የሁለት ሺ አስር ምኞት የኃይሎች መስባሰብ ስኬት በ እስከመቼ

December 31st, 2010 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
 1. ተዉብል ተፈሪ
  | #1

  እኮ: ሜዳ ማን የዉረድ ??

 2. መኃሪ
  | #2

  ትግሉ ሁሉም ለነጻነት ነጻነት ለሁሉም በሚል መልኩ መቀጠል አለበት የያንዳንዳችንን ቤት ማንኳኳት ያለበት ትግል መሆን አለበት፡፡ ከዚያ በኋላ ወያኔ ያለው አማራጭ ህዝቡን በሙሉ በዘር ማጥፋት መጨረስ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ለሂትለርም አልተሳካም፤ ለኢንትረሃምዌ የሩዋነዳ ሚሊሺያዎችም አልተሳካም፡፡ በዚህ ጉዳይ ወንድም ፡ እህት ፡ ጓደኛ ፤ አባት ሁሉም በአንድ ቋንቀዋ ነጻነት ወይንም ሞት ብሎ መነሳት አለበት፡ ለወያኔ ከፋፍለህ ግዛ አንንበረከክም ብሎ መነሳት አለበት፡፡ የወያኔ የዘረኝነት አፓርታይድ አንድን በሄር ብቻ ለመጥቀም የተነሳን ያገጠጠ አስቀያሚ ስረአት ሀክ እንትፍ ብ መታገል አለበት፡፡ ሁላችንም ቋንቋችን እንድ መሆን አለበት ፡ ጸረ ወያኔ ፡፡ ያለበለዚያ ሞታችን የውሸ ሞት ነው፡፡ ዛሬ በዘር መከፋፋል ስም ጥቂት ትራፊ ለቃሚዎችና ባንዳዎች ኮሮጆዋቸውን ሲሞሉ ምስኪኑ ብሄር ብሄረሰብ በስሙ ነገድበታል፡፡ ነጻነት አግኝተሃል ብለው ያላግጡበታል፡፡ ነጻነቴን እውን ስጡኝ ሲላቸው፤ በጥይት ይረመርሙታል፡፡ ከዚህ አይነት ስርአት ጋር መሞዳሞድ መሞት ነው፡፡ እውነቴን ነው ከሞት ምንም አይሻልም፡፡

 3. ትዝታ
  | #3

  መናገር ታውቃላችሁ መስራት ግን አተችሉም

 4. ጥሩ ነው
  | #4

  መሃሪ ጥሩ ብለካል ልል የፈለኩትን ሃሳብ ጠቅልለክልኛል እናም ትክክለኛ አባባል ነው .

 5. ይግባሽ
  | #5

  ትዝታ ስራ የሚጀምረው ከመናገር ነው. አይ ካልሽ መናገር የማትችይው መስራት ግን የምትችይው እስቲ ስሪና አሳይና ይኛ አዋቂ. መጀመርያ ሃሳብ መለዋወጥ, መነጋገር, መተዋወቅ, መግባባት …… ያስፈልጋል .መጀመርያ ይግባሽ.

 6. ሀና
  | #6

  ትዝታ ደግሞ ስለአልተነካሽ ነው ወይም አንቺ በር ስለአልተካካብሽ ነው ይህን ያልሽው እኔ በ1997 የአጋዚ ወታደሮች ዝዋይን ካስጎበኙኝ ወዲህ ምንም በ እኒ ላይ የደረሰ አደጋ ባይንርም ከንሱ ጋ በንድዚህ አይነት መልኩ ነው ተብሎ ሰላም የሚመታበት መፍትሂ እግዚአብሂር ያምታልን እንጅ ማንም ጎበዝ ነኝ ባይ በእነሱ እንጅ እንዳይገባ ጸሎት ምድረግ እንጅ የጎደልባቸው እለት መለስን እራሱ እንደዶሮ የሚገነጣጥልሉት አሉ እኮ

 7. በለስ
  | #7

  ቂቂቂቂቂቂ ዝዋይም እንደ ጓንታናሞ ማስፈራሪያ ሆነች፡፡ ጭፍራ ወያኔ አዲሰአበባ ማኪያቶውን እየጠጣ በዝዋይ ይፎክራል፡፡ ወይ የጫካ ስልጣኔ፡፡

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።