የአዲስ አበባዉ የመድረክ ስብሰባ ለሳምንት ተላለፈ – በባህር ዳር መድረኩ ባደረገዉም ስብሰባ ወቅት መብራት ጠፍቶ ነበር
አቡጊዳ – ጥር 6 ቀን 2002
የኢትዮጵያ ፌደራሊስት አንድነት መድረክ አዲስ አበባ በሚገኘዉ የኮንቬሽን ማእከል፣ እሑድ ጥር 9 ቀን ሊያደርግ አስቦት የነበረዉንና በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀዉን ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ፣ «ከአንድ ሺህ በላይ መቀመጫ ማስገባት አትችሉም» በመባሉ መተላለፉን፣ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል።
ኮንቬሽኑ ወደ አሥር ሺህ ህዝብ ሊይዝ የሚችል ሲሆን፣ ለስብሰባዉ ፍቃድ ከተሰጠ በኋላ፣ «እስከ አንድ ሺህ ሰዉ ብቻ ነዉ ማስገባት የምትችሉት» መባሉ፣ ገዢዉ ፓርቲ ሆን ብሎ ስብሰባዉን ለማደናቀፍ እያደረገ ያለዉ ሙከራ እንደሆነና መድረኩ እያደረገ ባለዉ ጠንካራ እንቅስቃሴም መደናገጡን በግልጽ የሚያመለክት እንደሆነ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉ ሰዎች ይናገራሉ።
በተለይም ከአስመት ሺህ ኢትዮጵያዊያን በላይ ከተሳተፉበት ከባሀር ዳሩ ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በኋላ፣ ብዙ ሺህ ህዝብ በአዲስ አበባዉ ስብሰባ ይጠብቁ እንደነበረ የገለጹት ያነጋገርናቸዉ አንድ ከፍተኛ የአንድነት አመራር አባል «ለአንድ ሺህ ብለን ስብሰባ አናደርግም። አስተላለፈነዋል። ከአንድ ሳምንት በኋላ በጥር 16 ቀን 2002 ዓ.ም ስብሰባዉን በመስቀል አደባባይ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምረናል» ሲሉም አሳዉቀዉናል።
በታህሳስ 25 ቀን 2002 ዓ.ም መድረኩ በመስቀል አደባባይ ስብሰባ ለማድረግ ፍቃድ በጠየቀበት ወቅት፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር «መስቀል አደባባይን አከራይተነዋል፣ ፍቃድ ልንሰጥ አንችልም» በማለት ማመልከቻዉንም ለመቀበል እንኳን ፍቃደኛ እንዳልነበረ መዘገባችን የሚታወስ ነዉ። በተመሳሳይ ሁኔታም በመድረኩ ከጠራዉም ስብሰባ በተጨማሪ፣ የአንድነት ፓርቲ የብርቱካን ሚደቅሳን መታሰር በመቃወም ህዝቡ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት በመስቀል አደባባይ ታህሳስ 20 ቀን 2002 ዓ.ም እንዲይደርግ ላቀረበዉም ማመልከቻ፣ ከገዢ ፓርቲ የአዲስ አበባ ክልል አስተዳዳሪዎች አዎንታዎ ምላሽ ሳያገኝ ቀርቷል።
«ታህሳስ 25 መስቀል አደባባይ ስብሰባ እንዳታደርጉ እንደተከለከላችሁት ፣ ጥር 16ም እንደማትከለከሉ ምን ዋስተና አላቹህ ? » ተብለዉ ለተጠየቁት ጥያቄ ከላይ የጠቀስናቸዉ የአንድነት አመራር አባል ሲመለሱ «ምንም ዋስትና የለንም። ሕገ መንግስቱ ስብሰባ እናደርግ ዘንድ ይፈቅዳል። መብታችን ነዉ። ስለዚህም የአስተዳደር ሃላፊዎችን በሕጉ መሰረት እናነጋግራለን። ሕግ ያከብራሉ ብለን እንጠብቃለን። እስከ መጨረሻ ድረስ እንገፋለን። የትግላችን ዋና አላማም ይህን አይነቱን ሥራ በመሥራት ገዢዉ ፓርቲ ለሕዝብ ጥያቄ እንዲገዛ ማድረግ ነዉ። ጨዋታና ቀልድ አይደለም የያዝነዉ። ትግል ነው የያዝነዉ» ሲሉ የድርጅታቸውን እንዲሁም በመድረክ ያሉ ሌሎች ድርጅቶችን ሙሉ ጽናትን አረጋግጠዋል።
መድረክ በባሀር ዳር ከተማ ጥር 2 ቀን ባደረገው ስብሰባ ከአምስት ሺህ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያዉያን ተግኝተዉ ለመድረክና ለአንድነት ድጋፍ መስጠታቸዉንም መዘገባችን ያታወሳል። ይህንንም ስብሰባ በተመለከተ የደረሰን ተጨማሪ ዘገባ እንደሚያመለክተዉ መድረኩ ስብሰባ በሚያደርግበት ጊዜ በስቴዲየሙ መብራት እንዲጠፋ የተደረገ ሲሆን ህዝቡ ስብሰባዉን ጨርሶ ከተበተነ በኋላ መብራቱ ሊለቀቅ ችሏል።
እሁድ ሚያዚያ 29 ቀን 1997 ታላቁ ህዝባዊ ሱናሚ ተብሎ በሚታወቀዉና በመስቀል አደባባይ በተደረገዉ ህዝባዊ ስብሰባ፣ ቅዳሜ ሚያዚያ 28 ኢሕአዴግ ስብሰባ በጠራበት ስብሰባ ላይ የነበረዉ መብራት፣ ጠፍቶ እንደነበረ ያስታወሱት የመድረክ አመራር አባላት፣ ተመሳሳይ ሁኔታ ሊፈጠር እንደሚችል ከወዲሁ በመገመት፣ የሚያስፈልጉ ጄኔረተሮችን አዘግጅተዉ የነበረ ሲሆን፣ በዚህ ረገድ ገዢዉ ፓርቲ ሊያስቀመጥ የሞከረዉ መሰናክል ሊከሽፍ እንደቻለም የደረሰን ዜናም አክሎ ያመለክታል።
በመብራት መጥፋቱ ጉዳይ ላይ ያነጋገርናቸዉ አንድ የፖለቲካ ተንታኝ « አቶ መለስ ዜናዊ 450 ሜጋ ዋት ዔነርጂ የሚሰጠዉን ግልገል ጊቤ መርቀዋል። ተከዜም 300 ሜጋ ዋት ያመነጫል ተብለናል። ያ ብቻ አይደለም መብራት ለዉጭ አገራትም እንሸጣለንም ይላሉ ባለሥልጣናቱ። ታዲያ መብራቱ የት አለ ? ከአሁን በኋላ ስብሰባ ሲደረግ መብራት እንዳይጠፋ ሌሎች ግድቦች መሥራት ያስፈልጋልማለት ነዉን ? » ሲሉ የገዢዉ ፓርቲ ድርጊት አስቂኝ ነዉ ብለዋል።



The people know what the woyane is doing. We are fade up of crying. Try to use it to expose Woayene in the face of the US and the EU. Going here and there to woyane government offices without result and reporting to use “we are denied”, it is nonsense.
Learn from weyane how they are using things for their advantages. Fade up of your foul cries. PEaceful struggle does not mean when you are told to go back home, you go home.
ታጋይ ማሞ አበራ በጣም እናመስግናለን በነገሩ ተጨንቀን ሰንብተን ነበር
መሃመድ ብርሃን
ከ ገዳርፍ ሱዳን
በታም ይግርማል ይህ አዲስ አይደለም የወያኒ ደደብነት ነው
ከወያነ ምን ይተበካል
ወያነ ሊወድቅ እየተንገዳገደ ያለበት ሁኒታ ስለሆነ አስገራሚ ነገሮችን ብንሰማ መደነቅ የለብንም
Would you please share audio or video of the Bahir Dar gathering ? How comes VOA reporting on Bahir Dar rally missed the power issue ? Was it not big issue for them ? With or without electric, we should hear the supporters screaming Go Andenet, would anyone also please post any footage on the enthusiastic reception for Dr.Negasso’s Address on Bahir Dar as someone reported on ABUGIDA few days ago ?
ብዝህ ይስተክክል እሁድ ሚያዚያ 30 ቀን 1997 ታላቁ ህዝባዊ ሱናሚ ተብሎ በሚታወቀዉና በመስቀል አደባባይ በተደረገዉ ህዝባዊ ስብሰባ፣ ቅዳሜ ሚያዚያ 29 ኢሕአዴግ ስብሰባ በጠራበት ስብሰባ ላይ የነበረዉ መብራት፣ ጠፍቶ እንደነበረ ያስታወሱት የመድረክ አመራር አባላት፣ ተመሳሳይ ሁኔታ ሊፈጠር እንደሚችል ከወዲሁ በመገመት፣ የሚያስፈልጉ
These are the last days of TPLF Aparthid legacy. They can turn the light OFF or ON the end is near for of TPLF tyrany
Long Live Bertukan Mediksa!
እንግዲ የሰላም ትግል አበቃለት
ማሞ አበራ አንተና ያርበኛ ሰራዊታቹ የማን ቁጥረኞች እንደሆናችሁ ይኢስቶጵያ ሕዝብ በደንቡ ያውቕል ::ኢናንቴ የደርግ ቲርፎች የኢስቶጵያ ሕዚብ አይፈለጋቹም የኢስቶጵያ ሃርበኛ ሳይሆን የኢስቶጵያ ቁስሊ ናቹ :: ሶስት ወር በፊት ከባሂርዳር ወደ ጎንደር መንገዲ ወንዲመ ከኣራት የሲራ ባልደራብቹ ገደላችህ ማኪና ወደ ገደል ለቀቃችህ ምን ቲላለህ ስልዚ ? ባንዳ ወያነ ትብላልቹ እናንቴ ሽፋቱ ሃረመነ
ወያነ ስሊጣነ አመጣ እናንቴ ግና ሁሉ ነገር ሊታፈርሱ ትፈሊጋላቹ
@ባልቻአ
በሰላም የመጣ ብቻ ነው በሰላም የሚለቀው በዱላ የመጣው እምነቱ ዱላ ስለሆነ ግን ዱላ ነው መድሃኒቱ::
@እድሜ ለኢሓደግ
የሃዘንህ ተካፋይ ነኝ የተገደሉብንም የገደልናቸውም ወንድሞቻችን በመሆናቸው ለኛ ድርብ ሃዘን ነው’ና!!
የተገደለው ወንድምህ’ና የስራ ባልደራቦቹ’ን ስም ገልጸህ ብትጽፍልን በኛ በኩል ስለጉዳዩ የምናውቀው ነገር ካለ ወይ ለማጣራት ይቀለናልና ፍላጎትህ ከሆነ ስማችውን’ና ስራችውን ብትገልጽልን ጥሩ ነበር::
@abagedda
ምነው ጃል እምትለብሰዉ የላት እምትክናነበው አማራት አሉ!!
አንተ ቶርህን እንዳታዘምት ማን ከለከለህ did MEDREK stop you from fighting weyane with your weapons if you realy have the gut.
ልብ ያለዉ ሰው will choose either peaceful strugle or armed strugle.
But you dont belong to neither of the two strugles, you are just a cyber trojan horse.So leave alone the strugle at home.
Free Birtukan
GO UDJ
GO MEDREK
@ታጋይ ማሞ አበራ
ወንድመይ ነጋደ ነው ሽሙ ተኽላይ ስዩም ኖው ለሙን ገደላቹ ንርሱ በቦለቲካ የለም ለሙንም የለም
@እድሜ ለኢሓደግ
አመስግናለሁ!!
ግን ከውንድምህ ጋር ተገደሉ የተባሉትስ የስራ ባለደራቦቹ ነጋዴዎች ነበሩ ማለት ነው? ስለነሱስ የምታውቅው ነገር አለ ወይ ?
ስማችውን ልትገልጽልን ብትችል ጉዳዩ’ን ለማጣራት በጣም ያግዘን ነበር:: ለመሆኑ በኢትዮጵያ አርበኞች ሰራዊት መገደላቸውን እንዴት ልታውቅ ቻልክ? ወንድምህ ምንም ከፖለቲካ ጋር የሚያገናኝ ነገር ከሌልው የሱን ሞት ለምን እኛ ላይ ልትለጥፍብን ትሞክራለህ?
በኛ የተወሰደ እርምጃ ከሆነ መልስ ይሰጥበታልና በትግስት እንድትጠብቀን እያልኩኝ
አሁንም የሃዘንህ ተክፋይ መሆናችንን ልገልጽልህ እወዳለሁ
ታጋይ ማሞ አበራ
ማሕሌት ሰላም ነሽ ?እባክሽ አትጥፊ::
ለምን ኢ-ሜል አታደችጊልኝም
በt.simie@yahoo.com
እባክሽ…እባክሽ ተረጅልኝ
በጥሩ ሁኔታ ጉአደኝነታችን
ይቀጥላል::
ቻው
ስማቸው
@እድሜ ለኢሓደግ
ተገደለብኝ ስላልከው ወንድምህ ተኽላይ ስዩም
በኛ የተወሰደ እርምጃ ከሆነ መልስ ይሰጥበታልና በትግስት እንድትጠብቀን ብዬህ ነበር:: ኣሁን ደግሞ ከዚህ በታች የተጠቀስው ግለ ሰው
ወንድምህ መሆኑን እንድታረጋግጥልኝ በጥሞና እጠይቅሃለሁ ካረጋገጥክልኝ ቦሃላ መልስ ይሰጥበታል::
ስም: አቶ/ተኽላይ ስዩም ገብረክርስቶስ
(ቅጽል ስሙ “ወዲ ውቅሮ”)
የትውልድ ቀን: መስከረም 15 1952 እ.ኢ.አ
የትውልድ ቦታ: ውቅሮ (ትግራይ)
ስራው: ፌደራል ፖሊስ
የኣባት ስም: አቶ/ስዩም ገብረክርስቶስ ጸጋይ
የእናት ስም: ወይዘሮ/ለምለም በርሀ ተኽለማርያም
የባለቤቱ ስም: ወይዘሮ አስካሉ አብረሃ መንገሻ
ሞት ለወያኔና ለጭፍሮቹ ብዙሃን አንቅሮ የተፋው የጎጠኛ ወሮበላ ቡድን በውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች ክንድ ይደቃል ብሎም ወደ ተቆፈረለት መቃብር ይገባል::