Recent Posts
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ የሲዊድን ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
- አጀንዳ! ፍ.አ
- አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ኢትዮጵያና የአፍሪካ አንድነት/ኅብረት በፍቅር ለይኩን
- ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- ተገፊዎች የባህሪ ለውጥ ኣምጡ እንጂ! ገለታው ዘለቀ
- ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ
- ያበቃለት ስርአት፤
Recent Comments
- ወ/ዮሃንስ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- observer on ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- በላ ይ on ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- በላ ይ on አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- በላ ይ on አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- Anonymous on አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- በላይነሽ on ያበቃለት ስርአት፤
- raya on ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- sharke on ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ
- sharke on ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


ለምንም አይደለም የተባሉ አስረዳው
የማያውቅ ካለ እንግዲህ ይወቀው
አባይ እንደሁሉም በትልቅነቱ
መታወቅ አለበት ምንጩ መሰረቱ
መርገመ በረከተን ማዳመጥ ካልቻለ፤
ደረቀ ለመለመ ልዩነት የታለ፤
ይድርቅ ዓባይ ካላጠጣ እናት፤
የስም ማበሻ ሆኖ መርገመ በረከት፤
መስማት ካልቻለ የደቻቱን ምሬት፤
ምኑን ይሆናል የወንዞች ቅመ አያት፤
የቱርኮች የግበጾች የፉከራ ክርፋቱ፤
የወያኔ መዝሙር የማለዘን አዝማቹ፤
የዉረደታችን ምንጭ የንብ አምራቹ፤
መሆን ከመረጠ ምኑ ነዉ አባይነቱ፤
እያድርን የማነሳችን የድንጋይነቱ፤
የስደታችን መሰረት ጉድፈቻ ግኝቱ፤
ባምቢሰን ላያሻግር ባዶ ጩኸቱ፤
የመንጀር ጆሌ የወንጀለኛ ዳኛነቱ::
ኣባይን ኣትመን ኣይምሰልህ ኣስሬ (ኣስራት)
ደረቅሁኝ የሚልህ ሊያስወራህ ነው ወሬ
አሱ ዙረታም ነው መጉዋዝ የለመደ
በመሄድ የሾቀ በመሄድ ያበደ
ለምሰር (ለግብጽ)ኮረዶች አንደተማገደ
አናቱን ኣራቁቶ ለነሱ እንዳቀደ
ጭዳ አንዳደረገን አኛን አንዳረደ
ንስሃ ሳይገባ ስንት ኣመት ነጎደ?
አሱ ኣታላይ ነው ኣይምሰልህ ኣስሬ (ኣስራት)
ተናግሮ ሊያናግር ሊያስወራህ ነው ወሬ
ኣባይ ኣለሌ ነው መረን የለቀቀ
ኑብያን ከምስር አንዳፈራረቀ
መታያ-አጅ መንሻ ሰብስቦ አንዳጨቀ
አምዬን አናቱን አንዳመናጨቀ
ጠላት አንዳፈካ ጠላት አንዳሳቀ
አህት ወንድሞቹን ሁሌ አንዳስጨነቀ
ንስሃ ሳይገባ ስንት ኣመት ኣለቀ?
ኣባይ ‘ቁጭ-በሉ’ነው ኣይምሰልህ ኣስሬ (ኣስራት)
ደረቅሁኝ የሚልህ ሊያስወራህ ነው ወሬ
ኣስሬ (ኣስራት) ያልኩትን ኣስራደው በሚል ተክታችሁ ኣንብቡ
ከምስጋና ጋር
አኩርፈን ዉለን እንደገና አስልቅሶን:
የቴዎድሮሱን ልጅ ከመቅደላ ገብረን:
መይሳዉ የካሳዉን ይቅደምልን ብለን:
በዮሃንሱ አንገት ቡራኬ ተለማምደን:
ግብር መክፈላችንን ላናቆም ተማምለን:
ቴዎድርስ ዳግማዊ ይህዉልህ ሽብሬን:
አይሻ ዉቤትህ ተወባችነትዋን ነግርን:
የለይኩኖ አምላክ ልጆች በምጥ ተይዘን:
ከማልቀስ የተሻለ ሌላ ጉልበት አጥተን:
ተከላካዩን ልጅ መስፍኔን አቁመን:
ጫማ ስያስወልቁት በንዴት ግለን:
ሜዳዉን አላወቅነዉ ጨዋታወም አልገባን:
ብጫ አረንጉወዴ ቀይ የመቅደዳቸዉን:
የእንተሎ እጅችዋን ማስታወቅያ አርገን:
አባይ የጣናዉ ተባበረን ብለን ሰግደን:
የአፍ መፍቻ መቀለጃ አደረጉን:
ከመድረቅ ማዶ ውርደት ለሰነቀን:
ይድረቅ አባይ ይትነን ምንጩን:
ለቱርኮች ለግብጾች ለዉርደት ለዳረግን::