የህዝቡን ጆሮ በማፈን እውነትን መሸፈን አይቻልም – በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች

March 28th, 2010 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. ኢትዮጵያዊ
    | #1

    አሁንም በድጋሜ የተቃውሞ ድምጽአችሁን ማሰማታችሁ እውን የዚህ አንባገነናዊ አገዛዝ ተጠቃሚዎች ሳትሆኑ ተጎጂዎች መሆናችሁን በድጋሜ ያረጋግጣል. ለዚህም ነው ለአካባቢ ልማትና ሰብዓዊ መብትን ለማስከበር – በጎሳ መደራጀት.!. ለፖለቲካዊና አስተዳደራዊ መብቶች በጎሳ ሳይሆን በአመለካከቶች አንድነትና ወይም ልዩነቶች ላይ ተመስርቶ መደራጀት ጠቃሚ ነው የሚባለው.!. ምክንያቱም ጉዋደኝነት ወይም ትዳር ለምሳሌ ያህል በጋራ ፍላጎቶች ላይ የተመስረተ ነው.!. ታድያም ጉዋደኝነት በፖለቲካዊ አመለካከት ላይ የተገነባ ሲሆን – ፖለቲካዊ ፓርቲ ወይም ንቅናቄ ይሆናል!ለዚህም ዓብይ ምስክሮች የ1966 የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄና በጊዜው ተፈጥረው የነበሩ ድርጅቶች ናቸው!

    ልዩነታችን ላይ ሳይሆን አንድነታችን ላይ በጋራ እንስራ !!!

  2. ፍጹም
    | #2

    በጎና አበረታች አካሄድ በመሆኑ ሁላችንም ለመጭዉ ትዉልድ መልካም ስራ ለመስራት እንነሳ. የበላይና የበታች የሚባል ህዝብ የሚኖሪባት ኢትዮጵያ ሳትሆን ሁሉም በጋራ; በእኩልነት በመከባበር በሰላምና በፍቅር ላይ የተመሰረትች ሃገር እንዲትኖረን ጠንክረን መስራት የሁላችን ድርሻ መሆን አለበት::

  3. ድርቡሽ ወዲ
    | #3

    ክቡራትና ክቡራን ኩሩ ኢትዮጵያዊያን ተጋሩ!
    በጣም ኮራሁባችሁ! በጨካኙ አምባገነን መሪ በመለስ ዘናዊ የትግራይ ህዝብ ብዙ ተሰቃይቱዋል! ብሶቱ የሚያሰማለት ወገን እስካሁን ብዙም አልነበረውም! አሁን ግን መላ ኢትዮጵያዊያን ከጎኑ ላይ ቆሞአል! በልጁ በአረጋዊ ገብረዮሃንስ የደረሰበት ሃዘን መላ ወገኑ ከጎኑ
    ቆሞ አዝኑዋል! አጽናንቱዋል!
    አሁን ደግሞ ተጋሩ ወገኖች በወጣትዋ ባለ ራኢይ ወጣት መሪ በብርቱካን መታሰርና መንገላታት በእጅጉ አዝናነናል! አስቆጥቶናል!
    ይህን ነውረኛ የመለስ ጨካኝ ተግባር ለማጋለጥና ለማውገዝ ተጋሩ ወንድሞች ከሰላይና ቅጥረኛ ዲያስፖራ በመጋፈጥ ያደረጋችሁት
    ጥረትና የአርበኝነት ተጋድሎ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!ከዚህ ወዲያ የበለጠ ኢትዮጵያዊ መተሳሰብና መደጋግፍ የት ይገኛል!?
    ኢትዮጵያዊነት እያብብ መሆኑ ማሳያ ነው! በመድረክ መሪነት ደግሞ በቅርቡ በአስተማማኝንት እውን ይሆናል!
    መድረክን እንደግፍ! መብታችንን እናስከብር!
    ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑር!
    በርቱ…በርተዕኡ

    ሓውኩም ካብ አውሮፓ

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።