አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።
Recent Posts
- ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? - መክብብ ማሞ
- የቆሪጥ ኑዛዜ - በላይነህ አባተ
- የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- የኢትዮጵያ ወታደሮች ሶማሊያ እንደገቡ ተዘገበ
- የኢትዮጵያን ሕልውናና ትንሳዬዋን በዓይናችን ለማየት እንድንችል በህብረት እንታገል፡ ከጌታቸው ጋረደው
- በወጣት ምሁራን የተቋቋመዉ የብርሃን ለአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ የአንድነት ፓርቲን ሊቀላቀል ነዉ !
- የቆሰለ ፖለቲካ - ምን ይዞ ጉዞ - ታሪኩ አባዳማ
- እየሰመጠ ያሇ ሰው ጭራሮና ግንዴ መሇየት ይሳነዋሌ - ከንጋቱ ያየህይራዴ
- ትንቢተ አያሌው : ለሶስተኛው የሙት ዓመታቸው መታሰቢያ - ኢትዮጵያ በላይ
- ነሓሴ 2002 ዓ.ም የኢሮብ ወጣቶችን ከቀያቸው የማፍሇስ ንግዴ ባስቸኳይ ይቁም
Recent Comments
- ፍርድ on የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- ሰላም ከ ሞስኮ on የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- Don on ለሰይጣንም የሚገባውን አትንፈጉት ! በካፋ ኃይለ የሱስ
- Alex on የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- ሳተናው on የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- ሳተናው on የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- አምባ ራስ on የኢትዮጵያ ወታደሮች ሶማሊያ እንደገቡ ተዘገበ
- አምባ ራስ on የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- Yonas on የብር ዋጋ በሃያ በመቶ ቀነሰ
- Fact v Fiction on ለሰይጣንም የሚገባውን አትንፈጉት ! በካፋ ኃይለ የሱስ



ጸሃፊዉ ምን ተጨባጭ እርምጃ መወሰድ እንዳለበት አልገለጹም
በለፈለፉ ባፍ ይጠፉ ብለዋል ያገሬ ሰዎች:: ለሷስ ይህን ክፉ እስራት አልመኝም ነገር ግን እነዚያ እሷን ያሳሳቱት አሁን የት አሉ? ያኔ አስፈታችሁኝ ብላ ያለቻቸውስ አሁን አያስፈቷትም?
አቶ ግርማ ካሳ በአግዚያብሀር ይዦታለው ዝም ይበሉ አሁን የዚህ ጽሁፍ መልክት ምንድነው ወያኔን ማወደስ ይጀምርና ከዚያ ብርቱካን ኢትዮጵያን በመርገም ጀግና እንዲጠፋ መመኘትና ወያኔ መቶ ዓመት እንዲገዛ ማለሞ ይመስላል ሊያውቁት የሚገባው ነገር ብርቱካን ከራሳና ከቤተሰቦ በፊት ኢትዮጵያን ስላስቀደመች ነው ይህን መስዋትነት እየከፈለች ያለችው ስለዚህ ብርቱ ብዙ ጀግና እንዲፈጠር ትጽልያለች እንጂ ኢትዮጵያ እንድትጠፋ አትለምንም ለዚህም አይደለም የታሰረችው ስለሆነም እርሶም አላፊነት ተሰምቶት በወንዶች መንገድ ወያኔን እንግጠመው ይበሉን
አልገባኝም
እኔ አሁንስ ሰው መሆናችንን እየተጠራጠርኩ ነው:: ምን እየሆንን ነው?
ወያኔ ጠላት ብቻ ሳይሆን ከጠላትም ጠላት ነው!! ከርሱ ጋር የሚተባበሩም የትግራይ ተወላጆች ካሉ የኢትዮጵያና ህዝቦችዋ ጠላት ናቸው ማለት ነው:: በርግጥ ኢትዮጵያዊነታቸውን በተግባር ያስመሰከሩ የትግራይ ተወላጆች (ለምሳሌ : አብርሃ በላይ እና አቶ ገብረመድህን አራአያ …እና ሌሎችም)በጠባብ ዘረኝነትና ስግብግብነት ያልታወሩ ከትግራይ የበቀሉ ወገኖች ስላሉኝ እኮራለሁ እጽናናለሁም!!በምንም አይነት የኢትዮጵያዊነት ክር ይቀጥን እንደሁ እንጂ እንደማይበጠስ ይህ ማረጋገጫ ነው::
ነገር ገን ወያኔና የወያኔ ደጋፊ ጠላት ናቸው :: እንደጠላትም መታየት አለባቸው:: አካፋን አካፋ ነው ማለት ያለብን::
…በቅርቡ የሰሩትን የዶክሜንተሪ ፊልም በ YOUTUBE አይቼ ደሜ ነው የፈላው ብቻ ሳይሆን ለሁለት ቀን ነው ጨጓራዬ የታመመው:: ከ20 አመት በፊት ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ የተዋደቁትን ‘ታሪክ የማይረሳቸውን የኢትዮጵያ ልጆች’ ” ጠላት!” ;”ጠላት ሽሬ ላይ እንዲህ ሆኖ”;”ጠላት አክሱም ላይ እንዲህ ሆኖ” …እያሉ የነርሱ ጄነራል ተብዬዎች ሲዘባርቁ ሰማሁ:: ይህ አነጋገራቸው ነበር ደሜን ያፈላው::
በግዜው መንግስቱ ሲጮህ እርሱን የጎዳን መስሎን መልስ ነፍገነው ለዚህ በቃን::ሲያንሰን ነው!! ጠላት መሆናቸውን ደግመው ዳጋግመው እያሳዩን ነው::የብርቱካን ስቃይም አንዱ ማሳያ ነው:: ምን እስክንሆን ነው የምንጠብቀው?? ለመሆኑ ኢትዮጵያዊ ነን?
ለመሆኑ ሰዎች ነን? የሰው ልጅ በጠላት እጅ ወድቆ እየተዋረደ; እየተዘረፈ እየታሰረ እና እየተገደለ እንዴት አሜን ብሎ ይቀበላል????
ለምን ደሞት ይፈላል ጠላት ሲባል በተቃራኒ የሚቆም ለማለት እንጂ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማለት እንዳልሆነ በደንብ ይገባኦታል በከንቱ አይበሳጩ ጄንራሎቹ እንዳልዘባረቁም ማየት ችለዋል::ሰው ለመባል ሰዎችን መጥላት አለብን ማለት ነው?የተሰራውን ማድነቅ ያጠፋውን መንቀፍ ሰው ያስብላል ማለት ይቻል ይሆናል እርሶ ግን እንዲህ አይደሉም ጥላቻን መዝራት ውድቀት እና ውርደት ብቻ ነው ትርፉ::
ሰላም እና ፍቅር ለልቦናኦ እና ለህሊናኦ እመኝሎታለሁ::
ኢትዮጵያዊው ወንድሞ!!!
What the heck this dude girma wrote about? I am sorry that I didn’t understand his point at all since he has no single point except a bunch of childish words….i don’t know why the editors of Abuigda allow girma’s article to publish while girma never makes no sense at all
ግሩም ሃሳብ ነው አቶ ዳግማዊ ልብ ያለው ይስማ /ልብ ይበል/ክዚህ ባላይ መዋረድ በየትም አገር አልታየም 1:10 ሬሽዮ አንድ ትግሬ 10 እትዮጵያዊ የሚነዳበት ዘመን ላይ መድረሳችን ያሳዝናል ;ያበሳጫልም:: እድሜ ይስጥህ ወንድሜ::
The writer Girma Kassa is an Eritrean who is anti-Ethiopian and its Community in Chicago, anti-Ethiopian opposition parties and anti-everything Ethiopian democrats but has been pretending for years to be anti-Woyane but pro-Kinijit from where he was dismissed, in his non-stop articles on such websites and dozens of discussion forums. Many Forums already banned him to post his garbage but some are still willing to be used to let him fool the unsuspecting innocent readers. Sad, business is the same as before, even after the last election. We could not even wipe out pretenders in out midst let along the masterminds of evil in Menelik Palace and Woyane offices and burrucks. Shame on us all!