ጉዳዩ፤ በቤተክርስቲያናችን፤ ሰላም፤ አንድነትና ዘላቂ እድገት እንዲገኝ ስለ ማድረግ፤ – የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓለም አቀፋዊ የምእመናን ማሕበር

October 26th, 2009 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. Yikerbelen
    | #1

    yete newu yalewu ye alem akefe ye EOT assocaition? folks are always folks.

  2. Tessema
    | #2

    Melke Tifu besim yidegfu! “ALem Akef?”

    We know these is a Got(Mender Association) and we know who these Failures are.

  3. ቀሲስ
    | #3

    አቤት፣አቤት ይህ መግለጫ ተስፋን እኮ አስፈነደቀው፣ለካ ከዘመዶቹ ከተሀድሶዎች የወጣ መግለጫ ስለሆነ ነው የፈነደቀው፥እነ ተስፋ ብለው ብለው በቤተ ክርስቲያናችን ስም መግለጫ ማውጣት ጀመሩ እንዴ?ተስፋ እባካችሁ መጀመሪያ ራሳችሁን በንስሃ አድሱ፣መጀመርያ ራስህን መርምር፣ምን እየሰራሁ ነው?በዉኑ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ እንዳለው ጌታችን ትእዛዙን ጠብቂያለሁ?ቤተ ክርስቲያንን ላድስ ከማለቴ በፊት፣ሌላውን ከማስተማሬ በፊት፣ሌላውን ከመከሬ በፊት እኔ ታድሻለሁ?ራሴን ጠብቂያለህ?ራሴን አስተምሬያለሁ?ወዘተ… ብለህ ራስህን ጠይቅ፣በ አሁኑ ምግባርህ እንኳን ሌላውን ልታስተምር ይቅርና ራስህም በስድብ እና በጥላቻ ተሞልተህ ጨለማ ውስጥ ነው ያለህ፥ከቤተክርስቲያን መጽሃፍት እስቲ ማን ወንድ ነው ማሸሻል የሚችል?ከዚህ በፊት የነብያት ጾም በህዳር 16 መጀመሩ ወርቶ ሁልጊዜ በህዳር 15 ይጀመር ብሎ ሲኖዶስ ቢወስንም፣እስካሁን ይህንን ውሳኔ ያልተቀበሉ ከሊቃውንቱም ከምእመማኑም አውቃለሁ፥ምክንያቱም ከአሁኑ ውሳኔ የበፊቱን የቤተ ክርስቲያን አባቶች የሥርዓት ውሳኔዎች ነው ምእመናኑ የሚከበር የሚጠብቅ፥ የአሁኑን እማ እኮ እያየናቸው ነው፥ ስለዚህ ተስፋ እና መሰሎችህ ከቤተ ክርስቲያን መጽሃፍትም ሆነ ሥርዓት ይቀነሳል ይሻሻላል ብላችሁ የምትጠብቁ ከሆናችሁ ተስፋችሁን ቁረጡ፥እኛ ም እመናን የነበረው ያለው ይቻለናል፣እንዲቻቻል፣እንዲቀየር የምንፈልገው የለም፥ ይህንን ተላልፎ እቀይራለሁ የሚል የሲኖዶስ አባልም ይሁን፣የማኅበር፣ተሀድሶም ይሁን ተዋህዶ እኛ ምእመናን በፍጹም አንቀበለውም፥”ሃይማኖት እንደቀደሙት አባቶችችን “ነው የምንል፥ያለውን ለማሻሻል ማንኛውም አካል ብቃቱም፣ችሎታውም፣ሞራሉም የለውም፥የነበረውን የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያንን ሥር ዓት የሚለውጥ ቢመጣ እንኳን ሰው የሰማይ መልአክም ቢሆን አንቀበለውም፣አንቀበለውም፣አንቀበለውም

  4. ቀሲስ
    | #4

    አቤት፣አቤት ይህ መግለጫ ተስፋን እኮ አስፈነደቀው፣ለካ ከዘመዶቹ ከተሀድሶዎች የወጣ መግለጫ ስለሆነ ነው የፈነደቀው፥እነ ተስፋ ብለው ብለው በቤተ ክርስቲያናችን ስም መግለጫ ማውጣት ጀመሩ እንዴ?ተስፋ እባካችሁ መጀመሪያ ራሳችሁን በንስሃ አድሱ፣መጀመርያ ራስህን መርምር፣ምን እየሰራሁ ነው?በዉኑ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ እንዳለው ጌታችን ትእዛዙን ጠብቂያለሁ?ቤተ ክርስቲያንን ላድስ ከማለቴ በፊት፣ሌላውን ከማስተማሬ በፊት፣ሌላውን ከመከሬ በፊት እኔ ታድሻለሁ?ራሴን ጠብቂያለህ?ራሴን አስተምሬያለሁ?ወዘተ… ብለህ ራስህን ጠይቅ፣በ አሁኑ ምግባርህ እንኳን ሌላውን ልታስተምር ይቅርና ራስህም በስድብ እና በጥላቻ ተሞልተህ ጨለማ ውስጥ ነው ያለህ፥ከቤተክርስቲያን መጽሃፍት እስቲ ማን ወንድ ነው ማሸሻል የሚችል?ከዚህ በፊት የነብያት ጾም በህዳር 16 መጀመሩ ቀርቶ ሁልጊዜ በህዳር 15 ይጀመር ብሎ ሲኖዶስ ቢወስንም፣እስካሁን ይህንን ውሳኔ ያልተቀበሉ ከሊቃውንቱም ከምእመማኑም አውቃለሁ፥ምክንያቱም ከአሁኑ ውሳኔ የበፊቱን የቤተ ክርስቲያን አባቶች የሥርዓት ውሳኔዎች ነው ምእመናኑ የሚከበር የሚጠብቅ፥ የአሁኑን እማ እኮ እያየናቸው ነው፥ ስለዚህ ተስፋ እና መሰሎችህ ከቤተ ክርስቲያን መጽሃፍትም ሆነ ሥርዓት ይቀነሳል ይሻሻላል ብላችሁ የምትጠብቁ ከሆናችሁ ተስፋችሁን ቁረጡ፥እኛ ም እመናን የነበረው ያለው ይሻለናል፣እንዲሻሻል፣እንዲቀየር የምንፈልገው የለም፥ ይህንን ተላልፎ እቀይራለሁ የሚል የሲኖዶስ አባልም ይሁን፣የማኅበር፣ተሀድሶም ይሁን ተዋህዶ እኛ ምእመናን በፍጹም አንቀበለውም፥”ሃይማኖት እንደቀደሙት አባቶችችን “ነው የምንል፥ያለውን ለማሻሻል ማንኛውም አካል ብቃቱም፣ችሎታውም፣ሞራሉም የለውም፥የነበረውን የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያንን ሥር ዓት የሚለውጥ ቢመጣ እንኳን ሰው የሰማይ መልአክም ቢሆን አንቀበለውም፣አንቀበለውም፣አንቀበለውም

  5. Metreyes
    | #5

    It is amazing that this is written by the leader of the gangesters in Dallas to his Woyane bosses. For those of you that are reading this article read about the famous author on most of the Amharic sites including blogs like Senbete.

  6. Awoke
    | #6

    What they call “Alem Akef” is another mischeveous organization established with the guidance of Getachew Haile and his “sefer” supporters. The author serves just as the mouth piece of the underground organization. Surptisingly, they are now bowing to Aba paulos in the name of Sinodos.

    You will go no where but fail as usual.

  7. ወገኒ
    | #7

    “Awoke”, “Metreyes”, “kesis”, and “Tessema”,

    Thank you for taking time to give your comments. However, although it’s your right to write whatever you like, it’s a pity that you prefer not to addrsss the important issues raised in the letter. I do hope you’ve noted that it addresses all contending parties and that it calls for unity, reconciliation, and progress.

    If you don’t agree with the letter’s conclusions and recommendations, why don’t your provide your superior option, if you could, instead of practising the usual denigration and useless insult? Do you think that such an action will have any use or positive effect? Insult is like spitting against the wind.

    May the Almighty help our beloved church and nation!!!

  8. ሰርየ
    | #8

    ባንድ አፍ ሁለት ምላስ:
    ይሂእን የጻፈው የሊሞዚን ነጅ ስለ ሲኖዶስ ቀርቶ መጽሃፍ ቅዱስ አንብቦ የማያዉቕ ነው:: የጻፉለት ጡረታ የዎጡ ዶችቶሮች ናቸው.

  9. ሶ ሶ
    | #9

    የቅዱስ ሲኖዶሱ ጉባዔ ያለስምምነት ተበተነ E-mail
    Wednesday, 28 October 2009
    Image
    ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ
    Image
    አቡነ ሳሙኤል
    - ልዩነት የፈጠረው የአቡነ ሳሙኤል ምደባ ጉዳይ ነው

    በታምሩ ጽጌ

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ጥቅምት 11 ቀን 2002 ዓ.ም. በእርቅና በጸሎት ተጀምሮ ጥቅምት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. ያለ ስምምነት መበተኑን ከተሳታፊዎቹ አንዳንድ አባቶች በተለይ ለሪፖርተር ጋዜጣ ገለጹ፡፡

    ጉባኤው ያለ ስምምነት የተበተነበትን ምክንያት አባቶቹ ሲያስረዱ፣ ለጉባኤው ቀርበው የነበሩት 18 አጀንዳዎች ላይ ውይይት ተደርጐ በሰላም ካጠናቀቀ በኋላ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ሳሙኤልን በእጣ እንዲመደቡ፣ በእጣው ውስጥም ከተካተቱት ትንሣኤ ማተሚያ ቤት፣ የሕፃናት ጉዳይ ድርጅት፣ የልማትና ተራድዖ ኮሚሽን እና በመንበረ ፓትርያርክ ትምህርትና ማሰልጠኛ ክፍል መካከል፣ የቤተ ክርስቲያኗ የልማትና ተራድዖ ኮሚሽን በመውጣቱና ቅዱስ ፓትርያርኩ በመቃወማቸው ነው፡፡

    የአቡነ ሳሙኤልን አዲስ ምደባ በተመለከተ ከጥቅምት 14 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ አዲስ አጀንዳ የቀረበ መሆኑን የገለጹት አባቶች፤ ”የት ይመደቡ” ለሚለው ጥያቄ ቅዱስ ፓትርያርኩ፤ መቀሌ እንዲመደቡ የመጀመሪያ ጥቆማ ማድረጋቸውን ተናግረዋል፡፡

    ቀደም ብሎ ከግንቦት ወር እስከ ሐምሌ 2001 ዓ.ም. በነበረው ውዝግብ የተነሣ በትግራይ ሕዝብ በኩል ተቀባይነት ሊያገኙ ስለማይችሉ፣ በልማትና ተራድኦ ኮሚሽን ቢመደቡ የተሻለ እንደሚሆን አንድ የሲኖዶሱ አባል ሌላ ጥቆማ መስጠታቸውን አባቶቹ ገልጸዋል፡፡ “እርሳቸው ረአቡነ ሣሙኤልሪ ከውጭ ይሁኑና ምደባውን በተመለከተ እኛ እንነጋገር” በሚል ሌላ አባል ሐሳብ ቢያቀርቡም ምላሽ አለማግኘታቸውን ተናግረዋል፡፡

    በሀገረ ስብከቱ ለረጅም ዓመታት መሥራታቸውን፣ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ትዕዛዝ ብዙ የማይረሱ ሥራዎችን መሥራታቸውንና ብዙ ፈተናዎችንም ማለፋቸውን በመግለጽ ንግግራቸውን የጀመሩት አቡነ ሳሙኤል፤ በአንድ ቤት ታምቀው ይሠሩ ለነበሩ የቤተ ክርስቲያኒቱ አገልጋዮች ባሠሩት ሕንፃ ውስጥ በመመደብ፣ የሀገረ ስብከቱን ሥራ ቀና እንዲሆን ማድረጋቸውን ተናግረው፤ “ጥፋተኛ ተብዬ ከሀገረ ስብከቱ ብወጣም ደስተኛ ነኝ፤ አይከፋኝም” ማለታቸውን አባቶቹ ገልጸዋል፡፡

    “አባቶች ባዘዙኝ ቦታ ለመሥራት ፈቃደኛ ነኝ፡፡ አባታችንና አባቶቻችን ያሳዘንኳችሁ ካለ ይቅር በሉኝ” በማለት እርቅ ወርዶ እንደነበር አንዳንድ የጉባኤው ተካፋይ አባቶች አስታውሰዋል፡፡

    አቡነ ሳሙኤል ተናግረው ሲያበቁ፣ ቅዱስ ፓትርያርኩ “መቀሌ መድቤዎታለሁ” ሲሉ ሌሎቹ ሁለት የሲኖዶሱ አባሎች ደግሞ የሀገረ ስብከቱን ፋይናንስ በሚያጣራው ኮሚቴ በየጊዜው ለቃለ ምልልስ ስለሚፈለጉ አሰበ ተፈሪ ወይም በአዲስ አበባ ዙሪያ ቢመደቡ የተሻለ እንደሚሆን ሐሳብ አቅርበው እንደነበር ተሳታፊ አባቶች ተናግረዋል፡፡

    ቅዱስ ፓትርያርኩ ስለተባሉትም ሆነ ስለተጠቆሙት ቦታዎች ምንም ምላሽ ባለመስጠታቸው፤ የሲኖዶሱ አባላት የተለያዩና ጠንካራ አስተያየቶች መሰንዘራቸውን ተሳታፊ አባቶች ገልጸዋል፡፡

    ቅዱስ ሲኖዶሱ እንደሚያዘው፣ አንድ አባት የሚመደቡት በፈቃዳቸው እንጂ በግድ መሆን እንደሌለበት በመግለፅ ተጽዕኖ መደረግ እንደሌለበት የጉባኤው አባላት አስተያየት መስጠታቸውን ተሳታፊ አባቶች ተናግረዋል፡፡

    “እኔ እዚህ የመጣሁበትንና የተወለድኩበትን ዕለት ረግሜዋለሁ” በማለት አስተያየት በሰጡት አንድ አባት በሰጡት አስተያየት፣ ሦስት አባቶች ተመርጠው ቦታውን አጥንተው እንዲያቀርቡ ሐሳብ ማቅረባቸውን ታውቋል፡፡

    ቅዱስ ፓትርያርኩ ስብሰባው በአግባብና በስርዓት እንዲመራ እንዲያደርጉ አባላቱ መጠየቃቸውንና አንዳንዶቹም ይቅርታ በመጠየቅ አቋርጠው በመውጣት፣ ከሰዓትም ሳይመለሱ መቅረታቸውን ተሳታፊ አባቶች ገልጸዋል፡፡

    አንዳንድ የሲኖዶሱ አባላት በሰጡት አስተያየት፣ ቅዱስ ሲኖዶሱ ለማኝና ተለማኝ መሆን እንደሌለበት ተናግረው፣ “የሰላም ሲኖዶስ ከሆነ ለምን በሰላም አንፈታውም” ሲሉ ቅዱስ ፓትርያርኩ “ያላለቀ ጉዳይ አለ፡፡ ከአንድ ወር በኋላ ቅዱስ ሲኖዶሱ ይሰበሰባል፤ ወይም ይደርና እንነጋገር” በማለታቸው ለጥቅምት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. መቀጠሩን ተሳታፊ አባቶች ተናግረዋል፡፡

    ለጥቅምት 16 ቀን 2002 ዓ.ም. በይደር የተቀጠረው ጉባኤ በጸሎት ከተከፈተ በኋላ የአቡነ ሳሙኤል ጉዳይ ሦስት ሰዎች ተመርጠውና አጥንተው እንዲመጡ እንዲደረግ የሚል አስተያየት ሲነሳ፤ ቅዱስ ፓትርያርኩ “ወደመረጥኩት ሀገረ ስብከት ቢሄዱ የተመረጠ ነው” ማለታቸውን ተሳታፊ አባቶች ገልጸዋል፡፡

    የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉዳይንና የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት እንዲያቀርብ የተሰየመው ኮሚቴ፤ ..የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት እንዳልደረሰለትና ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቆ አስተዳደርን በተመለከተ ባቀረበው ሪፖርት ችግሩ የቤተ ክርስቲያኗ መሆኑን በመናገር የምትመራበት ስርዓት እንደሌላትና ሕግም ቢኖር እርስ በርሱ የሚጋጭ መሆኑን በገለጸው መሠረት አቡነ ሳሙኤል አስተያየት መስጠታቸውን ተሳታፊ አባቶች ተናግረዋል፡፡

    አቡነ ሳሙኤል በሰጡት አስተያየት፤ አጣሪ ኮሚቴው ስለ ሀገረ ስብከቱ አስተዳደር ጉዳይ ባደረገው ሪፖርት ችግሩ በሙሉ የቤተ ክርስቲያኗ መሆኑን እንጂ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ችግር ባለመሆኑና ጥፋተኛ ስላልሆኑ ወደ ሥራቸው እንዲመልሷቸው በድጋሚ መጠየቃቸውን ተሳታፊ አባቶች ገልጸዋል፡፡

    በሰላማዊ መንገድ ቅዱስ ሲኖዶሱ በፈለገው ቦታ እንዲመድባቸው በድጋሚ አስታውሰው፤ “በቀድሞ ቦታዬም ቢሆን ችግር ስለሌለብኝ በሕግም ቢሆን እገባለሁ” ብለው ከተናገሩ በኋላ፣ በሁሉም የሲኖዶሱ አባላት ዘንድ ለጥቂት ደቂቃዎች ያህል ዝምታ ሰፍኖ እንደነበር ተሳታፊ አባቶች ተናግረዋል፡፡

    እሑድ ጥቅምት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ ባደረጉት ስብሰባ ቅዱስ ፓትርያርኩ ስብሰባውን ሲጀምሩ እንደተናገሩት፤ በግንቦት 2001 ዓ.ም. ስብሰባ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአምስት ይከፈል ሲባሉ ረአቡነ ሳሙኤልሪ አሻፈረኝ ማለታቸውን ነገር ግን ከቦታቸው ይነሱ አለማለታቸውን፤ እራሳቸው ባመጡት ጣጣ እዚህ መድረሳቸውን፣ በአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ (ቪ.ኦ.ኤ) “ፓትርያርኩ ለ17 ዓመታት ምንም አልሰሩም” በማለት ስም የሚያጠፉ አንዳንድ አባቶች መኖራቸውን በመግለጽ “አታስፈራሩኝ፤ ዛቻ ለማንም አይጠቅምም” በማለት መናገራቸውን ተሳታፊ አባቶች ተናግረዋል፡፡

    ከብዙ ልመናና አስተያየት በኋላ ሦስት አባቶች (አቡነ ኤልሳዕ፣ አቡነ አትናቴዎስና አቡነ ፊልጶስ) ተመርጠው አቡነ ሳሙኤል ሊመደቡ ይችላሉ ያሏቸው ቦታዎችን መምረጣቸውን የተናገሩት ተሳታፊ አባቶች፤ አራት ቦታዎች (ትንሣኤ ማተሚያ ቤት፣ የሕፃናት ጉዳይ ድርጅት፣ የልማት ኮሚሽንና የመንበረ ፓትርያርክ ትምርትና ስልጠና ክፍልን) መምረጣቸውን ተናግረዋል፡፡

    ከቃለ አዋዲ ውጭ በእጣ እንዲመደቡ ቢደረግም ዕጣው ሲወጣ “ልማት ኮሚሽን” የሚለው በመውጣቱ ቅዱስ ፓትርያርኩ “በፊትም ብያለሁ፤ አሁንም አልስማማም” በማለታቸው፣ የተወሰኑ የሲኖዶሱ አባላት ጉባኤውን ጥለው በመውጣታቸው ጉባኤው ያለ ውጤት መበተኑንና ድርጊቱም ብዙ አባቶችን ያሳዘነ መሆኑን ተሳታፊ አባቶች ገልጸዋል፡፡

    እንዚህን አረመኔዎች ጠራርጎ ማቃጠል ነው አግሪዩ በትልቅ በከራናብ ሥቃይ ላይ እያለች ህዝቡን መርዳትና ማስተማር መፅእለይና መጾም ሲገባቸው እንደጶለቲከኛ ሲዶሉንና ሸር ሲሸርቡ ይውላለ አጼ ቴዎድሮስ ምን ዓይነት አዋቂ ነበሩ::ይሔ ወያኔ ጳጳስ እስካለ ድረስ ሰላም አይኖርም:: ውጤቱን እዩት::ለቅዳሜ ጥቅምት 14 ቀን 2002 ዓ.ም. 5፡00 ሰዓት ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል በሚል ጋዜጠኞቹ ተጠርተው የነበረ ቢሆንም “ይቅርታ ልጆቼ ስብሰባው ስላላለቀልን ለነገ (እሑድ) 9፡00 ሰዓት ተመለሱ” በማለት ቅዱስ ፓትርያርኩ አሰናብተው፣ በማግስቱ ጋዜጠኞች በተባሉበት ሰዓት ደርሰው እስከ 11፡30 ከቆዩ በኋላ “ይቅርታ ስብሰባው ለረቡዕ ስለሚቀጥል ሐሙስ ጥቅምት 19 ቀን 2002 ዓ.ም. መግለጫው ይሰጣል” በሚል አቡነ ገሪማ (የተራድኦ ልማት ኮሚሽኑ የበላይ ጠባቂ ሊቀ ጳጳስ) ጋዜጠኞቹን በድጋሚ አሰናብተዋል፡፡

    ቅዱስ ሲኖዶሰ ያቋረጠውን ስብሰባ በዛሬው ዕለት ይቀጥላል ተብሎ እንደሚገመት ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ወገኖች አረጋግጠዋል፡፡

  10. danial351
    | #10

    እነዚህ ወያኔዎች ለራሳቸው የሚበሉትና ህዝቢ የሚጨፈጭፉ ቅጥሮኞጭ
    እኔ ዳኒኤል ገብረሚካኤል ሓድጉ ከሰግላት
    እነዚህ ኣምባገነኖች የኢትዮጵያ ሃገራችን መሪዎች የሚባሉ በእውነትና በትክክል ለሃገራችን ኢትዮጵያ የሚመሩና የሚያስታዳድሩ መሪዎች ኣይደሉም፣፣

    ታድያ እንዚህ መሪዎች ለራሳቸው ብቻ ለሆዳቸው የሚበሉትና ህዝባችን ኢትዮጵያ በረሃብ እየተሳቃየ እዋለ እያደረ ለራሳቸው ብቻ የሚስተዳደሩ መሪዎች ብቻ በመሆናቸው ለህዝባችን ኢትዮጵያ ከረሃብና ከድርቅ የሚረዱት መሪዎች ኣይደሉም፣፣

    እነዚህ ኢሃኣዴግ መሪዎች ለህዝባችንና ለሃገራችን የቆሙ ሳይሆኑ ከነርሳቸው በጥቅም የሚጋዙት ሃገራችን ወደ ሱዳን ይሁን ሌላ ኣገር ቆርሶ ለጥቅሙ ሲል ታይቶ የማይታወቅ ገበን በሃገር ክህደት ወያኔዎች ገበን እየፈፀሙ ይገኛሉ፣፣ መሬታችን ለሱዳን በመስጥት ወጎኖቻችን እዛ የሚኖሩት የነበሩት ህዝባችን ብሃይል የኛ መሬት ኣይደለም በማለት ከሱ ቦታ ኣልቅቖ ከችግር ሜዳ ላይ ይገኛሉ፣፣

    እኔ መልእክት የሚያስታላልፎው ለጭቁኑ ህዝባችን ኢትዮጵያ ወያኔ ለ2002 ዓ/ም መረፃ ህዝባችን እንዳትታለል ኣደራ ወደ ስልጣን እንደገና እንዳይወጣ ድምፅህን ከጨህ ጥሩ ነው ሰላማዊ ምርጫ ወያኔ ያካይዳል ብለህ እንዳትምን፣፣

    ስለ ሆነ እጅህን ኣጣምረህ ቁጭ ብለህ ማየት መፍትሄ ኣይደለም ጭቁኑ ህዝባችን ኢትዮጵያ ወያኔ በሰላማዊ የሚያምን ስርዓት ኣይደለም በሃይል ወደ ላይ የተሰቀለ ስርዓት በሃይል ማውረድ ስለ ሆነ ሁላችንም ብሄር ብሄርሰቦች ህዝባችን ኢትዮጵያ ለወያኔ ለመገርሰስ ኣብረን ሊንነሳ ነው የሚለው በሃይል የሚያምነው ስርዓት በሃይል መውረድ ስለ ሆነ ኣማራጭ እዚ ነው፣፣

    በህዝብ የተመረጠ መንግስት መትከልና እኛ የምንፈልገው ኣንዲትና ዴሞክራስያዊት ኢትዮጵያ ለመገንባትና ለመመስረት ስለ ሆነ ጭቑኑ ህዝባችን ኢትዮጵያ ኣብረሃ ተባብረህ ተነሳ፣፣

    እዛ ከትግራይ ክልል የሆነች ከተማ ፋፂ ኣከባቢ ዛላንበሳ የሚትገኝ ታስሮ የሚገኙ ጋዶኜቼ እግዚኣቤሄር ይማር፣፣ ኣክሊል መዝገቦ ——— ከሰግላት
    ሃይለ ለገሰ ———– ከሰግላት
    ኣብርሃም ወለኣነንያ ——— ከሰግላት
    ሄኖክ ጋይም ———– ከዛላንበሳ እነዚህ ጋዶኞቼ በሂወት ካላቹ ሰላም በሉልኝ፣፣ እኔ እንካን ለወያኔ ለመገርሰስ ከትግል ሜዳ ነው የሚገኘው፣፣ ጋዶኞቼ እኔ የት ቦታ እንዳለሁት ኣያውቁም እሱርቤት ውስጥ ካሉ ጋዶኞቼ ነው እኔ ወደ በርሃ ወደ ትግል ሚዳ የሄዱኩትና፣፣ እኔ በርሃ ላይ የወጣሁት እንደምሃነይ ከሰሙ ወዴ እኔ እንደሚመጡት ርግጠኛ ነኝ ግን ማን ይንገራቸው፣፣ ግን ከእሱር ይወጣሉ ብየ እንካን ኣላምንም፣፣

    እነዚህ ጋዶኞቼ ቦዜኔዎች ተብሎችዋል ነው የታሰሩ፣ ግን ቦዜኔዎች ኣይደሉም የ10ኛና የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በጣም ትህትናና የዋህነት ያላቸው ሰዎች ናቸው፣፣ ያደረጉት ገበን የለም፣፣ እዛ ውስጥ ከተማ ፋፂ የሚረቡሹ ተብሎ ነው በጥርጠራ የታሰሩ፣፣ ግን ከወያኔ መኖር እስከ መቼ ከወያኔ ጨቓኝ ሞኖር ኣይቻልም ዝምብሎ ህዝቢ እየጨፈጨፈ ህዝቢ በረሃብ እየገደለ ከወያኔ መኖር ማለት ከሴት ጅብ ሰፈር መተኛት ማለት ነው፣፣
    ፃህዋ የሚትገኝ ከባቢ ዛላንበሳ ሓዳስ ሓድጉ፣
    ኣስመራ የሚትገኝ ለምለም ሓድጉ
    ዛላንበሳ የሚትገኝ ለተብርሃንና ገብረሚካኤል ሓድጉ ሰላም በሉልኝ፣ ሰላም ቅሳነት፣ ርግበ፣ ኣፈወርቂ፣ ኣደስ ኣበባ የሚገኝ በየነ ገረፃድቕ (ወዲ ኣበሓበሽ)ሁሉም ጭቁኑ ህዝባችን ኢትዮጵያ ሰላም በሉሉኝ እግዝኣቤሄር ከወያኔ ያድነህ፣ ሰላም ሰላም፣ ዓወት ንውፅዓት!!

    ድል ለጭቁኖች ከት.ህ.ዴ.ን (ከትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ)

    ለመለስ ዜናዊ ሰላም በሉሉኝ በእጃቹ ኣይደለም በካራ ነው ሰላም የሚትሉት ጋዶኞቼ እንዳትሳሳቱ፣ እጁ እንደ ጅብ ነው ወደ ጉድጋድ ስቦ እንዳይበላቹ እንዳትገቡ ጠንቀቅ ብላቹ ነው በስክሪቲ በካራ ሰላም የምትሉት፣፣ በካራ የሚወደው መለስ ደግማቹ በደምብ ሰላም በሉልኝ፣፣ ራሴ ከገኛሁት ችግር የለም በደምብ ሰላም እንደሚለው ጥርጥር የለም በካራና ብሽጉጥ በተላያየ ሰላም ይላሉህ ለሌቦች ሌባ መለስ፣፣

    ተጋይ ስዊት ወይ ዳኒኤል ገብረሚካኤል ሓድጉ ከሰግላት

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።