የብርቱካን ሚደቅሳ መታሰር የትግራይ ተወላጆችን እያስቆጣና እያነጋገረ ነዉ !
አቡጊዳ / December 30, 2008
ምንጮቻችን ከአዲስ አበባ እንደገለጹት በወት ብርቱካን ሚደቅሳ መታሰር ከፍተኛ ዉስጣዊ ተቃዉሞን በኢሕአዴግ አባላትና በትግራይ ተወላጆች ዘንድ እያመጣ ነዉ። «ወደፊት መሄድ ሲገባን ለምን ባለፈ ነገር ላይ ወደ ኋላ እንደሚጎትቱን አይገባኝም። » ሲሉ ነበር አንድ ጠንካራ የኢሕአዴግ ደጋፊ የተናገሩት።
ሌላ ኢሕአዴግን የሚደግፉ አረጋዊ አባት ደግሞ «የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸዉ እንደተባለዉ እነፕሮፌሰር ኤፍሬምን አደንቃቸዋለሁ። ነገር ግን እነርሱ የሰሩትን ለአገር የሚጥቅምን ሥራ እያበላሸን ነዉ። አሁን በዚች የልጄ እኩያ በምትሆን ልጅ ላይ የደረሰዉ እጅግ ያሳዝናል። እኔ ያለዉን ነገር እከታተላሁ። ልጅቷ ይቅርታ አልጠየኩም አላለችም። እንደ ሌሎቹም ጦርነት አላወጀችም። ምን አድርጊ ነዉ የሚሏት ? ደግሞም መስፍንንም ቢሆን አዉቀዋለሁ። እርግጥ የፈለገዉን ይናገራል። ማንንም አይፈራም። መንግስቱ ኃይለማሪያምን እንኳን ከስልጣን ዉረድ ብሎታል። ግን የሰላም ሰዉ ነዉ። እንግዲህ በኔ እድሜ ነዉ።፡እንደዚህ በሰደፍ መደብደቡን ስሰማ እኔ እንደተደበደብኩኝ ነዉ የቆጠርኩት።»ሲሉ የተሰማቸዉን ትልቅ ሐዘን ገልጠዋል።
ከሶስት አመት በፊት ገዢዉ ፓርቲ የቅንጅት መሪዎችን ጋዜጠኞችንና የስብዓዊ መብት ተከራካሪዎችን ወደ ቃሊቲ እሥር ቤት ሲወስድ በትግራይ ህዝብ ላይ እንደተነሱ አድርጎ ርካሽና ከእዉነት የራቀ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ከፍቶ እንደነበረ የሚታወስ ነዉ። ይህንንም ያደረገዉ ገዢዉ ፓርቲ በስልጣን ለመቆየት ያለዉ አማራጭ ኢትዮጵያዉያንን ከኢትዮጵያን በማጣላትና በመከፋፈል ብቻ እንደነበረ የፖለቲካ ተንታኞች ተናግረዋል።
ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳና ድርጅታቸዉ አንድነት ለዶሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፣ ኢሕአዴግ በትግራይ ሕዝብና በተቀረዉ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻቸዉ መካከል ለሥልጣኑ ሲል እየገነባ የነበረዉን የመፋፈልና የልዩነት ግድግዳ ለማፈራረስ ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ ሲሆን በትግራይ በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ዘንድ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ኢትዮጵያዉያን ዘንድ መፈቃቀር መከባበር እንዲሁም አንድነት እንዲኖር በሁሉም መስክ ተንቀሳቅሰዋል።
በዚህም ምክንያት የአንድነት ፓርቲ በትግራይ ተወላጆች ዘንድ ትልቅ ድጋፍና መወደድን በአጭር ጊዜ ዉስጥ ለማግኘት ችሏል።
በትግራይ ተወላጆች ዘንድ በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ መታሰር ዙሪያ እየተሰማ ያለዉም ቅሬታና ሐዘንን የተመለከቱ ታዛቢዎች « የአንድነት ፓርቲ እያደረገ ያለዉ የሕጋዊና ሰላማዊ ትግል ዉጤት ስልጣን በመጨበጥ ብቻ አይለካም። በችግር ጊዜ ኢትዮጵያውያን በአንድነት መምጣት መቻላቸው እራሱ የሰላማዊ ትግል ያስገኘዉ ትልቅ ድል ነዉ» ብለዉታል።



ለምን
ስለ ብርቱካን ሳስብ ትዝ እያሉኝ ያሉት የፓኪስታንዋ የሰላም መስዋእት ቤናዚር ቡቶ ናቸው::እርሳቸውም ልክ እንደ ብርቱካን የአምባገነን መንግስታቸው ስጋት ስለነበሩ በአጭር እንዲቀጩ ተደረገ::ይሕው ነው ታሪኩ ባጭሩ::ግን ይብላኝ ለኢትዮጵያ ጠላቶች እንጂ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ይሆናሉ!!
ጉድ እኮ ይሄ ጨምላቃ መንግስት የሚሰራው
ይሁን እንግዲህ. ብቻ እንተባበር.
ሰላም ለኢትዮፒያዉያን ይሁን.
I have no words to express my true feelings. I feel very ashamed for EPRDF. Coz they act childish. Birtukan is young and will definitly see the light again, soon. But more is expected from all Ethiopians irregardless of our ethnic background. I took a lesson from her determination that no matter what, stand by the truth.
The time should come for all Ethiopians to say NO, ENOUGH IS ENOUGH.
GOD BLESS BIRTUKAN and ETHIOPIA!
ሁሉም ወገን ኢትዮፕያዊነቱን ካስቀደመ የኢትዮፕያ ችግር በቅርቡ ይፈታል ወገኖች እንበርታ ሰላሙን እና ፍቅሩን ያድለን
የትግራይ ልጅ የኦሮሞ የአማራ ,,,,,,,,,,,,, እየተባባልን ስንተላለፍ ጊዚው አለፈብን አሁንም መለያየቱን ትተን አንድ እንሁን ወገን
tigery is woyanne woyanne tigery
ይህ ፕሮፓጋንዳ ሃገር ውስጥ ላሉ ትግሬዎች ቢተላለፍ ይበጃል እንጂ በዲያስፖራ ያለውን ኢትዮጵያዊ ትግሬዎች ከአንድነት ፓርቲ ጋር ተሰለፉ የሚለው ዌብሳይታችሁንም ከግምት ውስጥ ይጥላል::
ብርትካን እውነት የወለዳአት ብርቱ የዘመናችን የሰላም እርግብ ናት:;
We have a great respect for her. Her track record is immaculate.We will stand by her full-heartedly.The struggle will continue to live in our own country like a human being.There has to be a rule of law,freedom to express one’s. view the right to freely assemble,freedom of the press…etc.This IS UNIVERSAL DEGLARATION OF HUMAN RIGHTS.If one can remember this is the 60TH anniversery of UDI.Do you think for ones the ETHIOPIAN PEOPLE like any others deserve this right?Previous governments and current one off-course have made a collossal and coward mistake of oppressing people with a shameful tactic i.e,BRUTAL FORCE. It WON’T LAST
በእውነት የትግራይ ልጆች ለብርቱካን ያግዛሉ? ከሆነ ደስ የሚል ዘና ነው’
ይህ ስው ምን እየሰራን ነው? ተላላኪዎቹሰ? ህግ ትርጉም የለው ህዝብ አለቀ ተናቀ ሃገር ተዋረደች
ማታትን በልጆቻቸው በንብረታቸው እናሳያቸው
እኒ ግን ዋሆዮ እላለሁ የክስን ፋይል ይዞ የሚዞር ዲያቢሎስ ብቻ ነው
ሁሉንም ነገር ማመን ይከብዳል ይሄ ለነሱ ምንም አይደለም:: ብረቱካን ለኛ እንጂ ለነሱ አረ ነቃ እንበል ከ17 አመት በኻላም እነሱ ለኛ ችግር ይጨነቃሉ ብለን እናስባለን ለኔ አይገባኝም ውያኔ አይደለንም እያሉ ባደባባይ የሚደነፉት እንኻን ደስተኞች እንደሆኑ ብዥ ሊልብን አይገባም:: ለምን አትበሉኝና ዶክትር ሐይል አራያን እንኻን መጠራጠር መቻል አለብን ያን ያህል ስልጣን ለርሱ አይነት ሰው መስጠት ተገቢ አይመስለኝም (አውራምባ ታይምስን ይጎብኙ) የሆነ ሆነ (we have to wide open our eyes to look them well.) We still don’t know this people they are snake we have to extra careful. Yes they look like us but they don’t stand with us by any means to save our country when we came to that question they will be … God bless our Ethiopia and birtukan. let god help us to open our eyes to see thiss people well.
ዓአክክክክክክክክክ.
መለስ ምነው ጉልበቱ ሴት ፖለቲከኛ ላይ ሆነሳ?ሚስቱን ማሰር ነው ያቺ ሸለምጥማጥ ሌባ:: ደግሞ ፈርስት ሌዲ….እኡእኡ ቴ…ወግ ነው አሉ ::የሌባ ፈርስት ሌዲ…እስዋን ፈርስት ሌቢ ማለት ነው::የሆኖ ሆኖ የ ብርትክዋን እስር የፈሪ በትር ነው…..ፈሪ ሴት እና ዘፋኝ ከማሰር ለምን ኢሳያስ ሲደነፋብህ አንድ ነገር አታደርገውም::አይ መለስ ቅዘናዊ መጨረሻህ እንዲህ ይሁን?መጥኔ ፈሪ መሪ
ብርቱካን አንቺ የነጸነት ቀንድል :የ ትዉልድሽ:ም የለዉጥ :ሐዋሪያ: ዛሬ :በግፋኛ : አምባገነን: ዕድሜ :ልክ :ቢፈረድብሽ:ምሰዋትነትሽ በመላ እትዮዽያዉን ዘንድ ሕዋያ ዘለለማዊ ነው::
የኢቲዮፕያ ህዝብ እግዚአብሃር ያስበን ሃይል እግዚአብሐር ነው
ብርትካን ወድሜ ቲዲ አምላክ ያስባችው
ለሁሉም ጊዘ አለው ታሥስ
ብርቱካን ቆራጥነትንና አንድ የታሪክ ምእራፍ ወኔው ለተሰለበ ትውልድ ከፈትሽልን አይዞሽ
ጎበዝ ምነው ጨዋታችን ሁሉ የዘር ሆነ ? ከመሪዎቹ ዙሪያ የተሰበሰቡት ሁሉም የአንድ ጎሳ ተወላጆች ብቻ ናቸውን? ለምን እንቆቅልሽ እንጫወታለን? ይልቅ ጎበዝ እንካ ሰላምታውን ትተን አደጋ ላይ ያለችውን አገራችንን እንድረስላት :: እንዲያውም ስማቸው በጣም መጠቀሚያ የሆኑት የትግራይ ተወላጆች ምላሻቸውን እንጠብቃለን :: በዚህ መድረክ ላይ ጥቂቶቻችን እያሾፍን ይመስላል:: ምናልባትም የኢህአደግ ደጋፊዎችም እንሆንም ይሆናል :: እያሾፉ ማዘናጋት ጨዋታ ታውቃላችሁ? የንትና ተውላጆች እያሉ እርስበርስ ማባላት:: የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ አካል ነው :: እንደለላው ሁሉ (በአሁኑ ሰአት ለሆዱ ያደረው የኢህአደግ ደጋፊ በቁጥር ከትግራይ ህዝብ ቁጥር እንደሚበልጥ ታውቃላችሁ?)ጥቂቶች ለሆዳቸው ያደሩት ካልሆኑት በስተቀር የተቀሩት ሁሉ ለኢትዮጵያ ፍቅር አላቸው:: ይልቅ ህብረት ህብረት ህብረት!!! ፍቅር ፍቅር ፍቅር!!! አንድነት አንድነት አንድነት!!!
ሁሉም ጥሩ አዛኝ ነው ግን ቁምነገር የለም
እያነቡ እስክስታ አለ ቲዲ
ለሁሉም ሀዘን ከልብ እና በተግባር ይሁን
እውነት ና ንጋአት እያአደረ ይተራል
ብርቱካን ታስራ አትከርም በዙ ብርቱካኖችን
ታፈራለች
ድል ለኢቲዮፕያ ህዝብ ሞት ለባንድ ና
ለመለስ
ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ለነጻነትና ለዲሞክራሲ ታጋይ መሆናቸውን እሳቸውም ተክታዮቻቸውም ያምኑበታል::ስልዚህ አሁን የተፈጠረውም ይሁን ከዚህ የበለጠ እንደሚመጣ እያወቁ ነው ለህዝባቸው በህዝባቸው መጽዋትነት ለመክፈል በቁርጠኛ አላማ የተነሱት :ለዚህም ይመስለኛል “ቃሌ” በሚለው መልሳቸው ላይ ‘ምን አልባትም ይህቺ የመጨረሻ ቃሌ ሳትሆን አትቀርም’ የሚል ሀረግ የጨመሩባት::
ቁም ነገሩ ግን እስከ መጨረሻው ለመጨረሻው ዓላማ መታገል ነው::
መታሰር ከሌለማ አገርራችን ነጻና ዲሞክራሲ አለ ማለት ነው::
ፕሮፌሰር መስፍንን እድሜና ጤና ይስጥልን እንወደዎታለን በደረሰው ነገር ሁሉ እናዝናለን በማንኛውም ትግል እስከ መጨራሻው አብረናችሁ እንታገላለን ነገር ግን በአክብሮት የምጠይቅዎት እባክዎን ተስፋ አይቁረጡ :;ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የወጣውን አይነት ቃል እንዳንሰማ ቢጥሩ መልካም ይመስለኛል ምክንያቱም እኛን ትንሽም ቢሆን አሁን ካለንበት ‘አረ ጎራው’ ያላላናልና::
አለቀ ደቀቀ ከምንል ለአገራቸው ህዝብ መስዋት ሆነው ከአላማቸው የደረሱትን ትልልቅ ሰዎች ገድልና ታሪክ ብንታወስ የሚበጅ ይመስላኛል …ማንዴላ…ቤናዘር ቡቶ..ማርቲን ሉተር…ባልቻ አባነፍሶ…..ቴዎድሮስ…..
*** የታሰረም ይፈታል የተፈታም ይታሰራል ….ሃቅ ምንግዜም የበላይና አሸናፊም ነው::
ወገኖቼ የማይሆነውን ትተን የሚሆነውን እናስብ . . .ሞት የነበረ ያለና የሚኖር ነው ::
በደህና እንሰንብት !
አሀዙ ዘመኑ
First, I had some sympathy for her. The moment I heard what she said in the video released by ethiotube, I said she really committed a grand mistake. She said that the government was forced to release me beause of your persistent demonstaration and opposition. I said to myself she is a naive politician. She should have held the opportunity fast and kept her peaceful struggle.
It seems that she had bitten the pardon giving hand of the government.
1st of all I wish a happy new year ! burtukan it´s all good
የፈረንጆቹ ምሳሌ ” you can´t make an omelette without breaking some eggs” ይላል::
ኢትዮጵያ በታሪክዋ ከቁጥር በላይ መስዋእትነት የተከፈለላት ሃገር ናት::
እንደነየተከበሩ ወይዘሪት ብርቱካን አይነት ጀግኖች
ባይኖሩ ኖሮ ዛሬ ሀገርም አይኖረን ነበር - መስዋእትነቱ ይቀጥላል -ጥያቄው ሌሎቻችንስ ምን እያደረግን ነው ? የሚል ነው::ልብ በሉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ያበደ ውሻ ያገኘውን ሁሉ መልከፉ አይቀርም :: ላበደ ውሻ መፍትሄው ደግሞ አንድ ብቻ ነው - ማስወገድ::
ጀግናዋን ዳኛ አሳስረን “የእህቴ ጠባቂ ነኝን ?ልንል አያስችልንም
ይህ በጸሎት ብቻ የሚፈታ ነው ምነው ይህቺ አገር ጣጣዋ በዛ በጎ ላገርና ለህዝብ የሚያስብ ሰው አልሰነብት አለ ተው ወገን ተባብርን እንጸልይ ይህ መአትን የሰማይ አባት ከነጭፍሮቹ ጠራርጎ አንዲያነሳለን!!!!!!!!!!!!!!!!!
የሰማይ አባት እግዚአብሔር እህታችንን በሰላም ከቤተሰቦችዋ ና ከሚወዿት አድናቂዎቿ ጋር ያገናኝልን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!!!!!!!!!!!
All those “tagayoch” fought to bring democracy..not this kind of dictatorship!.. what is the difference to remove one dictator(derg)and fill it with this dictatorship? Please i am begging you as tigrian, don’t wast our brothers and sisters blood that spilled for democracy. Please do the right thing!Please letus live with peace and love with other brothers and sisters.Please let us build our country rather than finding fault on others for the sake of holding a power forever!
ብርቱካን የሰላም እርግብ ናት, የለውጥ አርዐያ: ትግራይ, አማራ, ኦሮሞ ሁን ከንባታ ሁላችንም በአንድ ባንዲራ ጥላ ስር ለዛች ድሃ እናት ሃገራችን ለሰላም ለዲሞክራሲ የምትታገል የወደፊት ተስፋ እና ታላቅ መሪ ናት. ዘር ስንቆጥር አንድ መሆን ተሳነን.
ወገኖች እባካችሁን ንቁ በወያኒ ስውር ተንኮል ህሊናችን አይጋረድ.
መች ይሁን ይህቺ ሀገር ምያልፍላት?
እንደው እግር ትልዋት ምናለ አዘብ መለሰን ባጋተመ በጋለብረት ከንፈርዋን ማካተል ነበር ይህች ከላባ ያገር ተላት
W
በአንድ ወቅት ካንበብኩት…… “ይበላው ያጣ ሕዝብ መሪውን ይበላል” የሚለው ትዝ አለኝ:: ይህ ሊፈጸም ቀኑ ደረሰ ማለት ነውና ትግላችን በያለንበት ይፋፋም::
“የብርቱካን ሚደቅሳ መታሰር የትግራይ ተወላጆችን እያስቆጣና እያነጋገረ ነዉ” ENA MENE YETEBES. ABUGIDA YAGER EDA!!
Shame on you, Are you wearing your mother bikini. most of them(Tegere) are behind the parasitic woyane. don’t try to bulleshit us like you are bikini.
SUPPORT ALL AREMED STRUGGLE TO GET RID OFF THE CANCERIOUS WOYANE.
VIVA GENBOTE 7