Recent Posts
- ምግብ ቤቶች ዋጋ ጨመሩ
- ሕዝቡ በአንድነት ፓርቲ ላይ ያለዉን ቅሬታና ድጋፍ ገለጠ
- ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? - መክብብ ማሞ
- የቆሪጥ ኑዛዜ - በላይነህ አባተ
- የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- የኢትዮጵያ ወታደሮች ሶማሊያ እንደገቡ ተዘገበ
- የኢትዮጵያን ሕልውናና ትንሳዬዋን በዓይናችን ለማየት እንድንችል በህብረት እንታገል፡ ከጌታቸው ጋረደው
- በወጣት ምሁራን የተቋቋመዉ የብርሃን ለአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ የአንድነት ፓርቲን ሊቀላቀል ነዉ !
- የቆሰለ ፖለቲካ - ምን ይዞ ጉዞ - ታሪኩ አባዳማ
- እየሰመጠ ያሇ ሰው ጭራሮና ግንዴ መሇየት ይሳነዋሌ - ከንጋቱ ያየህይራዴ
Recent Comments
- አባቡ on ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? - መክብብ ማሞ
- አባቡ on ሕዝቡ በአንድነት ፓርቲ ላይ ያለዉን ቅሬታና ድጋፍ ገለጠ
- Anonymous on ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? - መክብብ ማሞ
- Anonymous on ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? - መክብብ ማሞ
- ታዛቢ on የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- መኖር መልካም on ምግብ ቤቶች ዋጋ ጨመሩ
- መኖር መልካም on ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? - መክብብ ማሞ
- መኖር መልካም on ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? - መክብብ ማሞ
- Lafiw on ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? - መክብብ ማሞ
- በለው! on ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? - መክብብ ማሞ



it’s wonderfull program but on my laptop it does not work
እናመስግናንለን አቡጊዳውች እና ገጣሚ ዳግማዊ ዳዊት
Dawit the second;
I like your pottery;I hope it is not for song.Try in the other way.Weyanne can’t understand us if some one knows let us dig.
ትርጁማን ፈልጉ!!!
አዋጅ! አዋጅ !አዋጅ!፤
ለኢትዮጵያ የሚበጅ።
የሰማም ላልሰማ፤
ያልሰማም እንዲሰማ።
መፍትሄ ነውና ለአገር ‘ምትጓጉ
የሾህ ፊደል የሚያውቅ ትርጁማን ፈልጉ።
የጉምዝ የሽናሻ የኮንሶ የሌላም፤
የትግሬ የኦሮሞ በፍጹም አይደለም።
የወያኔን ቋንቋ ገልብጦ የሚያጠና፤
ባለሙያ ሆኖ አለሁ የሚል ጀግና።
ፈልጉላት ዛሬ፤
ለውዲቱ አገሬ።
ሕዝቡማ ለአንድነት ይሞታል ላገሩ፤
ለሰንደቅ-ዓላማ ለነፃነት ክብሩ።
ኢትዮጵያዬ እያለ ላብ ደሙን አፍስሦ፤
በዲሞክራሲ ሥም ከአፈናው ተንፍሶ፤
መገንጠልን ሲያወግዝ ዘረኝነትን ሲያጥላላ፤
በተስፋ ኑሮውን ቋጥሮ ጊዜውን
በትዕግስት ሲያሰላ
ወያኔዎቹ ሳቁበት ተንከተከቱ በአገሩ፤
መገንጠልን እያጋቱት ዘረኝነት እየዘሩ።
እኮ ምንድን ይባላል ትርጉሙ?
በየአደባባይ ሲደፉት ከንቱ ሊቀር ደሙ።
የሕዝብ ሕሊና ሲሸረሽሩ፤
እስከመቼ ነው እሽሩሩ???
እየተገፋን በችግሩ፤
በሞት ሰቀቀን ማደሩ።
እናም የወያኔን ቋንቋውን ያጠና፤
እያስተረጎመ የሚያስተምር ጀግና።
መፍትሔ ነውና ላገር የምትጓጉ፤
የሾህ-ፊደል የሚያውቅ ትርጁማን ፈልጉ።
ቀን በየመድረኩ ተናግሮ አናጋሪን፤
ለወያኔ ያደረ ሲመሽ አማካሪን።
እያርበደበደች ቀንዱን የምትመታ፤
ኩሩዋ ኢትዮጵያዊት ልቧ ‘ማይረታ፤
ቅን ልቧ ሲሰበር፤
ግንባሯ ‘ሚቋጠር።
ለሆዱም ያደረውን፤
አይታ የማትምረውን።
ቋንቋዎች የምታውቅ ተርጓሚ ናት እሷ፤
ወኔ-ቢስ ያልሆነች ሱሪ ነው ቀሚሷ።
መፍትሔ ናትና ላገር የምትጓጉ፤
በቃኝ ለእኔ ‘ምትል ትርጁማን ፈልጉ።
አፈላልጓት ዛሬ፤
ለኢትዮጵያ አገሬ።
ምሁራንም ቢሆን ውይይቱ ይብቃ፤
ዘመኑ ተቆጥሯል ሕዝብ’ኮ ከነቃ።
መሳሪያ አትሁኑ ሂዱ ወደ ሙያችሁ፤
የወያኔ ቋንቋ መቼም አይገባችሁ።
አስራስምንት ዓመት ስትከራከሩ፤
ኑሮ እየሞተ ምጥ ሆኗል ችግሩ።
በሕዝብ ደም መፍሰስ ዕድሜ ስትገብሩ፤
በሠላም ሥም ሐቁን ይብቃና ቅበሩ።
ዛሬም አታበቁም?
መራር ሕዝብ አትውቁም???
ዲሞክራሲውን አይታችኋል፤ሕጉንም በባዕዳን አፅፈው፤
በማን አለብኝ ሲመርሹ ጠመንጃቸውን ታቅፈው።
በአፈ-ሙዝ ተንጠልጥለው ቁልቁል እያዩት ሕዝቡን፤
በዚህ አንቀፅ ተነዳ ሲሉት፤ሲያመለክቱት ደንቡን።
ትዕቢቱ ባጥንት ቆዝሯቸው፤
ካለኛ ሲሉ ማን ነካቸው???
ይልቅ ልብ በሉ፤
የቋንቋ ሆኗል ትግሉ።
የኦሮሞ የአማራ የጉራጌ የሌላም፤
ባጠቃላይ የብሔሮች ክቡር ቋንቋም አይደለም።
የወያኔን ቋንቋ በደሙ ያጠና፤
እኔስ በቃኝ የሚል በሾህ ነቃይ ጀግና።
መፍትሔ ነውና ለአገር የምትጓጉ፤
የሾህ ፊደል የሚያውቅ፤
ትርጁማን ፈልጉ።
WHY ARE U ALL WRITING A LONG POEM WEYANE OR THE PEOPLE HAVE NO TIME YO REAL ALL THIS POEM SO TRY TO HAVE A SHORT MESSAGE BY A SHORT POEM.