ንጉሳዊ ቤተሰቦች አገራችን አደጋኛ ሁኔታ ላይ ነዉ ያላችዉ ብለዉ ወደ ኢትዮጵያ ሊመለሱ ነዉ !
አቡጊዳ – ጥር 6 ቀን 2002
አገራችን ኢትዮጵያ ያለችበትን አደገኛ ሁኔታ በመገንዘብ ሕዝባችንን ለማሰባሰብ በሚል የንጉሳዊ ቤተሰቦችና የዘዉድ ምክር ቤት አባላት ወደ ኢትዮጵያ ሊመለሱ እንደሆነ ለዘዉድ ምክር ቤት ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለአቡጊዳ ገለጹ።
የአጼ ኃይለሥላሴ መንግስት፣ በ1966 በተቀሰቀሰዉ አብዮት ምክንያት ከወደቀ ጀምሮ በርካታ የንጉሳዊ ቤተሰቦች አገር ለቀዉ በስደት እንዲኖሩ ሲደረግ፣ የተወሰኑትም ለበርካታ አመታታ በደርግ ታስዉ የደርግ ዘመን ማብቂያ አካባቢ መፈታታቸዉ ያታወሳል።
ከኮሌኔል መንገስቱ ጽ/ቤት በታች የአጼ ኃይለስላሴ አስክሬን ተቆፍሮ ከተገኘ በኋላ፣ የንጉሳዊ ቤተሰቦች በኢሕአዴግ አገዛዝ ወቅት አጼ ኃይለሳላሴ ኦፊሴላዊ አቀባበር እንዲደረግላቸዉ ጠይቀዉ እንደነበረና የኢሕአዴግ መንግስት ግን ፈቃደኛ ለመሆን አለመቻሉየቅርብ ጊዜ ትዝታ ነዉ። በዚህም ምክንያት እንደ ንግስት ኤሊሳቤት ያሉ ታዋቂ የአለም መሪዎች፣ አጼ ኃይለስላሴን ለመቅበር ሳይችሉ መቅረታቸዉም ይታወቃል።
የንጉሳዊ ቤትሰቦችና የዘዉድ ምክር ቤቱ ከብዙ ዝምታ በኋላ፣ አሁን ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት መወሰናቸዉ ለምን እንደሆነ በግልጽ ባይታወቅም ብዙዎችን ሊያነጋገር እንደሚችል ግልጽ ነዉ። በተለይም በአሁኑ የኢትዮዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ፣ የዘዉድ ምክር ቤቱ ምን ያህል ተሰሚነት እንዳለውና ምን ያህል ለዉጥ ሊያመጣ እንደሚችል ግልጽ እንዳልሆነ የገለጹልን በጉዳዩ ላይ ያነጋገርናቸዉ አንድ የፖለቲካ ተንታኝ «የአጼዉ መንገስት ከወደቀ ሰላሳ ስድስት አመታት ሆኖታል። አብዛኛዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግሞ በደርግና በኢሕአዴግ ዘመን የተወለደ ነዉ። ስለዚህ ምንም አይነት ፍቅርም ሆነ ትዉስታ ሊኖረዉ ብዙ አይችልም። የዘዉድ ምክር ቤት መኖሩን እኔ አላወቅም ነበር። መኖሩን የሚያዉቁ ብዙ ያሉ አይመስለኝም» ሲሉ ይህ የዘዉድ ምክር ቤቱ ዉሳኔ ላይ ሰፋ ያለ ትንታኔ ሊሰጡ እንደማይችሉ አስረድተዋል።
አቡጊዳ በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃዎችን እንዳገኘ ለአንባቢያኑ እንደሚያቀርብ እያስታወቀን ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ያሰቡ የዘዉድ ምክር ቤት አባላትን ስም ዝርዝር እንደሚከተለው እናቀርባለን፡
1. ልኡል አክሊሉ ብርሃነ መኮንን ኃይለስላሴ (ነዋሪነታቸዉ ጣሊያን)
2. ልኡል ኤርሚያስ ኃይለስላሴ (ነዋሪነታቸዉ አሜሪካ)
3. ልኡል በኩረ ፍቅረማሪያም ኃይለስላሴ(ነዋሪነታቸዉ አሜሪካ)
4. ልኡል እስቲፋኖስ መንገሻ(ነዋሪነታቸዉ አሜሪካ)
5. ልኡል ዶር አስፋወሰን አሥራተ ካሳ(ነዋሪነታቸዉ ጀርመን)
6. ጄኔራል አባይ ይመኑ (መስፍነ ላስታ)
7. መላከ ኪዳን ታደሰ ሲሳይ
8. መጋቢ መክብብ አጥናዉ
9. ደጃዝማች ፍጹም አለማየሁ
10. ደጃዝማች ኃይለስላሴ ገብረ መድህን
11. ፊታወራሪ ተስፋዬ ቦጋለ
12. ልጅ አብይ እምሩ
13. ወ/ሮ ሰርካለም መኮንን
14. አቶ ፋሲል ዳዊት
15. ፊታወራሪ አስፋወሰን ጌዶ
16. ፊታወራሪ በየነ ኪዳነ ሐጎስ
17. ፊታወራሪ አሻግሬ ትርፌ
18. ደጃዝማች መኮንን ሮሮ
19. ወ/ሮ ኮኮቤ ጌታቸው
20. ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ሰይፉ
21. አቶ ይላማ መኮንን



ኢትዮጵያ ትቅደም
አቆሮቆዦ ይውደም
መሰናበቻ ያውልህ በል መልሴ
እኔ መች ሰደብኩኝ ጀግናውን አዝማሪ
ስመ ጥሩ’ውን ወገን ወዳጅ አክባሪ
ማን አድርጎህ ከነሱ ተወዳዳሪ
ጽሁፍህ ይመስክር አንተ አቃጣሪ
አንተን ብሎ ደግሞ የታሪክ ተመራማሪ
ለነፍስ ገዳዩ መንግስቱ ተከራካሪ
ስመ ጥፉ የስይጣን አጋፋሪ
ደብዳቤ ልኬልሃለሁ በተባራሪ
ፈልገህ አግኝው የኛ ተመራማሪ
ከጫካዬ ገብተህ እነ ላይ ፎካሪ
ባንተና በጌታህ ሁሉም ያለቀሱ
በመቃብርህ ላይ ድግስ ይደግሱ
በል ልጠይቀው መንጌ’ህ ዘንድ ደውዬ
ታማኝ ውሻህ ሃውልት ላይ ምን ይጻፉልህ ብዬ
መሰናበቻ ያውልህ በል መልሴ
እኔ መች ሰደብኩኝ ጀግናውን አዝማሪ
ስመ ጥሩ’ውን ወገን ወዳጅ አክባሪ
ማን አድርጎህ ከነሱ ተወዳዳሪ
ጽሁፍህ ይመስክር አንተ አቃጣሪ
አንተን ብሎ ደግሞ የታሪክ ተመራማሪ
ለነፍስ ገዳዩ መንግስቱ ተከራካሪ
ስመ ጥፉ የስይጣን አጋፋሪ
ደብዳቤ ልኬልሃለሁ በተባራሪ
ፈልገህ አግኝው የኛ ተመራማሪ
ከጫካዬ ገብተህ እነ ላይ ፎካሪ
ባንተና በጌታህ ሁሉም ያለቀሱ
በመቃብርህ ላይ ድግስ ይደግሱ
በል ልጠይቀው መንጌ’ህ ዘንድ ደውዬ
ታማኝ ውሻህ ሃውልት ላይ ምን ይጻፉልህ ብዬ
መህመድ ለበጎው አስተያየትህ እያመስገንኩኝ በሁሉም የዓለም ዘር ሴቶች እንክርዳድ ባይታጣም እንደ ንግስቲ የአንጎል መሃን ግን ሰምቼም አይቼም አላቅም:: ከእስዋ የባሰውን ባልጌ አጎቶ’ንስ ዋ በለውን አውቀሀዋል ማን እንደሆነ? ነፍሰ ገዳይ ነው በደም የሚጠየቅ የበግ
ቆዳ ለብሶ ከሰው የተደባለቀ ተኩላ ነው:: የበግ ቆዳ አለባበሱንም አልቻለበት ጅልነቱ ብዙ አሽራ ኢይተወ የሄደ ሌባ ነው::
መህምድ እኔና አንተ ቁጭ ብለን ከመቀመጫ
እንታዘብ መቸ እንዳቆመ ያተልባ ሲንጫጫ
እንናንተ አቡጊዳዎች ለምንድነው በኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ስም በኤይድስ በሽተኞች ሸንኮር ላይ የሚፈጸምውን ግፍ ይፋ ልታደርጉት ያላሻችሁት:: እባካችሁ በሽተኛው ወገናችንን እርዱ ምን ትጠብቅላችሁ የሚቻላችሁን አድርጉ::ወያኔ አውቆ ያረገው ዘዴ ነው’ና በቶሎ አጋልጡት::የጻፍኩላችሁን ጽሁፍ ካላመናችሁ አረጋግጡ ችላ አትበሉ…
አደራ አደራ ድረሱልን ይላል በሽተኛው ወገናችን!!
ለገብረዘጥ “ዲፕሎማትና ለአስመሳዩ ብሔረ አማራው ይልቅ ይህንን አርመው”
የተወልድኩት-የተወለድኩት<<<< ጊዜም-ጊዜ<<<<>>>>
በኢጣሊ-በጣሊያን>>>>>ከታዝብኮችው-ከታዘብኳቸው>>>> ቤቶ- ቤቷ>>>> በኢፒሊፐሲ-በሚጥል በሽታ>>>>ትለቅ- ታላቅ>>>ቶርች- ስቃይ( ግርፋት)>>>> ወንድሙና- ወንድሟና>>>>
ሲደብድቦት- ሲደበድቧት >>>>> ባንዲራ- ሰንደቅ ዓላማ>>>>> መሁራነና-ምሁራንና>>>>
ወያነ- ወያኔ >>> ከስቀምጡልን- ከአስቀመጡልን <>> መህመድ- መሐመድ <<<< አሽራ-አሻራ<<<<>>> እንዳቆመ- እንደሚያቆም 40% ስሕተት ከአንድ ዲፐሎማትና አስመሳይ ብሔረ አማራ ከአጼ ኅ/ስላሴ ባርያ(ገብረ) ከኮ/ል መንግስቱ ተቃዋሚ
ከወያኔ ጠላት ለመሆኑ ይቺን ወስላታ አድር ባይ ቀሳፋች አልኩ ባይ የመንደር ቱልቱላ ነፊ ጡረተኛ
ታዘባችሁ? ተማራችሁ? እራሳችሁንስ የጉረኞችን የአሉባልተኞችን ሳታውቁ መከተልን አደገኛነቱ
ገብቶአችኋል? ለመሆኑ በማይሆን ነገር ይህን ያህል የሚቀባጥሩ ያልሆነውን ሆኗል እያሉ የውሸት
የፈጠራ ታሪክ ለሚነፉላችሁ አምናችሁ ላለመከተል ምን ያሀል ዝግጁ እና ቁርጠኛ ዜጋ ናችሁ?
ለወደፊቱ ዝናቸውን የትምህርትና የሥራ ማዕረጋቸውን ለሚያስቀድሙ ሁሉ አጫፋሪ አትሁኑ
ራሳችሁ የአንድ ኢትዮጵያ ዜጋ የራሳችሁ ቋንቋና ባሕል ያላችሁ ለመሆናችሁ ሌላ ሰው እንዳይመሰክርላቸሁ ተጠንቀቁ!! ይህ የሞታችሁ ሞት ይሁን!!
“ሀገርህ በባዕድ ተደፍራለችና ወንድ ሴት ሳትል ድንጋይ መወርወር የምትችል ቅሌን ጨርቄን ሳትል ተከተለኝ”እምዬ ምንይልክ”
ተነሱ እንነሳ በአንድነት ባያስተባብር
እንደ እንቁላሉ እንጠበስ ነበር
ሹማምንት ባልቀሩ በነጮች መንደር
ቀና ከሰሩላት ለዚያች ድሀ ሀገር::
ገብረዘጥ:: የእናት ሆድ ዥጉር ጉር ነው የሚባለው ተረት ምን ያህል እውነት መሆኑን ባንተ ተረዳሁ አንተን የመሰለ የታሪክ ዝቃጭ አገሬ ምድር መፈጠርህ ያሳዝናል አገሩን የሚወድ ያገሩን ታሪክ ባግባቡ ለልጅ ልጆቹ ያስተምራል አንተ ግን የድሜ ዘልዛላው ቅጥረኛ ባንዳ በሰው አገር እያውደለደልክ ያገርህን ታሪክ እያዋረድክ ትጽፋለህ ለዚህም ከዘረኞች አለቆችህ ፍርፋሪ እንደሚጣልልህ እርግጠኛ ነኝ ሰሚ ብታገኝ ደግሞ እንዳለቆችህ ሁሉ ኢትዮ. የ100 ዓመት ታሪክ ነው ያላት ከማለት አትመለስም ነበር አንተ የድሜ ዘልዛላ በዚህ እድሜህ እኮ የተለያዩ ሃሳቦችን ማስማማት በአገርህ ሕዝብ መሀል እርቅ እንዲሆን አስታራቂ ሀሳብ ማቅረብ ሲገባህ የዘረኛነት መርዝ እየረጨህ ትገኛለህ ደግሞስ በ90 አመቱ አፍ ያልፈታ አማራ ሰምቼም አላውቅ ለምን ራስህን ትደብቃለህ ባንተነትህ ታፍርበታለህ እንዴ?ሁሉም ኢትዮጵያዊ በዜግነቱ የሚኮራ ነው የጀግና ዘር ነው እድሜ ላያቶቻችን በነሱ ደምና አጥንት አንገታችንን ቀና አድርገን ባገራችንን የምንኮራ ነን ከአንተ አይነቱ ከሃዲ በስተቀር, የድሜ ዘልዛላው በጃንሆይ ጊዜ የሳቸው አሽከር ነበርክ አሁን ደግሞ ከወያኔ ወግነህ ያገር ማጥፋት ዘመቻና ዘረኝነት እያስተማርክ ነው ቀጥሎ ደግሞ እናይሃለን ከማ እንደምትወግን እድሜህን ያሳጥረውና እስከዛስ አያቆይህ የድሜ ዘልዛላው ባለህበት አገር ገዳም የለም ነው ያልከው ላንተ ገዳም አያስፋልግህም አንደኛህን ገሃነም ትወርዳለህ አንተ እየኖርክ ያለኅው ለስጋህ ነው ለነፍስህማ መች አስበህላት አሁንማ በጣም ዘገየህ የድሜ ዘልዛላው እግዚአብሔር እውነትን ያስመልክትህ ባለጌ ቃላቶችህ ከአፍ እንዳይውጣ መልካም እንዲያሳስብህ ይርዳህ ጊዜው ቢዘገይም::
@ያየህ መስክር
ስንት ያየነውም “ያየህ መስክር” የሚለውን ስም አልተጠቀምንም ብታይም ትምክተኛ አንጎልህ ሃቅ ልትመሰክር ይከለክልሃል’ና ይህን ስም ባትጠቀም ይሻላል የሚገባህ ስም “ሃቅ ካድ”ነው::
እኔ የሚያስኮራ ባህሌን ስኮራበት አስቀያሚውን ደግሞ አፍርበታለሁ ብቻ ሳይሆን አጥብቄ እቃወማለሁ::አያቴና ቅድመ አያቶቼ ላደርጉትም ስህተት እኔ ባላደርገውም በነሱ ፋንታ ይቅርታ እጠይቃለሁ እንጂ እንዳንተና ቢጤዎችህ “በሰማይ ላይ የሚበረው አሞራ ነው ሲሉ ይብረር እንጂ ፍየል ነው” ብዬ አልደርቅም:: ይህ ጠባይ ደግሞ የልጅነቴ አብሮኝ ያደገ ባህርይ ነው እንደኔ ብዙ ኢትዮጵያዊም አለ ሃቅን መካድ ሕሊናው የማይፈቅድለት:: አገሩን የሚወድ ያገሩን ታሪክ ባግባቡ ለልጅ ልጆቹ ሊያስተላልፍ የሚችል ዜጋ ደግሞ የታሪክ ስህተቶችን እንደስህተት ተቀብሎ የተበደለውን ዘር በአያቶቼ ስም ይቀርታ እጠይቃለሁ እባክህ ልጆችህን ቂም’ና ጥላቻ የሞላው ታሪክ አታውርሳቸው የበደሉን በስህተታችውና በዱንቁርናችው ተጸጽተው ይቅርታ ጠይቀዋል ብለህ አጫውታቸው በዚች የምንወዳት አገር መጪው ትውልድ ማነሽ አንቺ ማነህ አንተ ሳይባባሉ በሰላም በፍቅር ተቃቅፈው ወደፊት እንጂ ወደሆላ የሚመልስ የታሪክ ቅርስ አናውርሳቸው ብሎ እራሱን ዝቅ አድርጎ እርቅ የሚፈልግ ዜጋ ነው እንጂ ታሪክን ደፋፍኖ ማለፍ ወደፊት ከመሽሽ በስተቀር ትርጉም የለውም ብቻ ሳይሆን አደገኛ ነው::
ለምሳሌ ያህል ላንተና ለታዳሚዎች ይችን ትንሽ በህይወቴ ካየሆቸው አስቀያሚ ፍጻሜውችን ላጫውታችሁ:: ጎረቤታችን ባላባት ነበሩ ልጃቸው ጎደኛዬ ስለነበረ ወደቤታችን ይመጣል ወደቤታቸውም እሄዳለሁ:: አንድ ቀን የጎደኛዬ እናት የባላባቱ ሚስት ማለት ነው ወንድማቸው ሞቶባቸው ሃዘን ነበር ሴትየዋ የልብ በሽታ ስላላቸው ደረታቸውን እይመቱ ሊያለቅሱ ስለማይቻል ከቤታቸው የነበርችውን “ባርያ” ፊለፊታቸው አስቀምጠው ደረቶን እይጠፈጠፉ ጠጉሮን እይነጩ በጥፍራቸው ፊቶን እየቦጨሩ ለወንድማቸው ሲያለቅሱ አላስችል ብሎኝ ከግቢያቸው ወደ ውጭ ስወጣ “የባርያዋ “ልጅ እይተንሰቀስቀ ሲያለቅስ በመታዘቤ የተሰማኝ ሃዘን በፊደሎች ልገልጸው አልችልም::እስቲ እራሳችሁን በባርያዋ ወይ ደሞ በዘጠኝ አመት ልጆ ቦታ አስቀምጡት’ና ፍረዱ ምን ይሰማችሆል? ይህ የባርያዋ ልጅ ለልጆቹ ምን አይነት ታሪክ ሊይወርሳቸው ይችላል የሱስ ልጆች እኛ አማሮች ላይ ምን አይነት አስተያየት ይኖራቸዋል ብላችሁ ትገምታልችሁ? ወገኖቻችን “ፈላሻዎች” ስንት’ሺ አመት የተቀመጡባትን የሚወዶትን አገር ጥለው የሄዱት ለምን ይመስላችሆል?
በትግራይ ውስጥ በአጼ ዮሓንስ ጊዘ ጀበርቲ እስላሞች ወንድሞቻችን ወደ ክርስትና ካልገባችሁ ፈብሎ ምላስቸውን ይቆረጡ ነበር:: አንድ ህብረተሰብ ደካማ ታሪኩን መውቀስ ሲችል ብቻ ነው በሚያስኮራው ታሪኩ ደግሞ ደረቱን ነፍቶ ሊሄድ የሚችለው እሱ ነው ደግሞ የአንድነት ምሶሶ ሊሆነን የሚችለው ትልቁ መሳርያ ::ይህን ማለቴ ኢትዮጵያዊነትህን መውደድ እንጂ ማንቆሸሽ ወይ መካድ አይደለም::
ወንድማችሁ ገብረዘጥ
My Mesage is to the Editor of the website.
WE do not get any thing from those whose ” comments” are full of rough words which promote etnhicity. Such guys write ups should be screened and put into the gutters. Henceforth,I will not dare to open your website.
ክቡር ያየህ መስክር በጣም እናመሰግናለን!ግለሰቡ ምን መቶ ዓመት ብቻ ኢትዮጵያ በዕድሜው ልክ ሰማንያ አምስት ዓመት አደርጎ ሳይሟገተን አይቀርም!!ገዳም የለም ያለው መቼ እምነት አለውና ቢኖረውስ ምን ዓይነት? ይህ ገዳም ቢገባ እንደታሪካችን ሀይማኖቱንም ይበክለው ብለው ነው? ለነገሩ አቅሙ መቀሳፈት,ማወናበድ,የሕጻናትን ዓዕምሮ መበከል ነውና እንጠንቀቅ ባሉበት ስላምና ጤና ይስጥዎ አድር ባይ,ከፋፋይ, አስመሳይ አማራ,ታሪክና,የሀገር ሉዓላዊነትን በዝና,በትምህርትና በሥራ ማዕረግ ሽፋን ከሚያወናብዱ እንጠንቀቅ,እንማር የምናውቀውን እንዳያስጠፉን ተባብረን እንስራ አደራ እላለሁ ውድ ሀገራችን ታላቋ ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ብሔር ቋንቋና ባሕል እንዲሁም ሀይማኖት ባለቤት የሆነችው 5500 ዓመት እንጂ ዛሬ በጥቂት የሶሻሊስት ሀገር ምሁርና የብሔር ጠበብተኞች ፍልስፍና አንድነታችን ሉዓላዊነታችን ሊደፈርም ሆነ እንደገፀበረከት ዜግነታችን ሊሰጠን አይገባም!!!
አገዛዙም ይሁን ካድሬዎቹ ወይንም አስመሳይ ቅጥረኞች ቦታ የላቸውም አንድነት ሃይል ነው በርቱ! በቸር ይግጠመን. በለው ነኝ ከካናዳ ለሁላችሁም ንፁሕ ዜጎች ከምስጋና ጋር!