ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን ይውረድ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ

September 20th, 2016 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
 1. Lesson to learn
  | #1

  የትግል አጋሪነት ጥሪውን መልስ ስለሰጣችሁ በግሌ ለሁላችሁም አክብሮት አድናቆት ፍቅር ክብር እየሰጠሁ አመስግናለሁ እላለሁ
  እንደድሮው የተማሪነት ዘመኔ ቢሆንማ የትግሬ ልጅ የወላይታ የጎጃም ..ተባብለን ተክፋፍለን ለመንግስት ተቃውሞ ወጥተን አናውቅም ነበር ግዜ ያመጣው ጣጣ ሆነና ክትግራይ ተወላጆች ሲባል ደስ አለኝ
  ድሮ በግል ራሱን ወክሎ ወይም ት/ቤቱን ወክሎ ይመጣ እንጂ ዘር በዘር ታስቦም አያቅም ይህን የሚሰሩ አልነበሩም አይደልም ግን ብዙሃናችን ክጋደኛችን ጋር መጥተን ሰልፉን ትግሉን ተቀላቅለን ነበር

  በጣም የሚግረማችሁ ዶሮዎች ሁሉ በክልል ተደራጅተው እንደሚሸጡ የወላይታ ዶሮ ነው ሽሮውም የየሽሬ ነው እየተባለ ሲጨልፍልኝ ዶሮውም እህሉም በክልል ተደራጀ ብዬ መቀለድ ፈልጌ ድንገት ትግሬው ጋደኛዬ ቢረዳኝም ዘመዶቹ ቀልዱንም በክፉ ቢተረገሙትስ ከአፌ መለስኩት እላችሁላሁ
  እንካንስ ሌላውን እኔን ባለብዙ የትግሬ ጋደኛ የነበርኩት ፍርሃት ነዛብኝ

  ስንቶቹን እንደቀልድ መሸሽ እንድጀምር አረገኝ ምክንያቱም የማውቁኝ የትግራይ ልጆችን ጸባይ ሳይ ወይም አምላኬ ምን ክፉ ግዜ መጣ ብየ ከአጉል መነጋገር አፍን ማሰር ብዬ ርቆ ማማት ይሻላል
  ለማኛውም ኑ አንድ እንሁን እኛ ወገናችሁ እንጂ ጠላት መሆን እንችልም

  ከልብ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ

 2. TSIONAWI
  | #2

  dear ABUGIDAS
  MY Observation is as follows :
  >>>
  LACK OF TRUST by the General Public
  LACK OF VISION by the Opposition Leaders &
  LACK OF FLEXIBILITY by the ruling EPRDF party.
  That is why we always say the focus should be on forming a formidable
  organization that can speak with one voice represents all these dispersed individual voices and put a bet and challenge the ruling
  EPRDF party instead of voicing separately and dispersed.
  Thus I say that the prioritization of the agendas done by the opposition
  political leaders was also wrong just the same way the EPRDF did in
  prioritization of its own agendas. In the end the grass (public)suffered
  the most.
  The blame goes to all the three sides -
  1. the public for being not positive & hesitant to mobilize for change
  and being well organized,
  2. the opposition politicians for failing to come up and disclose a
  coherent and integrated rallying political philosophy and vision,
  2. The EPRDF ruling party for being hard headed and inflexible to its
  methodologies while its policies were sound enough.
  Hence everybody missed the boat ! YE FUKUKIR BET, SAYIZEGA YADIRAL ?
  I am also welcome and open to hear alternative ideas or Observations
  from those disagree with my point.
  Peace.

 3. ገረመው
  | #3

  መወገድ አለብት እስማማለሁ ግን እንደትና በምን መንገድ? ለውጥ በምኞትና ስለናፈቁት ብቻ የሚገኝ ሳይሆን የተሻለ አማራጭ ይዞ ከህዝብ ጎን መሰልፍና በሰለጠነ ስልት ትግል ማካሕእኤድ ነው እንጂ የተሳሳተ መንገድ እየደጋገሙ አዲሰ ለውጥ ይገኛል ብሎ ማሰብ ራስን ብቻ ማሞኘትና የወያኔ/ኢሕአደግ ዘመን ማራዘም ብቻ ነው::

 4. Tsinonawi
  | #4

  (continued…)
  I say this because, though I do not support the ruling party in its
  administrative skills, I also do not agree with Opposition’s assesement
  and characterization of the Ethiopian reality when it says “there was no
  enough democratic space for opposing”. Actually, quite to the contrary
  there was more than enough space for it. What caused the problem was
  only the misplaced priorities of the opposing parties and misunderstand-
  ding and misuse of democratic principles in their normal ways. It was
  like the mouse jumped on the sleeping cat either intentionally or
  un-intentionally where no one ever knows why !!
  Doesn’t it sound so IRONIC ?
  Yes it does ! but true .

 5. ሶሪት አድባር
  | #5

  ህውሃት ከለት ዎደለት ከነጽኣ አውጭ ፓርቲነት ዎደ ባርያ ገዥነት መደብ እየተለዎጠ ነው :::
  slav labour ቤሻንጉል ጉምዝ ዉስጥ :: ከባህርዳር ከጎንደር አፍሶ የዎሰዳቸውን ዎጣቶች :: ቤሻንጉል ጉምዝ ዉስጥ የትግራይ ኢንቨስተር እተመሩት ቦታ ላይ ባርያ slav ሆነው እየሰሩ ነው ::

 6. ሶሪት አድባር
  | #6

  ከጎንደር ከጎጃም የታፈሱት ዎጣቶች ቤሻንጉል ዉስጥ ደን እያስመነጠሩዋቸው ነው :: መስፍን ኢንጂነሪንግ ለቺፕዉድ ፋብሪካው ሰሜን ሸዋ ዉስጥ የተረፈዉን ደን አስመንጥሮ ጨርሶታል ::

 7. Lesson to learn
  | #7

  Tsinownawi
  የተጻፉው በአማርኛ ነው በአማርኛ መመለስ ስትችል በእንግሊዝኛ አስተያየት መስጠትህ
  እንደድውያን ወያኔዎ ግዕዝና አማርኛውን እንዲጠፋ ከሚታገሉት አካል አንዱ ያስመስልሃል
  ሁለተኛ አስተያየቴ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን እንዲሚሉት ተቃዋሚው የሚኖረው በተላያየ ክልልና አገር ነው ወያኔ መንግስት ግን በአገሮታ ገዝብና ሃብቶ አገሪታን ክልል ሁሉ ጥፋት ተልዕኮውን እያካሄ ነውና ይህንን የአቅም ህኑታ መገንዘብ አለብህ
  ዘረኝነት የወያኔ ስራ ነው አፓርታይድን ለመጣል ረጅም ጊዜ ይፍጅ እንጂ ትግሉ ተጀምራል የነጻነት ብርሃን እየታየ ነው
  አታፈግፍግ ሕዝቡንም ተቃዋሚው በፈረንጆች ታግዞ ሊያጠፋው ከተነሳ ወያነ ድርጅት ጋር እኩል መውቀስህ ያሳዝናል

 8. Anonymous
  | #8

  Lesson to learn :
  የትግል አጋሪነት ጥሪውን መልስ ስለሰጣችሁ በግሌ ለሁላችሁም አክብሮት አድናቆት ፍቅር ክብር እየሰጠሁ አመስግናለሁ እላለሁ
  እንደድሮው የተማሪነት ዘመኔ ቢሆንማ የትግሬ ልጅ የወላይታ የጎጃም ..ተባብለን ተክፋፍለን ለመንግስት ተቃውሞ ወጥተን አናውቅም ነበር ግዜ ያመጣው ጣጣ ሆነና ክትግራይ ተወላጆች ሲባል ደስ አለኝ
  ድሮ በግል ራሱን ወክሎ ወይም ት/ቤቱን ወክሎ ይመጣ እንጂ ዘር በዘር ታስቦም አያቅም ይህን የሚሰሩ አልነበሩም አይደልም ግን ብዙሃናችን ክጋደኛችን ጋር መጥተን ሰልፉን ትግሉን ተቀላቅለን ነበር
  በጣም የሚግረማችሁ ዶሮዎች ሁሉ በክልል ተደራጅተው እንደሚሸጡ የወላይታ ዶሮ ነው ሽሮውም የየሽሬ ነው እየተባለ ሲጨልፍልኝ ዶሮውም እህሉም በክልል ተደራጀ ብዬ መቀለድ ፈልጌ ድንገት ትግሬው ጋደኛዬ ቢረዳኝም ዘመዶቹ ቀልዱንም በክፉ ቢተረገሙትስ ከአፌ መለስኩት እላችሁላሁ
  እንካንስ ሌላውን እኔን ባለብዙ የትግሬ ጋደኛ የነበርኩት ፍርሃት ነዛብኝ
  ስንቶቹን እንደቀልድ መሸሽ እንድጀምር አረገኝ ምክንያቱም የማውቁኝ የትግራይ ልጆችን ጸባይ ሳይ ወይም አምላኬ ምን ክፉ ግዜ መጣ ብየ ከአጉል መነጋገር አፍን ማሰር ብዬ ርቆ ማማት ይሻላል
  ለማኛውም ኑ አንድ እንሁን እኛ ወገናችሁ እንጂ ጠላት መሆን እንችልም
  ከልብ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።