“አባ” ሆይ! በሥምዎ ሐወልትስ ሰርተዋል የቀሮት መርከብ ነው ወደብ ግን የሎትም!! – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

July 22nd, 2010 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ

1. “አባ” ሆይ! በምስልዎና በሥምዎ ያቆሙት ሐውልት ይቅር ለነፍስ ለሥጋዎትም አይጠቅምም ብዬ ስጽፍሎት በአክብሮት ነው!!

በበለጠ ለማንበበ እዚህ ይጫኑ!

  1. ኩምላቸው
    | #1

    በጣም.ያሳዝንል,ይሃገሬ ስው,ቤተ.ክ.ይሔዻል,ይሕን እይስማ.

  2. ዘሩባቤል
    | #2

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን

    እውነት ነው!!!

    መም. ሙሉጌታ እርስዎም እንደ አምላክዎ በመልእትዎ ማለዳ ማለዳ እዲስ ኖት!! በኦድሜ ሳልቦልጦት አልቀርምና ልመርቅዎት ቸሩ መድሀኔአለም በዘመንዎ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንዎት! የጠላትዎን ጀርባ ይስጥዎት! አሜን:

  3. Anonymous
    | #3

    he is cremenalpopo alahe will take him very soon also he panishe about his bad gagement we will see

  4. የገረመው
    | #4

    ዲን ንግግር መለክትህ በታም ያኮራል ሰላማዊ ሂወት እንዳይኖረን በዘር ና በሀይማኖት ከፋፍለው መግዛት የፈለጉ የወያነ ንሳሀ አባት አይገባቸው ናቁ ምን ይደረግ እግዚአብህር ይንቀላቸው አምን

  5. ገሪማ ገረምከኒ
    | #5

    “አባ” ሆይ “አባ” ሆይ! የዝንጀሮ መንገድ ቢከተሉት ገደል እስኪ ጭምርበት በበድል ላይ በደል “አባ” “አባ” ሆይ! የአክስሙ እጨጌ እርስዎም የደም ሰው ኖት … “አባ” ሆይ! “አባ” ሆይ! መፍትሔው አንድ ነው ሐወልትም አይደለም እሱም ንስሃ ነው።” እውነት ብለዋል ዲያቆን እንደው እንዴት ያሉ ባለ ቅኔ ኖት እርስዎ ከባህር ማዶ እኔ ከጎረቤት አገር ሁነን ሳለን የልቤን መጻፍዎትን የታዘበች ነባቢት ነፍሴ ይህስ ከመንፈስ ቅዱስ እንጂ ከስጋና ከደም አይደለም ስትል ገሪማ ገረምከኒ የሚለውን ታሪከ አበው አስታወሰችኝ; ዲያቆን ሙሉጀታ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአብርሃም የይስሀቅ የያእቆብ እምላክ የረገጡትን ምድር ያውርሶት;

  6. አየለ
    | #6

    ምን አክብሮት ይገባዋል እንደዚህ ያለ የሃይማኖት መሪ
    ደደብ ያገሩ ችግር የማይገባው ትልቅ ቂል ነው እንጂ

  7. ሃኢከል
    | #7

    በታም ዪገርቢሀድይማል የሰው ነገር አባ ሚነው ከነኪብረው ይሂችሂን አለም ቲተው

  8. ዘሩባቤል
    | #8

    “አባ” ሆይ! የቀን እጁ የሆነው ወያኔ ትናንትና የሌኒን ኢንጅልስና የማርክስን ሐወልት በክሬይን አንገታቸውን እንደ ደሮ አንቆ ከመዲናችን ከአዲስ አበባ ዕንብርት ነቃቅሎ በአፍ ጢማቸው እንደደፋ ሁሉ ያለቀሶቦት ምእመን የእርስዎን ሐወልት ደግሞ እንደሚፈጠፍጠው በህይወት ዘመንዎ ያዩታል ነው የምሎት! በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አልጠገብ አለኝ ወዳጄ!! ምኑን ትቼ ምኑስ ልዘርዝር ቸሩ መድሀኔአለም በዘመንዎ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንዎት! የጠላትዎን ጀርባ ይስጥዎት! አሜን:

  9. አራዳው
    | #9

    abune pawelose yebole lig negn belew beyonsen seletebesuat new boleakababy hawelte yaserute

  10. this me
    | #10

    you are complitly rasist your comment is sidet to racializm idea so from the beging to end lack of knowledge so please think for your pure religione ,so what i want to transafer message to think twise before writing because we have good calture between us respect each other so wake up men diyakone Mulugeta Weldegebriel live it your stupide ideaology and stope ur poisen message

  11. Anonymous
    | #11

    አባ አሁን የቀራቸው እንደ ኦባማ ከ ቦታ ወደ ቦታ የሚበሩበት አውሮፕላን እሡንም ኣዜብ ትገዛላቸው ይሆንል
    ግን ወደ ሰማይ ሲበሩ እግዜር እንዳያያቸው

    ሓጎስ ተ/ሚካዔል

  12. ማተቡ
    | #12

    ወገን ዲ/ን ሙሉጌታ!!::
    ግሩም !!, ድንቅ ስራ!!:: በምስጋና እንዳላወድስህ, በቃላት የስናዖርን ግንብ ያህል ብደረድር የስራህን/የምስክርነትህን ዋጋ ሊመጥን አይችልም!!:: በዚህ የፈተና ጊዜ!, የድቅድቅ ጨለማ ዘመን!!, እንደ ኣባ ገብረመድህን/ AKA Abba Paulos ያሉ አባቶች የዎፍን ያክል ህሊና ባጡበት ጊዜ!!:: አናንያ ወ አዛሪያ አይነት የሓገሬ ልጆች,እንዳተ ያሉ አንበሶች: ታሪክ መስራት ብቻ ሳይሆን ለጠፋው ወገን ብርሃን በመሆን መንገድ ይመራሉ(ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ታሪክ መስራት የእኛነታችን ልዩ መግለጫችን ነው!!, ይህን ታውቃለህ እርግጠኛ ነኝ!!)::

    እናም, ወንድም ዲ/ን!, ታሪክ በመስራትህ ደስ ይበልህ!!:: እኔ ያንተን ጥበብ ቢገልጽልኝ!!(ልቤ ግን ሁልጊዜ ትነዳለች!!, አንዲት የስንዴ ዘር ማብቀል ብችል ልሰዋም ዝግጁነኝ!)::
    እኔ ያንተን ያንተን ያክል ጥበብ በያድለኝ!: የማስተላልፈው መልእክት/ትልቅና ታሪካዊ መልእክት አለኝ!!:: “እሪ በይ ትግራይ!!!”; “እሪ በይ የዮሓንስ ሓገር!!” በስምህ ተነገደ!!, በስምህ ተዘረፈ!!, በስምህ አእላፍ ሕይዎት ጠፋ!!; በስምህ ተዘሞተ!! ተመነዘረ, በስምህ ተበላ!!, በስምህ ተቀጠፈ!!, በስምህ ክርስቶስ ተካደ!!, በስምህ ለዘመናት የኖረች ሓገርህ ኢትዮጵያ እንዳልነበረች ሆንች!!:: “እሪ በል የአዉአሎም ሃገር, ባለ ሶስት ቀለም ማተቡ!!” በስምህ ወራሪዎች, ከሃዲዎች ዘራፊዎች ደም መጣቾች, ቅድስት ሓገርህን ኢትዮጵያን አሳልፈው ለባርነት ሰጧት!!:: “እሪ በይ ትግራይ!!” ሓይማኖት የተማርኩብሺ; እምነት የተካንኩብሺ!!:: ወይ/ዋይ “ትግራይ”!!!, የክርስትና/የእምነት መሰረታችን!!, ምንዋጋአለው!!አንችን ካጣን!!!!::ሃያአራት ሰአት ክርስቶስ የሚቀደስብሺ!!, ትግራይ!!, ጽዮን!!, ካንች እምነት ከጠፋ!!!, እኔም የለሁም ጠፋሁ ከእንግዲህ!!::

    አምላኬ ሆይ!!, የጽዮን መቅደስህ ረከሰ!!, እንባየን ወዳንተ ልርጨው!!:: ብተሰማኝ!!!::

  13. bidatam
    | #13

    diyakon Mulugeta Weldemaria fuck off

  14. ቦቸራ
    | #14

    የ ዋይ ና ውይ,ልዩነቱ አልገባንም!ይብራራልን ክክክክክክ,,,,,,ይቅርታ

  15. aradaw
    | #15

    አባታችን በኩሞት እንደሞቱ ሰለአሰተማሩን ተባረኩ

  16. Anonymous
    | #16

    ስለ ምን እንደምታወሩ በደንብ ባይገባኝም በተክርስቲያን ውስጥ የሚደረግ የዳቆኖች ክርክር ይመስላል በአሁኑ ወቅት ስለ አገራችን ብዙ የሚድረግ ውይይት ስላለ ባካችሁ ውይይቱን ቀይሩት

  17. Anonymous
    | #17

    አይ አባ ፓውሎስ ስንቱ አባቶቻች ያኖራትን ሀይማኖት ስላረከስካት ፈጥኣሪ የጂህን ይስጥሀ

  18. ዋጋ ከፋይ አለ
    | #18

    ሰላም እናንተ ይሁን!
    የብዕር ስሜ ዛሬ አልተገለጠላችሁም? ሰነባብቼ ብቅ ብያለሁ:: ዲን እንደምናለህ? መቼም አንተ ስጋና ደም አልገለጠልሀም በሰማይ ያለው አባቴ እንጂ ተብሎ እንደተጻፈው ያንተም ጽሁፍ እንዲሁ ነው:: ልክ ነኝ? “በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ሲፈርስ ያድራል ጅብ የጮህ ዕለት” በልልኝ ባንተ ላይ ጨምረህ!!! ሰው ከጃጀ ምን ትጠብቅበታለህ? በካካ ሁሉ ይጫወቱ የለም እንዴ ሲያረጁ?! ሰምተህ አታውቅም?? ይሄን ለማለት ከእግዚአብሔር የተሾሙ ቢሆኑ ኖሮ “የተቀባውን አትዳሱ” እል ነበር ወይም እንደ ንጉስ ዳዊት በራሱ ጊዜ ይሙት እንጂ አልገለውም እንዳለ ሳኦልን እንዲሁ እኔም እጋራ ነበር ነገር ግን አሁንም ሰውየውን መግደል አለብን እያልኩኝ እንዳልሆነ ሁላችሁም ታውቃላችሁ ነገር ግን እሳቸው እኮ የሞቱት በመለስ የተሾሙ ጊዜ ነው:: ልክ ነኝ?! አልተቀቡማ!!!!!
    ስለዚህ ቅዱስ ዻውሎስ እንደሚል ለዓለም ሞቻለሁ እሳቸው ሊሞቱ ቀርቶ እንቅልፍም አልያዛቸው:: ስለዚህም ሐውልት ቢያሰሩ ምን ያስደንቃል? በአጽማቸውም ሊረሱ አልፈለጉምና ይሄንን አሰቡ::
    ስለዚህም ይሄንን የመዣዥት ጊዜያቸውን እንዲጠቀሙበት ለጥቂት ጊዜ ተፈቅዶላቸው ነውና እለፋቸው::
    ቸሩ መድሐኒያለም ቀንበር የበዛበትን የኢትዮዽያን ሕዝብ ይታደግ አሜን::

  19. ታዘበው
    | #19

    የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስ ተዋህዶ ምእመናን በደንብ እያስተዋላችሁ ነው? ትላንት ከሮማው ካቶሊክ ቡራኬ ተቀብለው የመጡት ፓትርያርክ ነኝ ተብየው አባ ገብረመድህን ዛሬ የቤተ ክርስቲያን ታሪክዋንና ስርአትዋን አላውቅም ብለው የካዱትና ሲኖዶሱን ማስደንገጣቸው ሳይረሳ ይኽውና ዛሬ ደግሞ በስማቸው የተጠራውን ሃውልት በቦሌ መድህኒአለም ዠቅ አድርገውልናል ስለዚህ አካሄዳቸው ወዴት ወዴት እንደሆነ እየነገሩን ስለሆነ በንቃት ልንከታተለው የሚገባ ጉዳይ ነው:እሳቸው ምን ይሳናቸዋል ነገ ከነገ ወዲያ ደግሞ ዛሬ ሃውልታቸውን በትንንሹ አሰርተው አንገቱ ላይ ያላሰረ ኦርቶዶቅስ አይደለም ይሉን ይሆናል እግዚአብሄር ይህችን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን::

  20. Anonymous
    | #20

    ኩምላቸው :በጣም.ያሳዝንል,ይሃገሬ ስው,ቤተ.ክ.ይሔዻል,ይሕን እይስማ.

  21. ሲሳይ ከበደ
    | #21

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ
    አባታችን ሆይ ምንም የማይጠቅም ድንጋይ ከማቆም ስመዎን ለማሰጠራት ከሆን የፈለጉት ለሀገርም ሆነ ለእርሰዎ በፍቅር ስመዎ ሲታዎስ እንዲኖር የሚያደርግ ትምህርት ቤት ገዳም ቢመሰርቱ ከሀውልቱ የበለጠ ስመዎን ሲያስጠራው ለዘለዓለመ የኖር ነበር::ነገር ግን ጥሩ አማካሪ የለወትም እርሰዎ በሕዝብ እንዲጠሉ የሚያደርግ ስራ እንዲሰሩ ያደርጉዎታል::ለወደፊቱ ተመሳሳይ ጥሩ ያልሆነ ተግባር እንዳይሰሩ ጥንቃቄ ቢያደርጉ መልካም ነው::

  22. ፈላስፋው “ኣግዚኦ” በሉ
    | #22

    ርግርግ

  23. an
    | #23

    ዋጋ ከፋይ አለ :ሰላም እናንተ ይሁን!የብዕር ስሜ ዛሬ አልተገለጠላችሁም? ሰነባብቼ ብቅ ብያለሁ:: ዲን እንደምናለህ? መቼም አንተ ስጋና ደም አልገለጠልሀም በሰማይ ያለው አባቴ እንጂ ተብሎ እንደተጻፈው ያንተም ጽሁፍ እንዲሁ ነው:: ልክ ነኝ? “በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ሲፈርስ ያድራል ጅብ የጮህ ዕለት” በልልኝ ባንተ ላይ ጨምረህ!!! ሰው ከጃጀ ምን ትጠብቅበታለህ? በካካ ሁሉ ይጫወቱ የለም እንዴ ሲያረጁ?! ሰምተህ አታውቅም?? ይሄን ለማለት ከእግዚአብሔር የተሾሙ ቢሆኑ ኖሮ “የተቀባውን አትዳሱ” እል ነበር ወይም እንደ ንጉስ ዳዊት በራሱ ጊዜ ይሙት እንጂ አልገለውም እንዳለ ሳኦልን እንዲሁ እኔም እጋራ ነበር ነገር ግን አሁንም ሰውየውን መግደል አለብን እያልኩኝ እንዳልሆነ ሁላችሁም ታውቃላችሁ ነገር ግን እሳቸው እኮ የሞቱት በመለስ የተሾሙ ጊዜ ነው:: ልክ ነኝ?! አልተቀቡማ!!!!!ስለዚህ ቅዱስ ዻውሎስ እንደሚል ለዓለም ሞቻለሁ እሳቸው ሊሞቱ ቀርቶ እንቅልፍም አልያዛቸው:: ስለዚህም ሐውልት ቢያሰሩ ምን ያስደንቃል? በአጽማቸውም ሊረሱ አልፈለጉምና ይሄንን አሰቡ::ስለዚህም ይሄንን የመዣዥት ጊዜያቸውን እንዲጠቀሙበት ለጥቂት ጊዜ ተፈቅዶላቸው ነውና እለፋቸው::ቸሩ መድሐኒያለም ቀንበር የበዛበትን የኢትዮዽያን ሕዝብ ይታደግ አሜን::

  24. Entsiseya
    | #24

    Oh,those of us! what else will those devil’s messangers do in the future?

  25. ዳኒሮስ
    | #25

    በጣም ይገርማል! መኖር ደጉ ስንቱን ያሳያል: በ 3 320 000 ብር አውጥተው ቅንጦታዊ መኪና ክመግዛት! 3 000000 ሰው አንድ ቀን ቢመግቡ እግዚአብሄር ይቆጥርሎት ነበር.!!! ሃውልቱስ እንደጣዎት እንድንሰግድበት ነው ወይስ?

  26. Anonymous
    | #26

    በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል?ወገኖች?

  27. ሶምሶን
    | #27

    እግዚአብ… ፈራጅ ነው? ፍርዱም ፈጥን ነው

  28. ኧረጉድ
    | #28

    ኦባ ምን ነካቸው!

  29. ዳቆን,ኃ/ማርያም
    | #29

    ዳቆን ሃይለማሪያም ከፍት ሳር ካሳዩት ከዚያ ቦታ ይገኛል ግን ለከፍት ግጦሽ የሰጠ ባላት ውይም ባለቭኢት ነው ከላይ በተጥቀሰው ይስድብ ዛቻ አልገባኝም ራሱን በራሱ የሚሳደብ አባቱን ይማውቅ እናቱን ይተኛን እናቱን የማውቅ አባቱን ይቀማን ምን ለማለት ፈልጊ ነው ኢትዮጵያኖች ሰልጥነው ስምና ወርቅ ሳያውቁ ባላባት ነን ብለው ወያኒ ይላሉ ወያኒ ማለት ፍቹ ምንድነው ብሏቸው አይመልሱም ? መልሱ ወያኒ ማለት ግፍ ጭቆና ሞት ይሻልን ማለት ነው እንጅ ትግርዩ ማለት አይደለም ውይም ጨቋኝ ማለት አይደለም በትክክሉ ነጻነት አማረኝ እቢኝ እኒ አማራ ውልደ ገብሪል ውልደሚካኢል ወያኒ ዋይ ዋይ እስተመቸ አማራ ትግሬ ተብለን ቅይሽብር እናልቃልን የሚል ቅኒነው ውያኒ ማለት ብዙ ትርጉም አለው ሰድበው እንዳይሰድቡን ድጋሚ የማይሰጥ ስምና ውርቅ ነው ግን ባጭሩ ሰው ማነው ባላባት ማነው ንጉስ አኩስም ንጉስ አጢይኩኖ ንኩስ ፋሲል ውይስ አባቱ ስዎስቱ አንድ ጉልቻ አብስለው ያበሉ መሰሶ ናቸው ማነው ሰው የዳቦ ሰው ውይስ የአርብ ሰው ? ነገር ቢበዛ በአህያ አይጫንም ከዚህ በላይ ያስቀመጣቹሁ በሙሉ ሃሳባቹሁ ውድቅነው የት ነበራቹ በአውድማው ጊዚ ሳዘሩ ማጨድን መውቃትን መከመርን ማን አስለመዳቹሁ ሳጥቀጠሩ ሳትቀጥሩ ህጉን ማን አስተማራቹ ሁ እርሻኮ እሾህ አሚከላ አቃቅማ ፈርስ አቁም ሳይውጋቹሁ አታገኙም አትልፉ ያነበብውም የለም ካለኒ በስተቀር ዳቦ ብሉ በሰላም እስርቢት አትግቡ ህጉን ሳታውቁ ወንበር ሳታገኙ አትልፉ ሰርግ አይደለም አትጠሩምም ተስካር አይደል አትቀላውጥም ክርስትና አይደለም በትግል ምግብ አለ ሰላም ነጻነት አለ ስድብ እራብ ነው ይግባኝ አይደለም ለመና አይደለምም ድርቅና ነው ጳጳስ መሳደብ መንግስት መሳደብብ የከንቱ ከንቱ ድርቅና ነው ይቅርታ ?

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።