አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።
Recent Posts
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
- አጀንዳ! ፍ.አ
- አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ኢትዮጵያና የአፍሪካ አንድነት/ኅብረት በፍቅር ለይኩን
- ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- ተገፊዎች የባህሪ ለውጥ ኣምጡ እንጂ! ገለታው ዘለቀ
- ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ
- ያበቃለት ስርአት፤
- የሆሳዕና በዓል ለረዥም ዘመናት እየተመላለሰ በተከበረበት ዘመን ያልተከሰቱ በዘንድሮው ሆሳዕና ብቻ በወያኔ መንግሥት የተደረጉ አሰቃቂ ክስተቶች – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
Recent Comments
- ወ/ዮሃንስ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- observer on ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- በላ ይ on ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- በላ ይ on አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- በላ ይ on አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- Anonymous on አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- በላይነሽ on ያበቃለት ስርአት፤
- raya on ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- sharke on ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ
- sharke on ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


እርስ ብርሳችሁ በአንድ ሐሳብ ተስማሙ የትቢትን ነገር አታስቡ ነገር ግን የትህትናን ነገር ለመስራት ትጉ ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ
ለማንም ስለክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ ቢቻላችሁስ በናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም
ኑሩ ሮሜ12፤16-17ያንቡ በዘመኔ ካስተዋልሁት ነገር ውስጥ በቲዎሎጂ ከተመረቁ ሰዎች አብዛኛዎቹ በዘመናቸው መጨረሻ
ራስ ወዳዶች ፤ብስጩዎች ፤በጥላቻ የተሞሉ ባንድ ፊደል ስህተት እንካ ይቅርታን የማያውቁ አዲስ ነገር የሚፈሩ፤ ነቃፊዎች ፤ልዩነትን
በመፍጠር እውቅናን ይሚያሸቱ ጠባጫሪዎች ናቸው የሚከራከሩት ለ እግዚአብሔር ክብር ሳይሆን ለማንነታቸውነው ።እርጅና እየተጫናቸ
ው ሲመጣ ማንነታቸው ከእጃቸው የወደቀ ስለሚመስላቸው ለትውልዱ ከ እግዚአብሔር በላይ የሚያስቡ ይመስላሉ።ቄስ አስተራየም ከዚህ
ዓይነቱ ሕመም ያመለጡ አይመስለንም።ምንኩስና በዚህ ዘመን የወደቀ ሥራት እንዲያውም ጸረ ክርስቶስ እየሆነ መምጣቱን ከቄስ አስተራየ በላይ እንረዳለን ከዚህ የውንብድና ሥራት ተጠበቁ ተንቀቁ ቢሉን እንሰማለን ግን ጽሁፋቸው የ እልከኝነት ጽሁፍ ስለሆነ
ለንስሓ አብቅቶ የሕይወት ለውጥ አያመጣም በውነት ቄሱ ለግዚአብሔር ክብር ቀንተው ከሆነ “ለንዚህ ለሁልለቱ ፍጡራን ማለት ለ
ማርያምና ለመስቀል የፈጣሪ ምስጋና ይገባቸዋል በክብር እኩል ናቸውና”ሲባል ለምን ዝም አሉ መነኩሴ በመሳደብ እውነተኛ ለመምሰል ከመሞከር በዚህ ላይ አይጽፉምን? ግዙን ባውቀው እጽፈው ነበር አማርኛው ግን ከዚህ በላይ እንደፃፍሁት ነው ።ለመሆኑ
በቤተ ክርስቲያኒቱ የኙ የውሸት ጽሁፎች ኢትዮጵያዊነት ናቸው ለምሳሌ በደብረ ሊባኖስ የሜነኮሰ ሰይጣን እንደነበረ
ገድድለ ተክለ ሃይማኖት ም ዕራፍ 48፡1 ላይ ተጽፋል ቄስ አስተራየ ስለዚህኛው ሰይጣን መነኩሴ ምን ይላሉ ይህም ኢትዮጵያዊነት ነው?
አይደለም ሲባሉ የደብረ ሊኢባኖስ ተማሪ ነኝ ብለዋልና እንዲህ ተብሎ ሲጻፍ ለምን ዝም አሉ?ለምን ከዚህኛው መነኩሴ አይጀምሩም
አባ ተክለ ሃይማኖት ሰይጣንን ካምመነኮሱ እነ አባ ጳውሎስ ሰው ቢይያመነኩሱ የትኛው ይከፋል?ወይስ ሰይጣንን ያመነኮሱ ሰዎች
የጀርባ አጥንት ናቸው ሊሉን ነው ? መልስዎትን ባስቸካይ እፈልጋለሁ።
ደርግን እንደስው ቨላ ጭራቅ ስናየው ነበር
ወያኔ ደግሞ ድምጽ በለለው ዲሞክራሲ ጥይት የሰውን ልጅ ዘራዝርታቸውን
ሲደመሥስ እናያለን ወያኔም ዘላለም ቁሞ አይቀርም ነገር ግን አሁን በሃግውሪቷ ላይ
ለውጥ እናመጣለን ብለው የሚታገሉት እውነተኛ ናቸውን
ከወያኔ ዘር አጥፊወች ያመለጥኩ ስደተኛው
ከካርቱም ሱዳን
ኢሜል muluyhunea@yahoo.co.uk
እባካችሁ ተባበሩይ አሁንም ሱዳን ሃገር ከወያኔ ኣፋኞች ላመልጥ አልቻልኩም
አንዳንድ ሃሳብ ካላችሁ ተባበሩይ
ቀሲስ አስተርአየ
እስኪ አንድ ሁልጊዜ የሚያስጨንቀኝን ጥያቄ ልጠይቆት:
በመጀመሪያ በእርሶ ወይም በቤተ ክርስቲያናችን፣ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለቴ ነው
ኢትዮጵያ ብለን የምንጠራት ሐገር የቷን ነው?
እግዚአብሄር የሚገባው ቋንቋ ግዕዝ ብቻ ነውን?
ይህን ያነሳሁበት ምክንያት የቤተ ክርስቲያኗ የአምልኮ ቋንቋ ግዕዝ ሆኖ በመቅረቱ ነው: ቀኖና () የማይቀየር፣ የማይለወጥ እምነት ነው ግን ስርዓት፣ የአምልኮ ዘይቤ ለቀየር፣ ህዝቡ በሚገባው ቋንቋ ሊመለክ፣ ሊጸለይ ይችላል የሚል እምነት አለኝ:
ታድያ ግዕዝ ላይ ተተክሎ የቀረበት ምክንያት ምንድን ነው: በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በወላይትኛ፣ በሲዳማ፣ ባአፋርኛ፣ በሱማልኛ እና በሌሎቹም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ሐይማኖቱ እንዲሰፋ ያልተደረገበት ምስጢሩ ምንድነው?
ቤተ ክርስቲያን እስከ ዓጼ ኃየለ ስላሴ ዘመን ፍጻሜ ድረስ ሲሶ መንግስት ነበረች: እና ይህን እንቅስቃሴ አድርጋ ቢሆን ኖሮና ሁሉም ህዝብ በእግዚአብሄር ፊት እኩል ነው ብላ ሰብካ፤ አስተምራ በተግባርም እንዲውል የበኩሏን አድርጋ ቢሆን ኖሮ፣ ባለመሬትና ጭሰኛ፣ ገዥና ተገዥ፣ ጨቋኝና ተጨቋኝ ባልኖረ ነበር: የሚል ጽኑ እምነት አለኝ::
ስለዚህ ያሎትን አስተያዬት እንዲሰጡኝ በአክብሮት እጠይቆታለሁ::
አቶ በላይ እንደገለጹት
በዘመናችን ያለው የምንኩስና አኗኗር አለማዊነት ጎልቶ የሚታይበት : መንፈሳዊነት የራቀው : ገንዘብ ለመሰብሰና ጉቦ እየሰጡ ለትልቅ ስልጣን የመጓጓት አባዜ የተጠናወታቸው : የምንኩስናን አላማ የሳቱ ወይም ያልተረዱ ግለሰቦች የተሰገሰጉበት መሆኑ የአደባባይ መስጢር ከሆነ ሰነባብቷል ::
ይሁን እንጅ በዚህ የተጨማለቀና ምመኑን ግራ የሚያጋባ አኗኗርን የሚከተሉ መነኩሴዎች የመኖራቸውን ያህል :
በተለያዩ ገዳማት በመንፈሳዊ አገልግሎት ተጠምደው ቀንም ሆነ ሌት ለአለም የሚጸልዩ እና በአለም ውስጥም አላማቸውን የተረዱና ሙሉ ጊዜያቸውን ለጸሎትና ለትምህርተ ወንጌል የሚያውሉ : የተከበሩ መነኮሳት አባቶች መኖራቸውንም ለአፍታም መርሳት የለብንም ::
ሁሉንም በጅምላው አብረን መቀጣችንና መጨፍጨፋችን ትክክል አይመስለኝም :: መቼም : የትም : ቢሆን : ክፉም ሆነ ደግ ነገር ጠፍቶ አያውቅምና : አይናችን ክፉዉን ብቻ ሳይሆን ደጉንም ነገር አሻግሮ ማስተዋል እንዲችል መፍቀድ ይገባናል ::
Belay, it does not look your name is Belay, though.
You are talking crazy. You are talking about “tihitina” but all your words are totally “balege”. Can you read what you wrote please.
There are other ways of supporting Aba Paulos other thatn insulting our fore fathers including Tekelehaymanote.
Please ansewer this question frankly. Are you uneducated komos ordained at the hands of Aba Paulos?
This is very funy !
ግሩም ነው:: አባታችንን ረጅም እድሚ ያድልልን::
ከጥንት ከጧቱ
‘ላቲን” ለካቲሊክ
“ግሪክ” ለግሪክ ኦርቶዶክስ
‘ኮፕቲክ” ለግብጽ ኦርቶዶክ
“ሂብሩ” ለጁሽ-እስራኤል ሃይማኖት
“አረብኛ’ለእስልምና
“ግዕዝ” ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ …….. መሰረቶች እንደነበሩ ታሪክ ስናገላብጥ ለመረዳት ችለናል ::
ይሁን እንጅ : በአሁኑ ዘመን ሁሉም ማለት ይቻላል : ካቶሊኩም : ግብጽ ኦርቶዶክስም : ግሪክ ኦርቶዶክስም….. በቋንቋ የማምልኩን ነገር ተወት አድርገው እንደየዘመኑና በየአገራቱ የሥራና የመግባቢያ ቋንቋ ይገለገላሉ ::
የኛዎቹ እንደ ቄስ አስተራየ ያሉ የኦርቶዶክሶች ቄሶች ግን : ከግዕዝ ጋር ብቻ ተጣብቀው : የግ ዕዝ ቋንቋን ሲያመልኩ ይስተዋላሉ ::
እንደ ቄስ አስተራየ አባባል : ግዕዝ ያልተማረ : አገባብና ምናምን ጠንቅቆ የማያውቅ : ቄስም : ጳጳስም ምንም መሆን እንደማይችል አድርገው በድፍረት ሲናገሩ ይደመጣሉ ::
ግዕዝ እኮ ቋንቋ እንጅ : ሃይማኖት አይደለም ::
በአንድ ወቅት ግዕዝ famous/ታዋቂ ቋንቋ ነበር : አሁን ደግሞ አብዛኝው የአለም ህዝብ የሚግባባበት ቋንቋ እንግሊዝኛ ነው :
በተለይ በውጭ አገር የተወለዱ ልጆች ሃይማኖቱን ይዘው እንዲገጥሉበት ከተፈለገ : እነ ቄስ አስተራየ ከግዕዝ ክለብ ወጣ ብለው ማሰብን መለማመድ ይገባቸዋል :;
ግዕዝ : ግዕዝ : ስትሉ ትውልዱ ጥሏችሁ እየሄደ ነውና እውቁበት ::
በርግጥ የአገር ሀብት ስለሆነ : ከኦርቶዶክስ መመኪያነቱና የግል ንብረት ከመሆን ወጥቶ ሁሉምበንዲማረው ቢደረግና : እንደ ቋንቋ ቢያድግ ደስ ይለኛል ::
This is adequate idea
ጉድ እያወጣችሁ ነው ቄስ አስተራየ እየጎሰጎሰ ነገር እየተመዘዘ ችግር ሊመጣ ነው እባካችሁቃቁሙ
በሃገራችን ታቦት ቀርጸን የምናመልካቸው መነኮሳት ጥያቔ ውስጥ እየገቡ ነው ለመሆኑ ሰይጣንም መንኩሶ ነበር ወይ?
እባክዎት ቄስ አስተራየ ለዚህ ጥያቀ መልስ ይስጡን እኔም በበኩለ አነባለሁ በኛ ቤ/ክር/ሰይጣን መንኩሶ ከነበረ በጣም አፍራለሁ
ይህ ሃሳብ ከየት እንደመጣና እንደተስፋፋ ለብዙዎቻችን ግልጽ አይደለም
ሰይጣን እንደ እኛ ግዙፍ የሆነ የሚታይ ስጋዊ አካል እንደሌለውና መንፈስ/ረቂቅ እንደሆነ ይታወቃል
ሰይጣን ገዳም ገብቶ መነኮሰ የሚለው ትምህርት በመጽሓፍ ቅዱስ ቃል ተቀባይነት የለውም ::
ይመስለኛል : አባ ተክለ ሃይማኖት የተሰኙት የደብረ ሊባኖስ መነኩሴ ሰይጣን የያዘውን ሰውሳስለቅቀው ካህን እንዲሆን ረድተዉት ይሆናል
ከዚህ የወጣ : የተጻፈ ነገር ካለ የተጋነነና መጽሓፍ ቅዱስ የማይደግፈው ተረት ተረት ነው ::
@ቀሲስ……
All things have written right now have been great of all!
የማታመጡት ጉድ የለም ብላችሁ ብላችሁ ሰይጣን መንኩሶ ነበር አላችሁ :: ለነገሩ የተጸፈው ሁሉ ሊደርስ ግድ ነው ለመሆኑ የራሳችንን አውቀን ነው የሰውን ስራ የምናወራው ???? ለማንኛውም ልቦና ይስጦት መፈላሰፉን ቢያቆሙ ጥሩ ነው ::
አየ የኛ እጣ! ሰይጣን መንኩሶ ከነበረ: ለመቀሰስ ምን ይገደዋል? ቀሲስ አስተራይ የሚጽፉትን ጽሁፍ እየተከታተልኩ አነባለሁ:: አንዴ በሰምበት ሲያስተምሩን: ብዙ መንፈሳዊ መሪዎች የሚሰሩትና የሚያስተምሩት አይመሳሰልም: እጅግ ሰማይና መሪት ያክል ይራራቃል ስንላቸው! “ቃሉን አንጂ ሰውየውን አትዩት” ብለውን ነበር:: ይህን የጥየቅናቸው ያለ ምክንያት አልነበረም:: በዚህ አካባቢ የምንኖር ኢትዮጵያውያን ቁጥራችን በጣም ትንሽ ስለነበር በ1994 ዓ.ም አካባቢ ወያነ ገና የመክፋፈል መርዙን ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች እንደ ፋሽን ሲያጥልቅላችው በነበረበት ወቅት: እኛንም ከዚችው ቁጥራችን ያችኑ ፋሽን ተጠቅመው ሊከፋፍሉን ሲሞክሩ ነበር ሥራቸውና የሚናገሩት ቃል አልጣጣም ብሎን ያን አይነት ጥያቂ እንድንጠይቅ የተገደድነው:: እንግዲህ እኔም በበኩለ ሰይጣን መምንኮስ ከቻለ መቅለስሰሱን አይተው አባቶች በስህተ ሳያውቁ ምንኩስናውን ቢሰጡት ምን ይፈረዳል? ለአዋቂ ነኝ ባይ የበግ ለምድ ለብሶ ቀን በብርሃን ሌሊት በጨለማ የሰይጣንን ተግባር ለሚያሳድድ መዕምንም ቅስናን በስህተት ለመባረክ የሚያግድ ነገር ባለመኖሩ: ሰይጣንም ቅሥሶአል ከማለት አላልፍም:: ቀሲስ አስተራይ በሚጽፋችው ነገሮች ተቃውሞም ባይኖረኝ: ምን አልባት እሳችውን የማያውቅ ቁምነገርንቱን ሊያደንቅ ቢችልም: እሳችውን በሲያትል ገብርኧል: በሴንት ሊዊስ ቅ/ማርያምና ቅ/ገብርኤል: አሁን ደግሞ በካንሳስ ከሶስት የከፈሉዋቸው ወገኖቻችን በቅድሚያ አንድ እንዲሆኑ ተንበርክከው ይቅርታ ከጠያቁና እርቁን ካወረዱ ብሃላ ለማስተማርም ሆነ የተቆርቃሪነትን ስሜት ቢያሳዩን ከልባችን ይጎዘጎዛሉ እንጂ: ይህን ሁሉ ሃጥያት ተሸክመው ዊቭ ፔጆችን ቢያጣብቡ: የምናውቃቸው ወገኖቻቸው ተገርመን “ጅብ በማያውቁት አገር ሒዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ” እንዲሉት ከመቁጠር አናልፍም::
Most of the comments above are not related to Kesis’s article. They are jsut out of the text.
Please let’s learn. We do not have to comment merely because we want to say something. Stick with the context.
And also it looks most of the comments are written by one or two individuals who are supporters of Glutton Komoses or supporters of Komosis or Aba Paulos.
ቆመስ ይሁን
ቀሲስ የት ጋ ነው ‘ግኣዝ ያልተማረ አትዮጵያዊ ኣይደለም ያሉት? ኣልዋሰህም ኣዚህ ላይ?
ቆመስ ሰናይ
ለመሆኑ ቀሲስ በአንግሊዘኛም ኣንደሚቀድሱ ያውቃሉ? ይህን ሁሉ ምን አዘባዘበዎት
ሰይጣኑ ጉልላልት
ማነው ሰይጣን ቀሰሰ ያለህ? የበላይን ቱሪናፋ ተከትለህ ነው ወይስ መጣፍ ኣገላብጠህ? ሰይጣን ማለት ያለየ ያላነበበውን የሚቀባጥር ይመስለኛል:: ጠበል ቢጢ ፈልግ
Most of the comments are insane. They are not about the article. They are based on some crazy comment which says “T/hymanot ordained” Seyitan. The authord did not say this. He did not even mention T/hymanote’s name. Did he?
Why are we reading all this kinds of usless comments?
Get matured people. Do not just spit words becuase you have mouth. Thanks you!
እደማርያም
ከመልሱ በሙሉ ይመልሱልኝ ካልሆነ ግን የጠየቅሁት ቀሲስን ስለሆነ ባይዘባርቁ: ያላዋቂ ሳሚ ምን ይላል….
ሰይጣን ሰው ስላልሆነ ሊመነኩስም ሆነ ቄስ ሊሆን አይችልም
ከሆነም ሰይጣን ራሱ ቄስ አስተራየ ሊሆን ይችላል
በላይ ብዙ የጠቀስክ መስሎህ ራስህን ብታሙዋሙቅ የራስህን አላዋቂነት እና ኢክርስቲያናዊነት እንጂ ሌላ የምታምጣው ነገር የለም::ተባራሪ ጽሁፎች የጠቀሱትን በማንሳት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ነገረ መለኮት አዋቂ ለመምሰል ትሞክራለህ:: ነገር ግን ግልጥ የሆነው ትዕቢትህ እና ሌላው ቢቀር በእድሜም በትምህርትም የሚበልጡህን አባት መዘርጠጥህ ማንነትህን ግልጥ አድርጎ ያሳያል:: ቀሲስ አስተርኣየ እየነገሩን ያሉት የምድጃ ወሬ ሳይሆን ትውልድንና አገርን የምናድንበት ነው::የሰከነ የረጋ አእምሮ ወደፊት ያስተውለዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::
ጅሉ ይሁን ; ኣስተያየት የሰጠሀው በበላይ አሉቡአልታ ላይ ነው:: በላይን ብትጠይቀው ይስላል:: የቀሲስን ጥሁም የገባህም ኣይመስል:: ኣንተ ጠለቅ ያለ ነገር ሳይሆን ከምድጃ የተፈጠረ ወሪ ነው የሚገባህ
ኣበበ በለው ቀሲስ ሰይጣን ቀሰሰ ኣላሉም;; ኣበበ በለው ቱሪናፍ ምን አንደ ሆነ ያውቃሉ? ኣርሱን ነው አየሰሩ ያለው:: አንደ ጅል ቆሞሶች:: አርሶም ቆመስ ሊሆኑ ይችላሉ;; በኣንደራዎ መጡበዎት ኣይደል!
እደማርያም
በጣም ጨዋ ሰው ስለሆኑ አመሰግኖታለሁ: ከእንደርሶ ካለ የተከበረና ከአንደበቱ የሚወጣው ቃል ከሚጣፍጥ አዋቂና ትሁት ሰው የሚጠበቅ መልስ ስለ ስጡኝ አመሰግናለሁ: የሰጡኝንም ሹመት ተቀብያለሁ: ጅሉ ቆሞስ ነው ያሉኝ? (Idiot chief) ማለቶ መሰለኝ ነው ወይስ (Idiot housemade)? ለሁሉም እግዜር ይስጥልኝ:
አቶ አበበ በለው ቀሲስ አስተርአየን አታውቃቸውም:: እንኩዋን እርሳቸውን ልታውቅ ስማቸውን በትክክሉ አትጽፍም:: እርሳቸው ከአንተ ጋር አፍ ይካፈታሉ ብየ አልጠብቅም::በትዕቢት ሳይሆን እንዳትደነግጥ እንጂ <> ስለሚል ነው መጽሐፉ ነው::
አቶ አበበ በለው ቀሲስ አስተርአየን አታውቃቸውም:: እንኩዋን እርሳቸውን ልታውቅ ስማቸውን በትክክሉ አትጽፍም:: እርሳቸው ከአንተ ጋር አፍ ይካፈታሉ ብየ አልጠብቅም::በትዕቢት ሳይሆን እንዳትደነግጥ እንጂ እታዝልፍ ርእሰከ ለብእሲ አብድ ለሰነፍ ሰው ራስህን አታውርድ ስለሚል ነው መጽሐፉ ነው::
አቤት ጉድ
ወይ ዘንድሮ
ሁሉም ሆነ ዜሮ
በይቅርታ ታላቅ ደስታ ማግኘት ይቻላል ስለይቅርታ ብትጽፉ
ስለ ግዕዙ : ትክክል ነኝ ብለህ ታስባለህ ?
ምናልባት እኔ እሆናለሁ ለማውራት የማልፈልገው
ምክንያቱም ግሌቡ እኔን ስለማይመጥነኝ ነው
ገባህ ?
ሁሉም ጊዚው ሲደርስ ስለሰራው ስራ ይጠየቃል ምናለበት የራሳችን ሳያንስ የሰውን እያወራን ሀጢያት በራሳችን ላይ ባንጨምር !!!
አቤት ጉድ