ዘገባ ከሰማይ ቤት - በላይነህ አባተ

February 9th, 2010 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. ገጣሚ ጸዳለ ሞገስ(ጸዲ)
    February 9th, 2010 at 17:58 | #1

    ለሁለተኛ ጊዜ የተጻፈ!!
    የብርቱካን እናት ለጠ/ሚኒስትሩ ለጻፉት ደብዳቤ መልስ ይሁን::
    ለእኔም እናት የሆኑ የብርቱካን እናት በልጅዎ መታሰር ምክንያት በደረሰብዎ ጥልቅ የልብ ሐዘን ለመላው ፍትህን ለሚፈልግ ኢትዮዽያዊ
    ሁሉ የልብ ስብራት ነው::
    ይሁን እንጂ!የጠ/ሚኒስትሩ እብደት የሚገታው እግዚአብሔር’የጥፋት ልጅ የሆነውን የበለዓምን እብደት ልቡን የመለሰው የራሱ አህያ እንድትናገረው አድርጎ ነበርና እሳቸውም ከልባቸው ጋር የሚመሳሰል ተናጋሪ እስኪዘጋጅላቸው እንጠብቃለን ያልነገራቸው የለምና!!!!!!
    ልብ ይሏል!በለዓም የሚመክረውና ተው ባይ አላሳጣውም ነበር ነገር ግን የልቡ አመጸኝነት እንደ እብድ የሚሰራውን አያውቀውም ነበርና
    በተፈጥሮው ከማይመሳሰለው እንስሳ ሊገሰጽ ግድ ነበር::
    እግዚአብሔር አንድነታችንን ይጠብቅ አሜን::አንድነትን እንደግፋለን

  2. February 10th, 2010 at 15:07 | #2

    ነፍሴን አረካሀት!

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።