ ገንዘብ ወደ አገር ቢት ስትልኩ በኒ በኩል ብቻ ላኩ በማለት እየተማጸነ ይገኛል በሊላ በኩል የማብራት ሀይል ቦንድ በመግዛት ተጠቀሙ በማለት ላይ ይገኛል ;;
ዲያስፖራ እብድ ነው,ጉረኛ,ለፍላፊ,
ቡክን የማይረባ ነው.17 አመት ሙሉ
ወያነን ማስወገድ ጊዜው አሁን ነው,
ትንሽ ገፋ እናድርገው እያለ አርጅቶ አሁን ጥሮታ እየወጥኣ ነው.የቀረዉም በሚቀጥለው ለጡረታ ዪወጣል. ቡርትካን ደግሞ ዪህን የበሰበሰ ዲያስፖራ አምና ታወናብዳለች ትዋሽኣለች.አመን ብላ አጎንብሳ ለምና
ነው ከእስር የተፈታችው.ማንን ለማታለል ነው.አሁንም ቀልድ የለም
ህጋዊነትና ነውጠኝነት ቀላቅላ መሄድ አትችልም.ወዪም ከፈለገች እንደ ዶክ.
ብርርርርር ያው ደደቢት በርሃ መግባትና ቁምጣ አርጋ በሃይል ወያነን
መጣል ማስወገድ ለእትዮፕያችን የብርቱኬ ድሞክራሲና የነጻነት አየር
መስጠት ነው.ሆዳም ሁላ እዝጋቢሐር ሲፈጥራቹህ ምላስ እንጂ ወኔ መች ሰጣቹህ ፈሪ የፈሪ ሊጅ. ወይም ኢሳያስ
ጋር ሂዱና ውኔ የሚሽጥ አለውና ግዙ.
ያው ከጊንዳዕ አይደል ዘር ሃረጋቹህ .
Birtukan is a criminal infront of the Ethiopian people by playing role in destoying kinijit along with DR,Bre.
Moreover she will be accountable and be interoggated on the 300.000 dollars collected from diaspora kinijit and spend for personal use.
The few diaspora behind her mainly consist of Shabeas and OLF members might not save her as she is not popular inside Ethiopia.
ይህ የሻቢያ ሳይሆን የኢትዮጲያኖች ሐሳብ መስጫ ነው ስለዚህ ሁለተኛ እንዳትገቡ እሺ አቶ አርአዶም እናንተ ሞኞች እባካችሆ ውጡ ;;
አሄሄ እቺን የህዝብን ልብ ማባቢያ ድሮ በእውነተኛ የሰላማዊ ትግል ወቅት 1997ዓ.ም አክትሞል:: የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላማዊ ስም መነገጃ መሆን ታክቶታል:: ወገኖቼ እራሳችንን አናታል: ለእውነተኛ ትግል ተንክረን ካልሰራን ያው ነገራችን ሁሉ የእንቡአይ እንደሆነ ይቀራል:: የብርቱካንም ጉዳይ ከዚሁ የትግል ስትራቴጂ መንሻፈፍ የፈጠረው እክል ነው:: በመጨረሻም በጎውን እንዲገጥማት እመናለሁ::
ዋ!!!!!!!!!!
ትግስት ፍራቻ አይደለም!!
ባካችሁ ተረዱ!!!!!
ሰይፉ እኔጋ ፈረሱ…..?
አለ ማ!
እነ አራዶም ሰው የሚሆኑት መቸ ይሆን? የማያልፍ ቀን የለም. አራዊት ዘረ አራዊት.ውጭም ሆናችሁ ትሸኑብን? ኣረ ተው ይብቃ?
በመኪና እየተከታተሉ ማወከብ ብርቱካን ሰው ገጭታ እንደቲዲ አደጋ ውስጥ ለመጣልና ለመወንጀል ነው
ወያኔ የዋሸውን ነገር በገዛ እጁ ራሱ አጋለጠው::እንደጠበቀው ነገሮችን አላገኘም::ብርቱካንን ቢያስር ምን ያህል ለሱ ቅሌት ;ለ እርስዋ ደግሞ ክብር እንደሆነ አልተረዳውም:: የሆነ ሆኖ ብርቱካን ያወጣችውን የመለስ ተራ የውንብድና ስራ :አገር ውስጥ የምትገኙ ሳይሆን ውጭ የምትገኙ ጋዜጠኞች እጃችሁ ከምን ያስብላል::ብዙ ነገር እንጠብቃለን::የጋራን ጠላት በጋራ ….
መንግስት በእውነት ለዲሞክራሲ የሚንቆረቆር ከሆነ በወይዘሪት ብርቱካን ላይ የሚያደርገውን ወከባ ማቆም አለበት:: ከዛ ባለፈ እንዲህ አይንተ ተግባር የትም እንደማያደርሳቸው ማወቅ አለባቸው:: ህዝቡ አሁን የዲሞክራሲ ዋጋ በደንብ ገብቶታል::
ለሊሊ do you think woyane is agovernment these are the group of sisily or the likes of etalian mafioso so they are not government
ብርቱካን ስለትግሉ አስመልክታ አንዴ ተናግራለች ለፈሪም ለችኩልም ለጀብደኛም አይበጅም ብላለችና
ወኔ አለን የምትሉ ሁሉ ተከተሏት እርዷት የወንድ እሴት አትሁኑ:: ወያኔን ፋታ እየሰጠን የልብ ለብ እንዲኖረው የምናደርገዉ እኛው ነን:: ከሁሉም አቅጣጫ ያለመጠላለፍ ብንታገል ጋራው ያን ያህል ትልቅ አይመስለኝም:: ሆዳሞችን በየቦታው እረፍት መንሳትም እኮ የትግሉ አንዱ ዘርፍ ነው::
በብርቱካን ጽኑነት አልጠራጠርም:: የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃት::
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም!
አርአዶም !!!!
መጀመሪያ ራስህን እወቅ :እኛ ማነን ብለህ ጠይቅ
ሌላው ወ/ት ብርቱካንን መንግስት የሚያዋክባት ከፍርሀት የመጣ ጉዳይ ነው::ሌሎቹን የአመራር አባላቶች ለማስፈራራት ሲል ሊያስራትም ይችላል ይህንን ደግሞ ሁሉም ስለሚያቁት የመደናገጥና የመፍራት ስሜት ሊያድርብን አይገባም
ገና ብዙ ችግር ያጋጥማችዋል ስለዚህ ከኢትዪዽያ ሕዝብ ጋር በመሆን ሰከን ብለን መጠበቅ አለብን
ወንድሞች ኢና እህቶች በያለንበት ሆነን ላለንበት ወይም ለምንኖርባቸው መሪዎችና በተለይም በዚህ በአሜሪካ የምንግኝ ኢትዮዽያውያኖች ለኮንግረሶቻችንና ለሚመለከታቸው ሰኒተሮቻችን ሁሉ በተቻለን አቅም ማሳወቅ መቻል አለብን,,
ወቅቱ አሁን ነው
ምን አይነት የማፊያ መንግስት እንደሆነ በሚገባ እንዲያቁት ማድረግ አለብን
ብርቱካን .. አንቺን ወደ ወህኒ ወርውሮ እሱ ምን ያህል ግዚ ስልጣኑ ላይ ሊቆይበት ይሆን?
Brtukan ayzshe berche egzabher alshe.
ብርቱካን ጀግኒት የምትሰራውን ታውቃለች ይልቅ እኛ እንዳንከፋፈልና ትግሉን እንዳናዳክም ሁላችሁም እራሳችሁን መርምሩ አንድ ሆነን እንደቡርቴ በጽናት እንቁም ካሁን ጀምረን እንጩህ እንበርታ እግዚአብሔር ኢትዮዽያን ይጠብቅ ብርቱካንን ይባርክ::
ብርቱካን በሰላም የያዘችው የሰላም ትግልን ምነም ሊያስለውጥኣት የሚችል ነገር ይከሰታል የሚል ሃሳብ በብዙዎቻችን አይኖርም : ምክኒያአት; ከሰላማዊ ፖልቲካ ምልከታዋ በላይ ሰላም የሚለው መርሆ ጽኑ አላማ ከደሙዋ ሰርጽኦልና ነው :በዚህም መስዋእት ልትከፍልበት የተነሳች አደርጉአታለና : ደሞስ ለማን ለምን ከዚህ ቡሃላ “ወንዱ ቀበቶወን ሴቱም መቀነቱን ” ብላ ሰላማዊ ትግል ፍላጎቴን በወታደራዊ ካለ የጊዜው ማአን አለብኝ ኣምባ ገነን ጋር ተፋጥኣለች ወደ መድረኩም እንዲቀርብ ጥሪዋን አግዙኝ ብላም ትጮሃለች :ሰምተናል ካንቺ ጋር ነን ብርቱካን ::
በሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፋረዳል!
ምንነው የኦሮሞ ልጆች አትናገሩም
Intimidation over Our Birtukan Mideksa, an important imputes to help our fighters in central Ethiopia and You all see what the result will soon be over Woyane. Things are being changed when we deal with woyane with the only language he knows-Weapon struggle, We Shall successfully doing that. We see then where all those Cadres both in Ethiopia and abroad are going: We shall make “Kality” at least in each Woreda so that Woyane’s Cadre should also see what Prison looks like and what Capital panushment looks like. Any ways, time has come, time has come, time has come!!!
መሬው
ለምን ቅየእሳ ወጥ ተሞከረ ጥፋት ከአንድነት አለ? 1 ኝ መቻቻል ወይም አርቆ ማስብ የለም ከየት ነበርኩ ? 2 ኝ , አፍራሽ ቃል ፖሊቲካ ጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛን ? ቅይሳ የተገኝው ላስታውስ ሰርጎገብ ያመለክታል አንድነት ነን እያሉ ያልሆኑ ? ከመንግስታችኝ ውጭ የሚአጋጭጭኡ አሉ ቁጥጥሩ በጋራ ካልሆነ የሞተ ነው እድሚልኩን የለም ሰላም በጭራሽ ባጭሩ ይሽነው ?
ይቅርታ የሚሰጥም ይቅርታ የሚቀበልም ጀግና ነው ማለት ምን ማለት ነው? ለኔ እስከገባኝ ድረስ ይቅርታ የጠየቀ አካል እንዳለ ነው:: ዋናው ቁም ነገር ግን ይቅርታ አልጠየኩም ማለት እኮ ጀግንነት አይደለም! ወይዘሮዋ ይህን በመሳሰለው ነገር ጊዜያቸውን ከሚያጠፉ ወያኔን በሚገባው ቓንቓ ካላነጋገሩት ይህንንም ለማድረግ አቅም ከሌላቸው አሁንም ወደተለመደው ቃሊቲ እንደሚወርዱ ለመናገር ነቢይነትን የሚጠይቅ አይደለም:: ስለዚህ ተገቢውን ትግል ማድረግ በግንባር ባንሳተፍም ከወያኔ ጋር ለመፋለም ለተዘጋጀው ሐይል ተገቢውን እርዳታ ማድረግ ይጠበቅብናል በየአመቱ ወደቃሊቲ መጋዝ ግን ጀግንነት አይደለምና ከወዲሁ ቢታሰብበት መልካም ነው:: አና ጎመዝ ባለችው ቃል ላብቃ “መለስ ዜናዊ እያል ኢትዮጵያ ውስጥ ነጻ ምርጫ ሊካሔድ አይችልም::” ወ/ሮ ብርቱካንና ደጋፊዎቻቸው በዚህ ላይ ብዥታ ያላችሁ ስለማይመስለኝ እንደተለመደው መለስን ዲሞክራት ለማሰኘት የሚደረገው አጀብ ያብቃና ቀበቶአችንን ጠበቅ አርገን የኢትዮጵያን ጠላቶች ፊት ለፊት በሚገባቸው ቓንቓ እናነጋግራቸው:: እግዚአበሔር አምላካችን ኢትዮጵያ ሐገራችንን ይጠብቅልን:: ወ/ሮ ብርቱካንንም ጀግነነት እንደሰጣቸው ብልህነትንም ይስጥልን:: አመሰግናለሁ::
የመረቀነ መሪ + የመረቀነ ትውልድ= የመረቀነች ኦገር
ስራቸው ሁሉ በምርቃና ሆነ በቃ?
I think She knows how to face this challenge coz a lay man can also expect this from Ethiopian Democracy(EPRDF )style, let God be with her.
please people talk about our unity and beauity in our diffeerent cultures, dont tell us that we are from many ethincs coz we know it and we cant change it just lets talk about the thing we can bring a change to our beloved country.