ዳግማዊ ሶሎሞን በሸራተን አዲስ

December 31st, 2010 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
 1. አበበ ተስፋችን
  | #1

  ዓይንዎን በጨው አጥቦ መዋሸት እንደዚህ ነው:: ያዩትን ነጭ ጡቁር ነው ማለት ለምንዎ ይሆን?

 2. Doka
  | #2

  This is a bounch of lie! Don’t be jelouse,you’ve to work hard. Banda Neftegna!!!

 3. Dubale
  | #3

  Neway ewnetim neway!!!! worada.

 4. Tufa
  | #4

  what kind of hearless singer sings in front of those crimilas who murdered thousand and imprsioin hundreds of sounds.

  What kind of era is it?

 5. እየሩስ
  | #5

  “ያለአንዳች የህዝብ ድጋፍና ጭብጨባ… “ድግነቱ የስዋ ግዜ ህዝቡን አላሳዩም…
  እነዚህ ሁለት አረፍተነገሮች እንዴት አንድ አረፍተነገር ላይ ታስነብባለህ እባክህ?! በስዋ ጊዜ ህዝቡን ካላሳየ “ያለአንዳች የህዝብ ድጋፍና ጭብጨባ…” መሆኑን እንዴት አወክ??? ነው ወይስ ከካሜራው በስተጀርባ ያለውን የማየት ልዩ ተሰጥኦ ስላለህ?!
  ወይስ ልዩ አይነት የጥላቻ ተሰጥኦ?? ቢያንስ መድረኩን ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀላቀለን ሰው እንዲህ ማንኩዋሰስ ጥላቻ ካልሆነ ለያውም የአስመራ አይነቱ…

 6. ጥሩ ነው
  | #6

  ጽሁፉ ትንሽ ግልጽ አይደለም በመሰረቱ ይቺ ሄለን በርሄ የተባለች ዘፋኝ ወያኔ ይቆሮርላት እንጂ ብዙ ሰው አይወዳትም እኔ ለራሴ በጣም ነው የምትደብረኝ ድርቅ ያለች እና ወዝ የሌላት ነገር ነች በዛ ላይ ቶሎ አትጨርስም አኡፍ ጀምራ እስክትጨርስ ራስ ታሳምማለች. ሶሪ ወያኔዎች ካላችው የመውደድ እና የመጥላት ሙሉ መብቴ ነው. በተርፈ አገር ድና ብለው ያሽቃብጡ . አወይ ለነሱ.

 7. ጥሩ ነው
  | #7

  ለነገሩ ይቺ ሄለን የተባለች ዘፋኝ መሰል ሻብያና ምናልባትም ወያኔ ብዙ ይቆርቆርላት እንጂ በብዙዎች ኢትዮፒያዊ አትወደድም.ስንት ባይ አይናችን ይቺን ደረቅ ለዛ የሌላት ኤጭ!!

 8. Mognit Eyerus
  | #8

  eyerus, don’t be foolish, it is audiovisual and it is life also. You can hear even if you cannot see, understand? Think before you write. ok?

 9. daniel
  | #9

  እኔ በበኩሌ ይቺ ሄለን በርሄ የተባለች ዘፋኝ ምንም አትጥመኝም ስንት ባየንበት ስንቱን በሰማንበት ወድያ ድርቅ ያለች ለዛና ወዝ የሌላት. ይቅርታ ሻብያዎች ካላችው.በተርፈ ምድረ ሆዳም አዝማሪ አሼሼ ገዳይ ይበል ለገንዘብ ብለው.

 10. እውነትም ነጻነት
  | #10

  እስቲ አዲሱ ዓመት የሰላም – የፍቅር – የብልጽግና – የአንድነትና የጤና ዘመን ያድርግልን:: አልቻልኩበትም እና ጤና የሚለውን አስምሩልኝ:: የሚደንቅ ለዚያውም እንቅልፍ ታጥቶበት የተጻፈ ጉድ ነው ያስነበቡን:: አንድ ኢትዮጵያዊ ሀገሩ ገብቶ በሙያው ተሰማራ ብሎ መንጨርጨር የጤና እንዳልሆነ እኔ አውቃለሁ:: የባንክ ባለሙያው- መሐንዲሱ – ሐኪሙ ወዘተ ሲገባና ሲሳተፍ ብሎም “እንቬስተር” ነኝ ሲል ምነው እንዲህ አልተቁላሉም ?ጸሓፊው::
  ንዋይ ወይንም ሌላ ሰው ሓገሩ ገብቶ ውድ ዋጋ ከሚከፈልበት ሆቴል ገብቶ ዘፈነ ነው? ዋጋው ተወደደ ነው? እኔ ስላልቻልኩ ለምን ሌላው ከፍሎ ገባ ነው? ወይንስ ምን ይሆን ችግርዎ አቶ ጸሐፊው? በቃ እናንተ ያላቦካችሁት አይጋገርም ነው? እርግጥ የሰለሞን ተካልኝ (ከዳልኝ) በብዙ መልኩ ሊወገዝ የሚገባው የፈናፍንት ሥራ ነው የሰራው::እረ እየተስተዋለ! በዚህ አካሄድ አብሮ ሆያ ሆዬ ያለውን ሁሉ እያወገዙ: ሆዳም እያሉ ኢትዮጵያን ነጻ ማውጣት አይቻልም:: ይኽ ቅናት ሳይሆን እልም ያለ ምቀኝነት ነው:: ወያኔ እርኩስ ነው? አዎ እርኩስ ውጉዝ ነው! ኢትዮጵያ ውስጥ በማንኛውም መስክ የተሰማሩት በተለይም የውጭው ኑሮ በቃን ብለው የገቡት ሁሉ የወያኔ ደጋፊዎች ናቸው? ሀሰት!! ሰው ውድ ዋጋ ከፍሎ ሸራተን ገባ? አዎ ያለው ከፍሎ ገባ!! ተገዶ ነው? አሁንም ሀሰት!! ታድያ የምን ቤትነት ነው እንዲህ እርር ድብን ብሎ እንቅልፍ አጥቶ ዋጋቢስ አሳዛኝና አስገማች ነገር መቦጫጨር? ጉዶች ናችሁ!¨እንደናንተ አይነት ተቃዋሚ እስካለ ድረስ ወያኔ ተንፈራጦና ተዝናንቶ ይገዛል:: እየተስተዋለ ቢሆን የምንቃወመውም ለመቃወም ብቻ ሳይሆን መሰረት ባለው ነገር ላይ ቢሆን ያስተባብረናል:: ስንተባበር ደግሞ ኃይል ይኖረናል:: ኅይል ሲኖረን ምን ማድረግ እንደምንችል መዘርዘር ያለብኝ አይመስለኝም:: እስቲ ማስተዋሉን ይስጠን::

 11. አባይ
  | #11

  አቡጊዳዎች ለሳይታችሁ ስታንዳርድ ስትሉ አንደዚህ ያለውን ባታስነብቡን ምን ይመስላችሃል?

 12. አኖኒምስ
  | #12

  Dear Author,
  With due respect to your freedom of expression, I want to give you some comments. Above all, you have to know that everyone as you did it, has his own right to express himself, to take any political stand or allegiance with any group whether the group is bad or good, so does Neway. If you hate all people who do not concur with your stand, it clearly shows that u r not prepared to accomodate differences and u are a dreamer may be selfish who claim to have acceptance of what you all said. Second, it also vindicates that you need to see a freedom from others that you dont have in yourself. First before pointing against the govt ask yourself whether you r democratic. I think the answer definitely would be if you are genuine, you are not!!! so please please please such kind of stand “all must concur with what I believe, say or want“ is outfashioned and I recommend you take scrutiny of yourself. Thank you

 13. A.jebar
  | #13

  Neway debebe(dedeb)eko suriwen le almudin kaweleke koye

 14. ሀና
  | #14

  የማያቸበችብ ህዝብ መጀሪያም ብሩን ክፍሎ ሻራተን አገባም ግን እውነትን እና ውሸትን እየቀላቀላችሁ ክፍተት አትፍተሩ !

 15. Lucy in America
  | #15

  Ananimious, I am not agree with your comment.Freedom of expression has nothing to do with being the punch of banda like bandawu Neway debebe. According to your opinion, Those bandas who worked with Italy had a right to work with Italy against ethiopia. The same thing goes right now in ethiopia. The tegeres’ thugs who fought ethiopiawinet to separate from the rest of ethiopia have been working day and night to destroy ethiopia. They have been lootting the whole natural resources including stealing children from parents and exporting them as a commudities in the westren countries by taking a random of 30,000 dollars each, exporting young non tegere ethiopian’s girls to arabs,. gathering ethiopian’s farmers from their land which the inherited from their forefathers and selling to foreign land grabbers,Stealing reserve 140kg gold from ethiopian’s national baks and keeking Golden plated metalon it’s place, stealing 10,000tons coffees ,didvding ethiopians among ethnice lines , burning churches and killing christians including priests who were on the service in churches , Gving ethiiopian’s fertile land to sudan, stealing voting card and killing innocent people in the street of ethiopia, selling food aid and causing the death of 1m ppl and so on should not be supportted by any human being unless he or she is mentaly sick. This is not a political stand. This is not the question of democracy or any thing elese, it is the question of saving ethiopia from further destruction and a question of survival. So those who have been associating them selves with these greedy criminals will be punished for once and for all. Ethiopia will be free from hodam bandas at the end of the day. So fellow ethiopians please let us be bitter to win ethiopian’s canncerious enemies and all bandas. The following hodam azmeries must be boycotted in the future. 1, azmari aster awoke. 2. azmari Neway debebe.3 azmari efrem tamiru.4. azmari amalemal abate.5 azmari beritu tekalgn.7. azmari helen berhan, normally she tegere and for tegere it is noraml.sitegebu kebero serebachewu AKM yizewu endemiwotu behiwotachin ayaenachewu. wodefit enegenagnal.

 16. Lucy in America
  | #16

  doka, ante teneberekaki weyane . enante leneche endetenberekekachihu newu endmiyachihun. menem enkuan beneche betamwelekum tikure selhonachihu manem ayikebelachihum

 17. Lucy in America
  | #17

  ዓመጸኛ ዋሻ
  መስፍን ማሞ ተሰማ(ሲድኒ)
  መግቢያ፦
  ኢትዮጵያ በህዝቦች የነጻነት ታሪክ ውስጥ ዓለም አቀፋዊ አንደምታ(ኢምፕሊኬሽን) ካሳደረችባቸው አንጸባራቂ
  የታሪክ ገድሎቿ መካከል በዳግማዊ አፄ ምኒልክ መሪነት በ1888 ዓ.ም ከጣሊያን ወራሪ ጦር ጋር የተካሄደው
  የአድዋ ጦርነትና ለሁለተኛ ግዜ እስከ አፍንጫው ታጥቆ ለበቀል ከመጣው ከፋሽሽት የጣሊያን ጦር ጋር አርበኞቿ
  ለአምስት አመታት(1928-33 ዓ.ም)ያደረጉት የነጻነት ተጋድሎ ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛሉ።
  ኢትዮጵያን ሀገራችን የምንለው የዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊያን ለዛሬው ማንነታችንና እንደ ሕዝብ ሀገርና ድንበር ያለን
  ለመሆናችን ዋና ምክንያት ከኛ በፊት የነበሩት ትውልዶች በሰላም ግዜ አርሰውና ነግደው በጦርነትና በወረራ ዘመን
  ደማቸውን አፍስሰውና አጥንታቸውን ከስክሰው ነጻነትና ልዑላዊነቷን ጠብቀው ስላቆዩን መሆኑ የሚያጠያይቅ
  አይደለም።
  ታሪክን ማክበርና በታሪክነቱ መቀበል ማለት ማንነትን ማክበርና ራስን መቀበል ማለት ነው። ተፈጥሯዊ
  ስብዕናችንን እንዲህና እንዲያ ቢሆንልን ኖሮ፦ ማለት እንደማንችለው ሁሉ፦ ታሪካችንንም እንዲህና እንዲያ ብለን
  ሳንበርዝና ሳንከልስ እንደ አፈጻጸሙና እንደ ወረደ መቀበልና ማክበር አለብን።
  ይሁንና ” አያሳየው የለ ዘመን” እንዲሉ ሆነና፤ ካለፉት 19 ዓመታት ወዲህ ታሪካችን በታሪክነቱ ሲከበር ወይም
  የታሪካችን ዓበይት ድሎችም ሆኑ ለነጻነት የወደቁ ሰማእታት በአግባቡ ሲዘከሩም ሆነ ተገቢው ክብር ሲሰጣቸው
  አልታየም።
  ይልቁንም በገዢው ፓርቲ በህውሃት አዝማችነት ታሪክ አፍራሽና ሙት ወቃሽ የሆነ የታሪክ ድሪቶ ሲደረት፤
  የታሪክ ክህደት ሲለፈፍ፤ የሚታይበት የሚሰማበት አሳፋሪና አሳዛኝ ዘመን ውስጥ እንገኛለን።
  ከዚህ አኳያ አያሌ ማስረጃዎችን አንስቶ ማብራራት ቢቻልም የዚህ ጽሁፍ አብይ ዓላማ አይደለምና እንተወዋለን።
  * * *
  የዓመጸኛ ዋሻ ታሪክ በአምስቱ የነጻነት ተጋድሎ አመታት አርበኞቻችንና ሕዝባችን በፋሽሽት ወራሪዎች
  ከደረሰባቸው መከራና ከከፈሉት መስዋዕትነት መካከል አንዱ ነው።
  በሰሜን ሸዋ መሃል ሜዳ ከተማ በመምህርነት በቆየሁባቸው ሶስት ዓመታት(ከ1980-82) በግል አነሳሽነት በሃገሬው
  አዛውንቶች መሪነት እየተዘዋወርኩ ከጎበኘኋቸውና መረጃዎችን ከሰበሰብኩባቸው ታሪካዊ፤ተፈጥሯዊና አመራማሪ
  ከሆኑት ሥፍራዎች መካከል “አፅመ ቅዱሳን ዋሻ” “ዓመጸኛ ዋሻ” የተባሉትና ሌሎችም ይገኙባቸዋል።(በግዜው
  ስለነዚህ ሥፍራዎች ለዛሬይቱ ኢትዮጵያ የባህል ዓምድ ያቀረብኩት ዘገባ ለንባብ ቀርቧል።)
  በወርሃ የካቲት የምንዘክራቸው የታሪካችን ዓበይት ምዕራፋት ማለትም የአድዋው (የካቲት 23) ድልና የየካቲት 12
  የሰማዕታት ቀንን ስናከብር በክብር የምናስታውሳቸው « በባርነት አልገዛም! እምቢ ለባንዲራዬ! እምቢ ለነጻነቴ»
  በማለት ለኢትዮጵያ ህልውና ለባንዲራዋ ክብርና ለግዛት አንድነቷ የተሰውትን ሁሉ ነው።
  ከዚህ አንጻር በያዝነው የካቲት ወር የዓመጸኛውን ዋሻ ታሪክ ማስታወሱ አግባብ ሆኖ አግኝቼዋለሁና እንሆ
  እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ፦
  ዓመጸኛ ዋሻ በመንዝ ጌራ ምድር አውራጃ ልዩ ስሙ ዘረት በሚባል ስፍራ ይገኛል። ወደ ዓመጸኛው ዋሻ
  የሚደረገው ጉዞ ብርቱ ጥንቃቄን ይጠይቃል። እልም ያለው ገደል አስፈሪ ከመሆኑም በላይ መንገዱም ጠመዝማዛና
  ረዥም በመሆኑ ከገደሉ አፋፍ እሰከ ዋሻው መግቢያ ያለውን አጭር ረቀት ለመሸፈን ከግማሽ ሰአት በላይ
  ይፈጃል።
  የወንጪትን ወንዝ ከሥሩ አጋድሞ ግርማ ሞገስን ተላብሶና በኩራት ደረቱን ገልብጦ የሚታየው ዓመጸኛ ዋሻ
  የታሪክ እማኝነቱን ለመናገር የፈለገ ይመስል፦ በስፋት አፉን ከፍቶ ሲያዩት አንዳች ስሜት መላ ሠውነትን
  ይወራል። የደቡብ ወሎን ተረተር በስተቀኝ አድርጎ በዙሪያውና ባሻገር በሚታዩ ጎጆዎች ተከቦ የሚገኘው አመጸኛ
  ዋሻ ተፈጥሯዊ አቀማመጡና ዙሪያ ገባው ልዩ የሆነ ምህታታዊ መስህብ አለው።
  ተፈጥሮ የሯሷ በሆነ ምስጢራዊ ዘዴ ያዘጋጀቺው ይህ አስደናቂ ዋሻ ሠፊ ከመሆኑም ሌላ በሁለት ትላልቅ ክፍሎች
  የተከፈለ ነው።የዓመጸኛ ዋሻ መግቢያም ሆነ መውጫ አንድ ነው። ጥቂት ሜትሮችን ወደ ውስጥ ከዘለቁ በኋላ
  ጥቅጥቅ ካለ ጨለማ በስተቀር የሚታይ ነገር የለም። እናም የዓመጸኛ ዋሻን ውስጠ ታሪክ ለመቃኘት ኃይል ያለው
  ባትሪ መያዝ የግድ ነው።
  ይሁን እንጂ ወደ ውስጥ በዘለቁ ቁጥር ሰፊው ዋሻ ብርሃን ውጦ ስለሚያስቀርና መመለሻም ስለሚቸግር በየጥቂት
  ሜትር ርቀት ላይ የመንገዱን አቅጣጫ የሚጠቁሙ ሻማዎች እየለኮሱ ማስቀመጥም የግድ ነው፡፤ አለበለዚያ
  መውጫ ፍልጋ ሲዳክሩ መዋል ነው። ዓመጸኛ ዋሻ እንዲህ በቀላሉ ገብቶ በቀላሉ የሚወጣበት ዋሻ አይደለም።
  ማንኛውም ሰው በቁም መራመድ የሚችልበትን የዋሻውን ክፍል እየዘለቀ ወደፊት በገፋ ቁጥር ከማጎንበስም አልፎ
  በደረት እስከ መሳብ ግድ የሚል የዋሻው ክፍል ይከተላል፡፡ በመጨረሻ ከምትገኘው አንዲት የአንገት ማስገቢያ
  ከምታክል በር አልፎ መሄድ ግን የማይሞክረ ነው።
  እንደ አረጋዊው አርበኛ አቶ ደመቀ ጩፋ አባባል ከዚህ ጠባብ መግቢያ አልፎ ራሱን የቻለ ሌላ ሰፊ ሆድ ያለው
  የዋሻ ክፍል አለ። በዚያም ውስጥ የበርካታ አረጋዊያን ፤ ሕጻናትና…አርበኞች አስክሬን ይገኛል።
  በሰፊው የዓመጸኛ ዋሻ አንደኛው ክፍል ውስጥ ለታሪክ የተቀመጡ አያሌ የአርበኞች አፅሞች ይገኛሉ።ዋሻው
  ተቆፍረው በተቀበሩ የእህል ድብኝቶች የተሞላ ነው። ሰፌድ፤ እንቅብ፤ ሣጠራ፤ የሸካላ እቃዎች ስብርባሪ…በብዛት
  ይታያሉ።
  ዋሻው ውስጥ ከሚገኙ ቋጥኝ መሰል ድንጋዮች የተሰሩት ወፍጮዎችና መጆች እናት አርበኞችና ከፋሽሽት ኢሰባዊ
  ጭፍጨፋ ሸሽተው በዋሻው የተጠለሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ይጠቀሙበት እንደነበር የሚጠቁም የታሪክ ማስረጃ
  ነው።
  ከዕድሜ ብዛት ወደ ትቢያነት የተቀየሩና በመቀየር ላይ ያሉ ጨርቃ ጨርቆች በዚሁ የዓመጸኛ ዋሻ መጀመሪያ
  ክፍል ላይ ይገኛሉ።አለፍ አለፍ ብሎም ለእይታ የደበዘዙ ጽሁፎች በየግድግዳው ላይ ይታያሉ።
  የዋሻው ሌላ ክፍል ተፈጥሯዊ በሆነ የቋጥኝ ግድግዳ የተሰራ ሲሆን በዚህ ቦታ ሰፊ የሆነ የውኃ ኩሬ ይገኛል።ይህ
  የውኃ ኩሬ ነበር በዋሻው ተጠልለው ለነበሩት አርበኞችና የአካባቢው ነዋሪዎች ነፍስ አድን ወዳጅ ሆኖ የቆየው።
  የ76 ዓመት የእድሜ ባለጸጋና በዛን ዘመን ቁስለኛ የነበሩት አርበኛው አቶ ደመቀ ጩፋ በዓመጸኛው ዋሻ
  ስለተፈጸመው አስቃቂ ፍጅት እንደሚከተለው አጫውተውኛል፦
  በሰሜን ሸዋ አካባቢ ማለትም በመንዝ፤ በይፋትና በመራቤቴ ይገኙ የነበሩ አርበኞች የፋሽሽት ጣሊያንን
  ጦር መፈናፈኛ አሳጥተው በየደረሰበት የጥይት ዕራት አደረጉት። ጣሊያኖች በመንዝ ምድር ላይ የተለያዩ
  የጦር ካምፖችን መስርተው ነበር። ይሁን እንጂ አርበኛው ለፋሽሽት ቦንብና መትረየስ ሳይንበረከክ
  ስለተፋለማቸው ኃይላቸውን አጠናክረው ይህንን የአርበኞች ትግል በቁጥጥር ስር ለማዋል በስፋት
  ተንቀሳቀሱ።
  የጣሊያን አውሮፕላኖች ቦንብ እንደ ዝናም አወረዱ። መትረየሶቻቸው ላንቃቸውን ከፈቱ። ህጻናት
  አረጋዊያንና ሴቶች ተረሸኑ። ይህ የጣሊያን አረመኔዊ ድርጊት ሲከፋ በደጃዝማች ተሾመ ሸንቁጤ
  የሚመራው የአርበኞች ጦር ቅዳሜ መጋቢት 24 ቀን 1931 ዓ.ም በብዙ መቶ የሚቆጠሩ አረጋውያን ፤
  ህጻናትና ሴቶችን ይዞ ወደ ዓመጸኛው ዋሻ ገባ።
  ሕጻናትና አረጋዊያኑ ታዝለው፤ ነፍሰ ጡሮች ተደግፈው፤ የዓመጸኛ ዋሻን ገደል ወረዱት።አርበኞችና
  ጉልበት ያላቸው እህል፤እንጨትና የማብሰያ ቁሳቁሶችን በማጋዝ በዓመጸኛው ዋሻ አከማቹ።እናም ኑሮ
  በዓመጸኛው ዋሻ ሆነ።
  ይሁንና ማን አለብኝ ባዩ ፋሽሽት ዱካ እየተከታተለ ቦምቡን ማዝነብ ቀጠለ። የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን
  ልጆችም ማህጸኗን ተገን አድርገው ፤ ዋሻ ቁጥቋጦውን ተከልለው ፍልሚያቸውን አጧጧፉ።
  በዓመጸኛው ዋሻ የተጠለሉትም ለአርበኛው ስንቅ በማዘጋጀት ውሃ በማቀበልና በአስፈላጊው ሁሉ
  አርበኛውን እየረዱ ከጎኑ ተሰለፉ፡፡
  “የእናት ሆድ ዥጉርጉር” እንዲሉ ሆኖ ለነጻነቷ ፤ ለክብሯ፤ለአንድነቷና ለልዑላዊነቷ ከሚታገሉት
  አርበኞች ጎን ሃገራቸውን ለፋሽሽት አሳልፈው የሸጡ ባንዶችና ሹምባሾች ተፈጠሩ።
  በየፈፋውና በየሸለቆው የሃገሩን ባንዲራ እያውለበለበ የሚዋጋውን አርበኛ ሠራዊት በኃይል ማንበርከክ
  ያቃተው የፋሽሽት ሰራዊት ባንዶችን እየመለመለ ማሰለፍ ጀመረ። በመንዝ ገደላ ገደል የመሸገውን
  አርበኛ ለማጥፋት ፋሽሽቶች በባንዶች መሪነት ወደ ዓመጸኛው ዋሻ ተንቀሳቀሱ።
  የአርበኞቻችንን ቁርጠኝነት የተገንዘቡትና የዓመጸኛውን ዋሻ ገደል የፈሩት ፋሽሽቶች በባንዶቹ
  ጠቋሚነት ከበባቸውን አጠናቀው ከተለያየ አቅጣጫ መድፎቻቸውን ወደ አመጸኛው ዋሻ አነጣጥረው
  ተከሉ፡፤
  ሚያዚያ 12 ቀን 1931 ዓ.ም ነበር ጣሊያኖች ከዓመጸኛው ዋሻ ገደል አናት ላይ ቆመው በሹምባሽ(ባንዳ )
  ኃይለማሪያም ገብሬ አማካኝነት በድምጽ ማጉያ «ኃያሉ የጣሊያን መንግስት ምህረት አድርጓልና በገዳለ
  ገድሉ የመሸጋችሁ በዓመጸኛው ዋሻ የተከማቻችሁ ሁሉ እጃችሁን ስጡ» ሲሉ የለፈፉት፡፡
  አርበኛው ግን ለጥሪው ምላሽ እጁን ቃታው ላይ አሳረፈ።በብዙ መቶ የሚቆጠረው ሕዝብም
  የአርበኛው ደጀን ሆኖ ተሰለፈ።እናም ለነጻነት የሚተኮሰው የጥይት ድምጽ በዓመጸኛው ዋሻ
  አስተጋባ።ፋሽሽቶችም ባለ በሌለ ኃይላቸው ተረባረቡ።መድፎች፤መትረየሶችና የመርዝ ጭስ ሳይቀር
  ወደ ዓመጸኛው ዋሻ ተደጋግሞ ተጣለ።
  መርዘኛው ጭስ በዋሻው የመሸጉትን ህጻናት አረጋዊያንና ሴቶችን ይለበልባቸው ጀመር።ጭሱ እያፈነና
  እየለበለባቸው እውር ድንብራቸውን ከዋሻው የወጡት ሁሉ በፋሽሽት መትረየስና መድፍ
  ተጨፈጨፉ።ጥቂቶችም አያናቸውን በሽንታቸው በማጠብና በሽንኩርት በማሸት በዋሻው ለመቆየት
  ሞከሩ።
  የጠላት ኃይል በማየሉና ቁልፍ የሆኑ ማምለጫዎችም በባንዶች መሪነት በፋሽሽት እጅ በመያዙ በርካታ
  አርበኞች ማፈግፈግ በሌለበት ሁኔታ ፊት ለፊት እየተታኮሱ ወደቁ።በመጨረሻም የአርበኞቹ መሪ
  ደጃዝማች ሸንቁጤና ጥቂት አርበኞች የፋሽሽቱን ከበባ ሰብረው ማምለጥ ሲችሉ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ
  የዓመጸኛው ዋሻ ተከላዮች ተማረኩ።
  ፋሽሽቶችም የተማረከውን ሕዝብ እንደ ከብት እየነዱ በገመድ አስረው ከአመጸኛው ዋሻ የገደል አፋፍ
  ላይ በማቆም ያለ ርህራሄ ርሸናቸውን ተያያዙት።ወንድ፤ሴት፤ሕጻን፤ሽማግሌ ሳይለዩ ሁሉንም ፈጇቸው።
  ይሁን እንጂ ለአንዲት ኢትዮጵያ ነጻነትና ክብር ይዋደቅ የነበረውን አርበኛ የፋሽሽቶችና የባንዶች ግዚያዊ ድል
  ከቶውንም የሚያዳክመው አልሆነም።ይልቁንም የፋሽሽቶች ግፍና አረመኔዊ ተግባር በጨመረ ቁጥር የአርበኛውም
  ወኔና የትግል ቁርጠኝነት እየተጠናከረ በመሄዱ እንደ አድዋው ድል ሁሉ በዘመናዊ ትጥቅ ያሸበረቀውን ፋሽሽት
  ጦር ዳግም የሃፍረት ማቅ አከናንቦ ነጻነቱን በደሙ ዋጀ!
  ታዲያ ይህን ታሪካዊ ገድል ስናስታውስና ዛሬ አመጸኛ ዋሻ ውስጥ ተበታትኖና ተጎሳቁሎ፤ የሚገኘውን
  የአርበኞቻችንና የህዝብ አጽም ስንመለክት ሃዘናችን ይከብዳል።በዓመጸኛ ዋሻ ያለቁት ወገኖቻችን በእናት ጡት
  ነካሽ ሹምባሾች መሪነት መሆኑን ልብ ልንለውም ይገባል።
  በመጨረሻም ከታሪካዊው የዓመጸኛው ዋሻ ጉብኝት በኋላ በደከሙት ዓይኖቻቸው ዙሪያ ገባውን እየማተሩ ይህን
  ታሪክ ያወጉኝ አባት አርበኛ አቶ ደመቀ ጩፋ ለዚህች ብርቅዬ ሃገራችን የሚበጃት አንድነቷ እንጂ መገነጣጠልና
  መከፋፈል እንዳልሆነ ይህ ትውልድ አበክሮ እንዲያጤን ተማጽነዋል።
  በያለንበት ቸር ይግጠመን
  የካቲት 2002 ዓ.ም
  ሲድኒ-አውስትራሊያ
  http://www.quatero.net

 18. Lucy in America
  | #18

  Those hodams and shamless bandas are dancing on such a price which our fathers and forefathers had paid to defend their country and ppl from foreign invaders.

 19. Lucy in America
  | #19

  Lacrimosa for Ethiopia
  By Tecola W. Hagos
  “It is true you cannot eat freedom and you cannot power machinery with democracy. But
  then neither can political prisoners turn on the light in the cells of a dictatorship.”
  Corazon Aquino
  “I would rather be an opportunist and float than go to the bottom with my principles
  around my neck”
  Stanley Baldwin
  PART ONE
  I. Introduction
  The events of the last two week in Ethiopia has been painful, but a great example of
  political betrayal and opportunism of the worst kind. I watched on video the depiction of
  an open platform of November 1, 2009 attended by Ministers, Dignitaries, Ambassadors
  from all over the World, and the throng of journalists, at a signing ceremony presided by
  Prime Minister Meles Zenawi, the public humiliation and the betrayal of the people of
  Ethiopia in the person of Hailu Shawel, Lidetu Ayalew, and Ayalew Chamiso, who claim
  to represent the opposition interest of the Ethiopian people. I ask myself what happened
  to common decency, sense of self-worth, and communal responsibility for those
  individuals in attendance of the staging of the signing of the Code of Conduct to stoop so
  low as complete pawns in the hands of a power-crazed puppet-master.
  I cannot afford to lose all faith in my fellow Ethiopians, thus I conjectured the possibility
  of blackmail by the Government of Meles Zenawi of Hailu Shawel, and to a lesser extent
  Lidetu Ayalew and Ayalew Chamiso, with some hitherto unknown horrible corruption
  charges or some sordid video record in order to force them play their dubious role
  becoming gatekeepers to ward off other opposition parties and groups, such as the
  Medrek group. I tried also some other explanation to justify such action by the three
  gentlemen, namely the question of the national interest. But when I examined closely
  each of the above excuses I was willing to entertain on their behalf to avoid unfounded
  allegations, I realized that the record of those individuals, in the past several years,
  indicate deliberate opportunistic and predatory activities. The signing of the Code of
  Conduct is simply the fulfillment of long drawn processes of marriage with the EPRDF.
  I recall Engineer Hailu Shawel coming to see me in 1992 at the new office complex built
  during the time of Mengistu’s administration at the Menilik’s Palace grounds. What he
  wanted was to inform me his desire to cooperate with EPRDF, and he gave me the
  impression that he was seeking some appointment. [In those days, I was perceived to be
  some kind of king-maker.] I tried to inform him that the time was not conducive for me to
  talk about such personal issues and I pointed to him the fact that I was moving to a new
  office. I talked with him in a temporary little office that I simply used for the moment in
  order to accommodate his insistence to see me. Trying to cooperate with ones
  government is not per se evil; however, it is the motive that indicates the character flaw
  or strength of an individual. My assessment of Hailu Shawel in that brief moment of
  2
  encounter was that of a person of opportunistic character—I am vindicated and proven
  right several times over in the course of the last fifteen years.
  During the same period in the 1990s, I watched the birth of the AAPO led by the highly
  principled Professor Asrat; I witnessed the establishment of the Human Rights
  Commission, and the infighting of the OLF for political parity with the EPRDF. I am
  contrasting those developments to point out the fact that Hailu Shawel’s interest right
  from the start was a highly personal one compared to the activities of the leaders of such
  different political and civic groups I had a chance to know about due to my proximity to
  the center of power and due to personal acquaintances with many of the players in those
  organizations. Hailu Shawel played a highly personal political game. He is the
  quintessential Mahel Sefari. He used the frustration and hatred a number of Addis
  Ababean feel for EPRDF to his personal advantage by projecting himself as a man-ofthe-
  people to the leadership of EPRDF, and not to be trifled with. When he started his All
  Ethiopians Unity Party, Hailu Shawel was doing that with an approval wink from EPRDF
  leaders because Professor Asrat’s All Amhara organization was gaining tremendous
  support and was becoming a real threat to the very survival of EPRDF even when the
  Professor Asrat was in detention. The leaders of the EPRDF needed an organization that
  will divide and dilute such concentrated challenge to their power.
  No matter how hard one may try to change an old donkey into a stallion, it is an
  impossible task to achieve such fete. Just like nature, society cannot be that easily fooled.
  Such silly effort to fool society was amply demonstrated to the entire world to see by the
  event of November 1, 2009 at the Sheraton Hotel. Almost six months ago, on June 4,
  2009, I wrote predicting such situation.
  As he has done countless times in the past, Meles Zenawi will try all kinds of
  trickery dividing the opposition and driving wedges in between opposition
  leaders. It is no secret that Meles and his group have effectively divided and
  weakened the opposition in the past; for example, AAPO, OLF, CUD et cetera
  were all victims of the divisive schemes of launching leaders against each other.
  Thus, it will not surprise me if Meles Zenawi would offer Hailu Shawel the
  Presidency of Ethiopia in exchange for Hailu’s docility and political betrayal of
  the opposition.
  http://www.tecolahagos.com/liberation_ethiopia.htm
  What is well camouflaged and effectively hidden from everyone else’s scrutiny is the
  ambition of Hailu Shawel to be Meles Zenawi’s Ye Elfign Askelkai—a power broker
  position that is most favored and desired by Mahel Sefaris. The political evolution of
  Kinijit and Hailu Shawel’s role in the final political skirmish after the aborted election of
  2005 leading to the arrest and conviction of Kinijit leaders was a situation where
  activities went out of control and dragged many of the leaders including Hailu Shawel
  into such a situation. However, the moment the Leaders of Kinjit were released from
  prison the split started with Hailu Shawel disassociating himself and separating his own
  group from the rest of Kinjit Members.
  3
  In 1991 to 1993 when I was advising the Transitional Government of Ethiopia, Ledetu
  Ayalew was too junior a person for me to know at all, so was Ayalew Chamiso. In fact, I
  never met those two gentlemen, I only know of them from reports, newspaper articles,
  videos, and pictures since my second exile (after 1993 to date) in the United States.
  Based on such reports and documentation, I wrote in a couple of articles expressing my
  admiration for Lidetu Ayalew as an individual who came to prominence through his own
  native wits and smarts without the help of any ethnic based hegemonic structure or help
  from academia or anybody else for that matter. It is no little achievement in a society that
  is densely stratified in tight hierarchical structure based on ethnic exclusivity, family
  prominence, and wealth, for a simple born peasant man from Lasta to make such inroad
  into the power structure of Ethiopia, especially an Ethiopia being ruled by the most rigid
  and closed Government in the history of this ancient land.
  I have pointed out above the diverse personalities and interests of the three leaders who
  signed the Code of Conduct. Often people have pointed out to me and others that one
  should not focus on individual personalities when dealing with the political life of a
  nation. I respectfully differ from such high standard, for Ethiopian politics is driven
  completely by focusing on the personality of the leaders of Ethiopian political parties. It
  would be unrealistic for anyone to try to do politics in Ethiopia without first focusing on
  Ethiopian political personalities.
  II. The Game Plan
  It is imperative to understand the mind of Meles Zenawi and his close associates in order
  to understand why the group decided to form close alliance with Hailu Shawel. It is no
  surprise to me that such scheme would come about at this point. Over ten years ago, in
  my book Demystifying Political Thought, Power, and Economic Development (1999), I
  predicted the breakup of AAPO, and that fractured group in time would join forces with
  the faction of the TPLF corrupt leadership and would continue the repressive
  Government of the EPRDF under the leadership of Meles Zenawi.
  The Amharas will continue in their present status, disorganized and ineffective,
  incapable to counter or regain the political clout they presumably had lost if the
  present fracturing continuous… moreover recent development indicate that
  AAPO officials in Addis Ababa are working together with the EPRDF
  undermining the very Amhara movement they were elected to lead and promote.
  [Referring to Qegnazmatch Nekatibeb leading AAPO and the continued detention
  of Professor Asrat] It is only a matter of time before the national office of
  AAPO in Ethiopia fractures and joins the EPRDF corrupt structure. In
  keeping with such trend, a faction from the TPLF with a section from AAPO,
  and exofficials of Mengistu’s government and the camp started by One
  Ethiopia will metamorphosis into a support group for Meles. (84-5)
  Tecola W. Hagos, Demystifying Political Thought, Power, and Economic Development
  (1999), pages 84-5. (Emphasis added)
  Meles Zenawi has perfected the art of “divide and rule” and raised it to new heights.
  Recent books, articles, and book reviews by former members of the TPLF have given us
  a glimpse of the sordid and corrupt inner workings of the TPLF. We have now a clear
  4
  picture of the organizations administration and finance, more importantly the names and
  roles played by the core leaders responsible for the day to day functioning of the TPLF.
  Meles Zenawi, Sebhat Nega, Seyoum Mesfine, Abay Tsehai, Abadi Zemu, Brehane
  Gebrekristos, Tewodros Hagos et cetera played major roles in all the corrupt schemes
  hoodwinking major international humanitarian organizations and their star fund raisers
  whereby millions of dollars was deposited in accounts established by such individuals
  allegedly for the starving people of Tigray and vicinity. There was neither public auditing
  nor proper accounting ever to this day of all the hundreds of millions of dollars donated
  and received through charitable fund raising from the West and others. The individuals
  who had intimate knowledge of the finance and administrative process at the time, such
  as Gebremedhin Araya, Aregawi Berhe et cetera, have exposed the diabolical secret of
  the TPLF leaders diversion of donated funds into private accounts that was never audited
  by the organization.
  Those TPLF leaders distributed a minuscule amount to the starving Tigrayan refugees in
  the Sudan, and kept the rest for their own use in accounts controlled by them. Because of
  such meager assistance most Tigrayan refugees in the Sudan tried to return to their home
  base even though it was under the administration of the Military Regime. The attraction
  was that Regime was providing sustenance far in excess of what was provided by TPLF
  Leaders even though the donated fund the TPLF Leaders were in charge of was far in
  excess of the donations that the Ethiopian Government had acquired from international
  donors. Furthermore, Meles Zenawi as the leader of that pack outmaneuvered Western
  governmental security and spying agencies by portraying himself and his close supporters
  as democratic and honorable leaders. The fact is that by the time the EPRDF reached
  Addis Ababa overrunning the Military Regime, the leaders of the TPLF were already
  Millioners. They all have tasted the forbidden golden apple from the tree of wealth. By
  then they were infested like Gollum with obsessive and insatiable appetite for wealth.
  The only agenda they had was how best they could use their guerrilla forces to establish
  and run a puppet government in order to control the resources of a defeated country, and
  how best to loot it blind. We all have been wrong to a great extent in believing that they
  were interested in the fracturing of Ethiopia because of their hatred of the very idea of an
  Ethiopia and the fact that they were against the military dictatorship then in power. Some
  of us also wrongly believed that they were partial in their love and commitment to see an
  independent Eritrea. They would not have cared an iota for Eritrea if it were not in their
  best interest to do so in order to exploit and loot Ethiopia by themselves. For sure, Isayas
  Afeworki would have objected to such theft and looting of a nation if he had stayed as
  part of Ethiopia, for he would have wanted to do the same. In that shameful criminal
  activity of looting and robbery, they found Alamoude, an individual who taught them a
  thing or too how to move huge amount of money around the world. He also might have
  personally facilitated the international web of investment and banking of the hundreds of
  millions of dollars and other hard currency thus stolen effectively hiding such fabulous
  looted wealth from Ethiopia including gold mined in mines allegedly owned by
  Alamoudi. In short, we are dealing here with a different breed of men unseen in the
  history of Ethiopia or the World before who held a nation hostage for one purpose only—
  to loot its wealth.
  5
  The true nature of the activities of the Leaders of the TPLF has become far more clearer
  now than a decade ago, since former TPLF leaders such as Gebremedhin Araya
  (responsible for the finance of TPLF), Aregawi Berhe (former Leader and Commander of
  the TPLF guerilla forces) and others have finally started writing and publishing their
  memoire. It is absolutely clear from such accounts that the main goal of the TPLF
  Leadership had shifted since 1984 from fighting for the liberation of the people of
  Tigray/Ethiopia to the acquisition of wealth by using the guerrilla structure that was in
  place to control the state structure. Meles Zenawi and his select tiny support group having
  tested of the forbidden golden apple born out of the famine of 1984 and after were simply
  dedicated to make as much money as possible looting and confiscating the wealth of a
  nation. They were in fact a group of mercenaries similar in their operation like the Mafia.
  They used as their foot soldiers naïve peasant boys and girls from Tigray and a few from
  adjoining Provinces, young men and women who believed in a nationalist cause, to fight
  the deadliest war against a brutal military regime for seventeen years. Setting aside those
  patriotic naïve fighters, the leaders of the TPLF were just common criminals then as they
  are now.
  The bond that held tight Meles Zenawi and his group is not patriotism; it is not concern
  for the people of Tigray; it is not the desire to help Eritreans. The bond is made of gold
  chain called “Money.” The interest born of money and wealth creates the most enduring
  and highly exclusive bonding. That is literally what we see in the current leaders of the
  TPLF. Opposition supporters writing endlessly ascribing the current disastrous Ethiopian
  government administration to narrow ethnic interest are totally wrong. Any mention of
  “Woyane” as the target of dissent and derision is like barking up the wrong tree. The
  people of Tigray are primary victims of the TPLF even worse than the rest of Ethiopia.
  The affinity between Meles Zenawi and the Mahel Sefaris is obvious.
  The losers in the current game of the signing of the Code of Conduct and realignment of
  the EPRDF with its newest Member Hailu Shawel (AEUP) are the people of Ethiopia,
  not Hailu Shawel and his Party, not Medrek or anybody else. Meles Zenawi has gained
  another day to prepare for far longer and devastating fight against all those who are
  concerned about the vital interest of Ethiopia, the Opposition et cetera. He has extended
  his life to do more damage to the state of Ethiopia entrenching his divisive Killel system,
  alienating Ethiopian territory, selling/leasing huge chunk of Ethiopian land to foreign
  investors and states while millions of Ethiopians starve to death. He will keep looting
  Ethiopia’s gold in collaboration with Alamoudi.
  The incorporation of new Satellite organizations, such as AEUP replacing the old ones,
  such as ANDM, OPDO et cetera that have atrophied over the last ten years, due to serious
  marginalization of the leaders of such organizations by Meles Zenawi. Starting from the
  arrest and imprisonment of Tamrat Lyne, all Satellite organizations of the EPRDF lost
  their political luster. In the guise of the signing of a Code of Conduct, which is a
  meaningless document in itself, Meles Zenawi is putting in place a blue print for his
  future. There is some other subterranean purpose in the game that was fully displayed for
  the World to see on November 1, 2009. The bottom-line is that Meles Zenawi is
  6
  replacing his old cronies wholesale with the quintessential Mahel Sefaris, who had
  worked diligently as shadow advisors and yes men of incredibly loyalty to Meles Zenawi
  in the last eighteen years. The current political development of Meles Zenawi’s budding
  friendship with Hailu Shawel spells doom for the old comrades of Meles Zenawi, such as
  Adissu Legesse, Teferra Walwa, Kassu Illala et cetera who will soon be retired and
  replaced by the technocrats that Hailu Shawel would organize after the election of 2010,
  such technocrats are salivating right now to join the new administration with “Emperor”
  Meles Zenawi on the Throne for the next twenty years. This is the likely and disgusting
  outcome of the game plan that could only be conjured up by a sick mind.
  Tecola W. Hagos
  November 10, 2009

 20. Wakyo
  | #20

  woyanne destroyes everything that it touches,and the GUJILLE NEWAY is not other than that of this circle, he is a traitor or a bull who sees the grass with out thinking of the tifest hole ahead

 21. Wakyo
  | #21

  Neways participating by woyanne organized party is a traitr act against Ethiopia as woyanne is an occpying force assigned by some western institution to disintigrate the nation in to weak small countries as they have done it 100 years before in india and some african countries and the world,so his performance can be put as wining and dining with the enemy as for helen berhe i dont know this women that far except her new album lebe which is not bad but about her being gujille or amoudi
  charity recipent whom i take like grazziani during the italian invasion

 22. ቅፍጣናው
  | #22

  ነዋይን ብቻ አትኮንኑ ልገራችሁና የጎንደርና ,የጎጃም እና የወሎ አዝማሪ ሁሉ የስራቱ አጨብጫቢዎች ናቸው::ስለዝህ ድሮሞ የባንዳ ዘር ሲባል ሆዳም ስለሆነ ለሆዳቸው ወያኔ ስር ተኮልኩለውለሃል::ይቅርታ ይህ አስተያየት አንድን ሰው (አዝማሪ ሽምበልኝ)አይመለከትም:: አንድ ሰው መገኝቱም ተመስገን ነው::ሁሌ ትግሬውንም ብቻ ተጠያቂ አናድርግ ለስረአቱ ብልሹነት የመጀመሪያ ተጠያቂዎች የብአዲን መሪዎችና ክስሩ ያሰባሰባቸው የአማራ ጉጂሌዎች ተጠያቂዎች ናቸው::አፈንድደው ክተገዙለትማ ትግሬ ምንያድርግ?

 23. Girma29
  | #23

  መች ነው አንድ የምንሆነው?
  እንኩዋን ንዋይ ደበበ Beyonce, Joe, Max Prist, Shaggy, etc… ዘፍነዋል ጬፍረዋል በሃገራችን ላይ. ታዲያ ምንድን ነው ችግሩ? እባካችሁ ስለምን እንደምንጽፍ እንወቅ. በነገራችን ላይ ሄለን ገና ታዳጊ ነች ሞራል ያስፈልጋታል, የዚህ ጽሁፍ ጽሃፊ ምናልባት በ ሸራተን ሆተል አካባቢ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ያሉ እንዲሁም ያለ ቤት የቀሩትን ኢትዮጵያዊያን አስበሃቸው ጽሁፉ ውስጥ ቢከተቱ ጥሩ ነበር. ግን አልሆነም እባካችሁ ስለ እውነት እንናገር እንጽፍ!

  ሰላም ለሁላችሁ ይሁን! አንድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

 24. ነቢዩ
  | #24

  ቴዲ አፍሮ ለሰለሞን ተካልኝ የገጠመው ነጠላ፤ዜማ አስቂኝና አዝናኝ ነው፡፡
  አንገት ከሚሰበር
  ባይበላስ ቢቀር
  አስገምቼው ራሴን
  አልሞላውም ኪሴን
  ያሉት ከሚጠፋ
  የወለዱት ይጥፋ፡፡
  የሌላውን አላውቅም የኢትየጲ ስምንተኛው ሺህ ገና በትክክል አሁን ቀደም ብሎ መጥቷል፤ ምክንያቱም ይህ ዘመን ልደቱን፡ ሰለሞንን፡ መለስን ፤ ኢሳያስን ፤ መንግስቱን በዚህች ትንሽና ምስኪን የድሆች ሀገር ላይ አዝንቧል፡፡ ከዚህ ሌላ መአት ምን ይመጣል፡፡ አሁን ጠራርጎ የሚወስደን ጎርፍ ነው የሚጠበቀው፡፡ ያኔ ግልግል ነው፡፡

 25. በረከት
  | #25

  ግርማ29 ሄለን ታዳጊ ነች አልክ ? ዋናው እኮ የሚያናድደው ከውያኔ ጋር ማበሯ ነው.ቆፍጣናው ያሁን አጨብጫቢ ጎንደር, ጎጃም ወሎ አልክ እንዳለ አማራው ላይ 100%100 ቁጭ አረከው. ሚዛኑን የሳተ ነው. አንተ አዝማሪን አትመልከት አዝማሪና ሸርሙጣ ብር ወዳለበት ነው እነዚህ ሰውች ተተክ አሁን ወያኔ እተተበቀለ ያለው በተእይ ጎንደረውን ነው መቼም የሚሆነውን ኢቲቭ ላይ አንጠብቅም እንጂ ዎያኔን እይተቃወሙ ያሉት እየተሰደዱ እና እይታሰሩ ያሉት አማሮች ናችው ዞር በል ወያኔ እያለ. ጎንደር ውስጥ ትናንሽ አስተዳደርና ሃላፊ ቦታዎች ተሾመው መስራት እንቢ እያሉ ብዙ አስቸግረዋል ዳሩ እንዝህን ጀግኖች ማን ይያቸው. ወያኔ መሳርያ ይዘው 4(5) ሆነው ነበር የሚንቀሳቀሱት. እኛ ይህ ይመጣል ብለን መች ሃስብን ይህን ብናውቅ መሳርያ በነበረን እያሉ በጣም የሚቆጩ ህዝቦች ናቸው አዝማሪ አፈነገጠና መላው አማራማ አይታማም ስንት አለ እናቱ የወለደችው ምን ያረጋል ባዶ እጁን ሆነ እንጂ በአዲንን ስትወቅሱ ይገርመኛል ወያኔ የፈበረካቸው አይደል እንዴ ዋናው ሊቀመንበር በረከት ስሞን ነው እሱም በአባቱ ኤርትራዊ እናቱ የትግራይ ሴት ናት. ብዙዎችን ብታዩ ኦሮሞም ትግሬም ያለበት በጭራሽ አማራን መወከል የማይችሉ ናችው. እያወቃችው??? አዲሱ ለገሰ ቢሆን እናቱ አማራ አባቱ ይጅማ ኦሮሞ ነው ባአዴን እማ ማንም የሚያውቀው ወያኔ ነው ስያሜ ተሰቷቸው ኢአዴግ የሚል ስም ለማጸደቅ ነው.እናም አትሳሳት .በጣት የምቆጠር አዝማሪ እዝብን አይወክልም . ሰለሞን ከዳልኝን ብናይ እናቱ አማራ ናት አባቱ ጉራጌ ነው የሰፈሬ ሰው ነበር. ሰፈር ውስጥ በጉረኝነቱ ይታወቅ ነበር አሁን ደሞ ብክህደቱ. የሚገርመው ካሴት ከማውጣቱ በፊት ትሁትና ደና ነበር በህዝብ ገንዘብ አብታምና ዘነኛ ሲሆን ያከበረው ህዝብ ላይ ሲያናፋ ህዝብ አንቅሮ ተፋው. የሮም አውዳደቅ. ተኮላ ወልደ ሃጎስ: አንደኛክን ነውስ ፔፐር ብታድለን አይሻልም? በስማም. እውነትም ነጻነት: እርሶ ደሞ የሚያወሩት ስለቅናት ነው. ህዝቡ ያዘነው ከገዳይ ጋር ለምን ያብራሉ???? የፈሰሰውን ደም ያቃሉ ለምን ከጠላት ጋር ያብራሉ ለገንዘብ ተብሎ ነው ነገሩ እንጂ ሸራተን መጨፈሩ አዲስ አይደለም . ለምሳሌ ቴዲ አፍሮን ብንወስድ የ97 ምርጫ ሰሞን ሸራቶን ዝግጅት ተዘጋጅቶ ተጋበዘ እሱ ግን አሁን ያስተሰርያልን ልዝፈን አለ. አይቻልም ተባለ ወያኔን የሚያወግዝ ስለነበር , አላሙዲ በገንዘብ ቢለው አልታለለም የህዝብ ሃዘን ሃዘኔ ነው. ይህ ሁሉ እናት እያነባ እኔ ዳንኪራ አልዘልም ነ ያለው. ሲ??? እዚ ጋር ነው የሰው ሰውነቱ. ሻምበል በላይነህ,ደረጀ ደገፉ, አሉ የተወሰኑ ጥላሁን አላሙዲን ጋር ወዳጅ ነው ነገር ግን ወያኔ ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ አልችልም , አሞኛል እያለ አላሙዲንን የመልሰው ነበር ይህን ህሉ ሰው ያቃል. ለዚህ ነው የአንድ ተወዳጅ ንጉስ ቀብር የመሰለለት. ወያኔውች ቬስቲቫል ላይ እንዲጋበዝ ብዙ ተሞክሯል እሱ ግን በፍጹም . አንዴ አሜሪካን መለስ ሊመጣ ነው ተብለው ምድረ ባንዳ ሲተራመስ ለሰልፋቸው ድምቀት ጥላሁንን እንዲገኝ ሲጠይቁት ያለው ጥቂት ነገር ነበር? ” ስለድፍረታችው አዝናለው. እናንተ መጀመርያ ምን እያረጋችው እንድሆነ ቆም ብላችው አስቡ.ሁሉ ያልፋል.አገርና ህዝብ ግን አያልፍም ለናንተም አፍራለው” ነበር ያላቸው. የተወሰኑ አግረመርሙ ብዞቹ ግን ልባቸው ተንክቶ ነበር የተናገርው ነገር አይምሮአቸውን ነክቶት ነበር. እናም አገርና ህዝብ ማለት አልባቸው የሚያናድደው ነገር የወያኔን አላማ እያወቁ ለገንዘብ ብለው ያውም ወያኔ ሳይገባ ብህዝብ ገንዘብና ዝና ነው ታዋቂ የሆኑት .አሁን ከጥላት ጋር እንዲ ምሆናቸው እንጂ ቅናት አይደለም ገቢቶ??? በተርፈ ይቺ ሄለን ይምትባል አዝማሪ እንኳን ወደዛ ምኗም አይጥመኝም. በተርፈ ጸሐፊው እውነትንት ያለው ነገር ጽፏል አንተም በርታ ውያኔም ይንጫጫ.

 26. ቶሎሳ በርጋ
  | #26

  አይ እሱስ እንኳን እውነት ነው ብጥቂት አማሮች ሁሉምን አትጠቅልል ምነካክ ቆፍጣናው????? አዝማሪ ሁሉ ጥርት ያለ አማራ አይደለም . ቅልቅል ነው እውነትኛ አማሮችማ ሂድ በየ ክፍክለአገሩ እስር ቤት ወያነን በደም ፍላት እይሰደቡ ብዙ ወያኔ እርሳቸው በየጥሻ እይተግኝ ነው. በተልይ ጎጃምና ጎንደር ውስጥ መሳርያ ከገደሉት ላይ እይነጠቁ እየጠፉ ነው. በነሱ ፋንታ ሚስትና እህት ( ሴቶች ) መከራ ያያሉ. እናም ቆፍጣናው አትሳት. እኔ ኦሮም ነኝ ግን በፍጹም በመገንጠል አላምንምን. ኩማ ደመቅሳ ኦሮሞ ነው አንድ የፈየድው ነገር የለም. ብዙ ኦሮሞውች አሉ ወያኔ ውስጥ ግን የኦሮሞ ህዝብ ላይ እንዲ አይነት ግድያና ግፍ ሲፈጸም አንድም ትንፍሽ የለም አማራ ገዝቶ አይተናል ስልጣንን እኩል ተደላድለን ግድያ የለ ምን የለ አንዱን ካላዩ አኑ አይመሰገንም . ኦሮሞ ብዙ ባንዳ እና ሆዳም አለ ብዋሽ አንባቢ ይታዘባል ለምን የሚታይ ነገር ነውና. እናም ወያኔ የተምመቸው ሁላችንም ለገንዘብ ስለተገዛን ነው . ወያኔ የገባ ሰሞን ሁላችንም አሽቃብጠን ነበር. አሁን ገባኝ ነገሩ የምን መከፋፈል????? አሁን ገባኝ በሬ ወለደ ፕሮፓጋንዳ !!!! ወድያ መከፋፈል ወድያ ፕሮፓጋንዳ አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮፒያ!!!! አንድ ባንዲራ!!!!!!! ማንም ምንም ይበል ይህ ማንም የማይሰጠኝ እና የማይከለክለኝ የግል መብቴ ነው. ማሪኝ እማማ!! ማሪኝ አገሬ!!!! ማረኝ የአማራው ህዝብ ወንድሞቼ እና እህቶቼ. ባይኔ ያላየውትን በጆርዬ የሰማውትን ሳስተጋባ ለከረምኩት. የምን ኢሳያስ, የምን መለስ, ወይ ግድ አንድነታችን እና ህብረታችን ለሚያሰጋችው.እናንተማ ከፋፍላቸው ሃይል አሳጥታችወን የበላይ ለምሆን ነው . እኩልነት ሰላም ብልጽግና ፍቅር እና አንድነት ለኢትዮፒያ ህዝብ ይሁን አሜን!!!!!!!!!!!!1

 27. ናደው
  | #27

  አለቃ ስለዚያ አዛባ እንደሆን የምትናገረው የሱ ነገ ዪሙት በቃ ዪከተት
  አልፎበታል ዪለፍበት
  ይሕ አጋሰስ ዪህ መጋዣ
  የሰው እቃ የወሬ መንዣ
  ይሕ ብጣሪ
  ዪህ ቅራሪ
  ሰለሞን በሌላ ወንድ
  ፍቅር ዪዞት መውደድ
  ዪህን ሙትቻ ወጋግረድ

 28. ይድረስ ለበረከት
  | #28

  በረከት ያልከው ነገር እኔን የሚነለከት ነው ጥላሁን ገሰሰን መለስን ለመቀበል ከጠይኩት ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ. አራት ሆነን ነበር እናም አንተ አትዘፍንም ነገር ግን ለ 15 ደቂቃ ያህል ታይተክ ከዛ ትሄዳለክ . አልነው እኛ አስባችን ትንሽ ካሜራ ውስጥ እንዲገባልን ነበር. እናም የመለሰው መልስ እኔን ከወያኔነት ወደ ህዝብ እንድመለስ ያረገኝ የጥላሁን መልስ ነበር.ከተናገርው በላይ ግን የትዝብት, የንቀት, የንዴት,የመገርም የቁጣ እና ውስጥ ጠልቆ የምያይ ይመስል ዝም ብሎ ተራ በተራ ገየገርመመን ልጥቂት ደቂቃ ቆየ ይናገራል ብለን ብንጠብቅ ዝም እኛም ፈራነው .ያኔ አስተያየቱ ከተናገርው በላይ መልህክት ነበረው. እስክሞት የምረሳው ቀን አልነበረም . እናንተ ምን እያረጋችው እንደሆነ ለመሆኑ አውቃችዋል?? አገር ያልፋል መንግስትም ይወድቃል ህዝብ ግን ህያው ነውና ከህዝብ ጋር ምቆም ይሻላችዋል እውነት ይህ መንግስት የሚያረገውን ነገር ሳታውቁ ቀርታችው ነው?? ገንዘብ የበልጣል?? የሰው ደም መጠጣት ይጥማል ደም መጠጣት አደጋ እና ሞት አለበት ደም ውስጥ አጥንት አይጠፋምና ያወም ግሮሮን አንቆ ጸጥ ያደርጋል. ሲለን የማላውቀው ስሜት ተሰማኝ እናም ለናንተም አፍራለው አዝናለውም አሁን ዞር በሉ ክዚ ሲለን አራት ነበርን ሁለታችን በገንዘብ የገባን ነን በየወሩ ይከፈለናል መለስ ሲመጣ ለመቀበል ተቃዋሚ ሰልፍ ሲወጣ ለመረበሽ እና ለማደናቀፍ. እናም የጥላሁንን ንግግር ራስ ምታት ሆነብኝ ብዙ ዘፋኞችን አነጋግረናል የገባም አለ አይ ገንዘብ???? እኔስ እሺ ድህነቴ እንዚህ የገንዘብ ችግር ሳይኖርባቸው ብየ እራሴን አጽናናው. እናም አንዳንዶች ሲጠየቁ ኖኖኖኖ!! ይላሉ. አንዳንዶች ስነስርሃት እንከባበር ይላሉ ያኔ ብያናድዱኝም አሁን ግን አደናቂያቸው ነኝ . ክምንም በላይ የታዘብኩት ግን አስቴርን እና ሰለሞንን ነው. እናም ወደ ያይምሮዬ ተመለስኩ ብዙ አሰብኩኝ ሰልላም አጣ ነበር ህዝብ የሚያውቁኝ ጠሉኝ ፊትም ሲነሱኝ ቅር ቢልም እኔ ገንዘቤን ነበር የማስበው ይጥላሁንን ግልጽ ያለ ንግንግር እና አስተያየት ግን ፍጹም ይህን ህዝብ ይቅርታ ጠይቄ ወደ ህዝቤ ተመለስኩኝ . እናም ወገኖቼ እናንተነም ይቅርታ እጠይቃለው. የሚገርመው ነገር አሁን ያለኝ ሰላም ይህ ነው አይባልም . እናም የበረከትን ጽሁፍ ሳነብ ልቤ ትርክክ አለ . እናም ከአራትችን ሁለቱ የአድዋ ሰዎች ነበሩ እንደውም ከመለስ ጋር ስጋ ዝምድና አለችወ ነገር ይባላል. አንደኛው ግን ጉራጌ እና ህድያ ነው እኔ ደሞ አባቴ ኦሮሞ እናቴ የወሎ ሴት ነች. እናም አንደኛውን አሳመንኩት እሱ እራሱ አልፈልግም ብሎ ወጣ. የሚገርመኝ ነገር ብዙ ጊዜ ወያኔዎች ማጥመድ የሚፈልጉት ታዋቂ እና ተወዳጅ አርቲስትና ዘፋኞችን ነው በተለይ ዘፋኞችን መሐሙድ ተሞክሯል እሱም ብዙ ግብዣ ያሳፈራችወ ነበር ቴዲ በጣም ተሞክሯል ያውም ከሌሎች በጣም በላቀ መንገድ ግን ወደዛ ነው ያለው. አንዳንድ ዘፋኝ አገሬ ህዝቤ እናት አገሬ የሚሉት ለካ ባዶ ቃል ነበር . አገር እኮ ህዝብ ነው . አገሬ ህዝቤ አብቴ ነው እንዳላሉ አሁን አገር እየተሸነሸነ ልባህዳን ሲሸጥ ህዝብ ሲሰደድ, ህዝብ ሲንገላታ እና ሲገደል የንጹሃን ዜጋ ደም ሲፈስ እያዩ አገሬን ህዝቤን እያሉ እንዳልዘፈኑ ይህን ግፍ በዘርና በጥላቻ ከተለከፈ መንግስት ጋር አስረሽ ምቺው ሲሉ ያሳዝናል ያሁሉ ዘፈን ለመወደድ እና ለገንዘብ መሆኑ ምድረ ሌባ ሁሉ ተያዘ. እኔስ ሰልፍ በማስተባበር ለ 2 ዓመት ወያኔን አገልግየ ነበር ህዝብም ይቅር ብሎኛል አምላኬም ንስሃ ገብቻለውና. ከምንም በላይ ግን አሁንም አሁንም እስክሞት የማረሳው ጥልቅ በሆነ ግሳጸና ንግግር ልቤን የመለሰው ልክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ አሁንም ክብር አለኝ . ለቤተሰቡና ለልጆቹ ትልቅ ክብር እንዲኖረኝ አርጓል. ያስተዋልኩት ነገር የታሪክ አተላ እና ዝቃጭ መሆን ግን የወለድናቸውን ልጆች አንገት ማስደፋት , ክብርና ማጣትና መዋረድ መሆንን ነው

 29. መስተዋት
  | #29

  አረባካቹህ ህዝባችን በአገሩ በሰላምና በስምምነት የሚኖርበት ሁኔታ
  ብትጽፉና ብታብራሩልን ምንኛ ደስ ባለን

 30. በለው!
  | #30

  ቶሎሳ በርጋ :አይ እሱስ እንኳን እውነት ነው ብጥቂት አማሮች ሁሉምን አትጠቅልል ምነካክ ቆፍጣናው????? አዝማሪ ሁሉ ጥርት ያለ አማራ አይደለም . ቅልቅል ነው እውነትኛ አማሮችማ ሂድ በየ ክፍክለአገሩ እስር ቤት ወያነን በደም ፍላት እይሰደቡ ብዙ ወያኔ እርሳቸው በየጥሻ እይተግኝ ነው. በተልይ ጎጃምና ጎንደር ውስጥ መሳርያ ከገደሉት ላይ እይነጠቁ እየጠፉ ነው. በነሱ ፋንታ ሚስትና እህት ( ሴቶች ) መከራ ያያሉ. እናም ቆፍጣናው አትሳት. እኔ ኦሮም ነኝ ግን በፍጹም በመገንጠል አላምንምን. ኩማ ደመቅሳ ኦሮሞ ነው አንድ የፈየድው ነገር የለም. ብዙ ኦሮሞውች አሉ ወያኔ ውስጥ ግን የኦሮሞ ህዝብ ላይ እንዲ አይነት ግድያና ግፍ ሲፈጸም አንድም ትንፍሽ የለም አማራ ገዝቶ አይተናል ስልጣንን እኩል ተደላድለን ግድያ የለ ምን የለ አንዱን ካላዩ አኑ አይመሰገንም . ኦሮሞ ብዙ ባንዳ እና ሆዳም አለ ብዋሽ አንባቢ ይታዘባል ለምን የሚታይ ነገር ነውና. እናም ወያኔ የተምመቸው ሁላችንም ለገንዘብ ስለተገዛን ነው . ወያኔ የገባ ሰሞን ሁላችንም አሽቃብጠን ነበር. አሁን ገባኝ ነገሩ የምን መከፋፈል????? አሁን ገባኝ በሬ ወለደ ፕሮፓጋንዳ !!!! ወድያ መከፋፈል ወድያ ፕሮፓጋንዳ አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮፒያ!!!! አንድ ባንዲራ!!!!!!! ማንም ምንም ይበል ይህ ማንም የማይሰጠኝ እና የማይከለክለኝ የግል መብቴ ነው. ማሪኝ እማማ!! ማሪኝ አገሬ!!!! ማረኝ የአማራው ህዝብ ወንድሞቼ እና እህቶቼ. ባይኔ ያላየውትን በጆርዬ የሰማውትን ሳስተጋባ ለከረምኩት. የምን ኢሳያስ, የምን መለስ, ወይ ግድ አንድነታችን እና ህብረታችን ለሚያሰጋችው.እናንተማ ከፋፍላቸው ሃይል አሳጥታችወን የበላይ ለምሆን ነው . እኩልነት ሰላም ብልጽግና ፍቅር እና አንድነት ለኢትዮፒያ ህዝብ ይሁን አሜን!!!!!!!!!!!!1

  እንዲሀ ያለ ዜጋ መፈጠሩ እራሱ ፀጋ ነው ይህ እውነተኛነታችን ጎሎ ነው መከራችን የበዛው::አሉ..ሳይሆን በሰው ሳይሆን በራስ መመስከር በራስ መፍረድ የራስን ሁለንተናዊ ግንዛቤ መውሰድ …ጀሌ አለመሆን…አድናቆቴ በአሉበት ይድርስዎ::
  ችግራችን አዝማሪ አደለም! ትግሬዎችም ኦሮሞ ወይም አማራ አልነበረም ::እውነታን በግላችን ማመዛዘን አቅቶን በመሰለኝ መነዳታችን
  ይሀም ታሪክ ጊዘውን ጠብቆ “አንድ የማሰሮ ንፍሮ ሆነን” መቀቀላችንን ማጤናችን ጥሩ አርዓያነታችን ይመሰገናል ይወደሳል ችግሩ እራሳችን እንጂ ሌላ አለመሆኑን እንረዳለን አውቀናል ተምረናል ታርቀናልም:: ጠላትህ ሳትመርጠው ወክዬሃለሁ ስላንተ እሟገታለሁ የሚለው “ብአድን”ብቻ ነው ! በደርግ ዘመን ኮ/ል መንግስቱ ሚስታቸው ጎጃሜ ስለነበሩ ከሃያ ሁለት ሚ/መቤት አስራ አምስቱ የጎጃም ተወላጆች ነበሩ ይባላል ታዲያስ በዚያን ዘመን ስንት አማሮች ተጠቀሙ? ለመሆኑ ጎጃሜ አማራን ወክሎ አማራን ቀይና ነጭ ሽብር አዳነው? ከዚያስ ብኤድን ተነቃንቆ ማንን ሲወጋ ሰላሳ ዓመት አሳለፈ? ከድል በሓላስ ጎጃም ከነፍጠኛ ጨቋኝ ገዢ ወደ የአማራ ዋና ከተማነት ተሽጋገርች? ሰው በላዎቹ ነፍጠኛዎቹ አማሮች እነማን ናቸው? መንገድ እየመሩ ስላመጡ ሚስጥር ስላወጡ ከወርቅ ዘር ተመድበው ይሆን ? መሬት ላራሹ ብለህ ስቀለው ቁረጠው አላልክም ዛሬ የቻይና የሕንድ የዓረብ ገበሬ መጥቶ ሲያርስ ለምን የአዞ እንባ እናነባለን? ለምንስ እንደ ቁራ እንጮሃለን? ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል ይሉሃል ይህ ነው:: እኛ ዘር ስንቆጥር አጋጣሚውን ተጠቅመው ሀብታችንን ምንጥር ! ጥፋቱ የዘር ሳይሆን እራሳችንን አለመመርመራችን ያልገባንን መፈክር መወትወታችን ጠላትና ወገናችንን አለመለየታችን ደግፈንም ተቃውመንም ለጎጠኞች ለዘረኞች ቦታ ሰጥተን የዓላማ ተሳታፊ ሳንሆን መረማመጃ ማስፈጸሚያ ሆነን እራሳችንን ሀገራችንን ተተኪውን ትውልድም አጠፋን እግዝሐብሄር ይቅር ይበለን በለው ከሀገረ ካናዳ!

 31. ጫን ያለው
  | #31

  በበኩሌ ምንም ግልጽ አልሆነልኝምሥለሰለሞን ከዳልኝ ነው ወይስ ስለወንድምየው?? እኔ የገባኝ ስለሄለን የምትባለዋ አዝማሪ ነው በተርፈ የተድበሰበሰ እና የማይገባ ነው . ስለሰለሞን ከዳልኝ ከሆነ አሳፋሪ ነው ምክንያቱም የሞተ ነው ተቀብሯል. በቃ ንቆ መተው ነው ስለመንድሙ??? ብቻ አልገባኝም ንገር ግን ሄለን በርሄ ስትዘፈን ከማይ ቻቺ ስታለቅስ ባይ እመርጣለው.ለዛ ቢስ ነገር ነች.

 32. jegnaw
  | #32

  የነዋይን ዘፈን ለመመልከት ችዬአለሁን;;የድሮ ድምጹ የለም;;ሁለት ያጣ ሆነ;;ከህዝብ ወይም ከድምጹ;;ከ እንግዲህ ዘፈን እያወጣ ከሚዘፍን;;ዘፈን እና ዜማ እየደረሰ ቢጠቀም ይሻለዋል;;በ እኔ በኩል ብዙ አመት ያስቆጠረውን የ አለምነህ ዋሴ ወይም አለም በምላሴን አባባል በልመንህ ታደሰ እና አለባቸው ተካን ከመድረክ ያወረደበትን ለነዋይ እና ለራሄል መጠቀም የግድ ነው;;መድረክ ላይ የሞቱትን በወጉ እንቅበራቸው;;አዎን እንቅበራቸው;;

 33. የማነሽ
  | #33

  ሂድ እንግዲህ መስተዋት ተብየዋ ምን ትዘላብዳለች ምን እንድንጽፍ ፈለግሽ ገገማ ሄለን ትግሬ ስለሆነች በሸቅሽ ተቃጠይ እንግድያ እኛ እንደሆነ እንጽፋለን

 34. መስተዋት
  | #34

  የማነሽ “ዶንቆሮ” ህጽረተ ዕውቀት ስለጋረደሽ መሳደብ ና የ መንደር ወሬ ማውራት እንጂ
  ሌላ ማውራት አልችልም አልሽ? ካካኻኻ……እንደ ደንቆሮ አንድ ዘፈን እየዘፈንስሽ 20 አመት ድፍን አስቆጠርሽ እኮ.ታድያ የትቃጠልሽስ አንቺ ነሽ የኔ እህት ማብረጃ ይፍጠርልሽ ሌላ ምን ይባላል:: ለኔ ሄለን ትሁን ነዋይ ትግሬ ይሁኑ አማራ ኦሮሞ ይሁኑ ጉራጌ ወዘተ. ትርጉም አይሰጠኝም ዋናው ኢትዮጵያውያን በመሆናቸው እነሱን በመኑበት መንገድ የሌላ ሰው መብት ሳይነኩ ፍላጎታቸው ቢያረኩ( የገንዘብም ይሁን የመንፈስ ፍላጎት ማለቴ ነው)ይህን ያህል ብትንጫጪ ተንጫጪ እንጂ የሰውን አስተሳሰብ ና እምነት እንካንስ በስድብ በመሳርያና ጥይት ደርግም አልቻለውም::

 35. የማነሽ
  | #35

  መሰተዋት ስታስጠይ የሆንሽ ቡትቶ ነገር ነሽ በጎማ ጫማ መጥተሽ አሁን ስኒከር ብታረጊ ሰው የሆንሽ መሰለሽ ቂቂቂቂቂቂቂ አንቺን ብሎ ኢትዮጵያዊ እዛው ካጎትሽ መለስ ጋ ቂቂቂ የተጋዳሊት መጫወቻ የሆነው ህዝባቹ ይዛቹ ቁጭ የሆንሽ ሹል አፍ ነሽ እሺ ልቅምቃሚሽን እየበላሽ ኑሪ ሰው ነኝ ብለሽ እንዳታወሪ ሆዳም

 36. መስተዋት
  | #36

  እህት የማነሽ በ ዐለት ላይ ውኅ ማፍሰስ ዳይሆንብኝ እንጂ እስቲ አድምጪና ስህተቱ ምን ላይ ነው ? በጎማ ጫማ መጥተሽ….የምትይው አንቺ ከነ ስኒከርሽ ነው እንዴ የተወለድሽው? የሰው ልጅ በዓቅሙ እኮነው የሚኖረው እኔ እንዳልሽው ይሁንልሽና ጎማ ጫማ አድርጌ ብሄድስ ሃጥያቱ ምን ላይ ነው? ስለኢትዮጵያዊነቴ ያንቺ እውቅና አያስፈልገኝም:: ኢትዮጵያዊት ነኝ የምትይ ከሆነ እሰየው ኑሪ የሌላው መብት የነካሽ ቀን ግን ኦ ኦ ኦ ኦ… እመንኝ መልሱ ቀላል አይሆንልሽም:: ካጎትሽ መለስ ጋ ዝባዝንኬ ያልሽው ዘመዱ አይደልሁም እንጂ ብሆንም የምከፋበት ነገር ባልነበረው :: ለመሆኑ አንቺ ዘመድ የመምረጥ መብት አለሽ እንዴ?:: ለማጠቃለል ከቅናትሽ እንድትፈወሼ ህሊናሽን ብርህ አርገሽ የማንን መብት ሳቲነኪ እንድነ ነዋይና ሄለን በርትተሽ ብትሰሪ ፍላጉትሽን ታሬክያለሽ ቅናቱም ጋብ ይልልሻል::ካልሆነ በመሳደብ የሰዎች አመለካከት ለመገደብ አይቻልም ::ቅድም እንዳልኩሽ ደርግ እንካን መድፍና ታንክ አሰልፎ የሰዎች አመለካከት መገደብ አልቻለም::ጭፍን ጥላቻ አስወግጂ ::ስመሳደብ ደግሞ የአስተሳሰብ ጥበት ያላቸው ሰዎች የሚጠቀሙበት እንጂ የአዋቂውች አይደለም ::በተረፈ አታኩርፊ::ቸርይግጠመን
  ቸር

 37. ይድረስ ለመስታወት ከዳግም
  | #37

  መስታወት አንቺ ልበልሽና እልም ያልሽ ወያኔ እንደሆንሽ እንተዋወቃለን በሆንሽበት ነገር ደሞ ኩሪበት እንጂ አትፈሪበት አስሬ መሳርያ, ሐይል , ታንክ, .. ለደርግም አይበጅ አበዛሽ ለወያኔ ይበጃል??? መብት መንካት ምናምን እያልሽ ነው መብት እየርገጠ ያለው ያንቺው መንግስት ነው. ለምን አልመረጥከም በሚል አስቂኝ አስተሳሰብ. ደርግን ደርግ እንጂ ወያኔ እንዳላሸነፈው አንቺም ታውቂያለሽ. ምድረ ሆዳም ባለስልጣን , የደርግ ቀኝ እጅ የነበረው ያንቺው አገር ሰውች ዘረኛና እባቦች ሰራዊቱን ሆን ብለው ሚስጥር እየሸጡ, እንዲከበብ, መሳርያ እንዲያስረክብ, እንዲገደል,,,, እይደረጉ እነሱ ዶላር እየተቀበሉ ደርግ እንዲሸነፍ ያረጉ የደርግ ባለስልጣኖች ሌላው ለገሰ አስፋው. እኒዚህ ናቸው ስልጣናቸውን በመጠቀም አንዳንዶች ያለቦታቸው በመግባት የበታች የጦር አዛዝችን እያዘዙ …… ገቢቶ እዛው ቅማል እየበላው ቁምጣና ሸበጡን እንደለበሰ የተስፋ ዳቦ እይገመጠ ከጫካው ባልወጣ ነበር እሺ እዚህ ታሪክ የማናውቅ መስሎሽ አታናፊብን በጉቦ ለተገኝ ድል. ከራሳቸው ሰው ሚስጥር ወጣ ወያኔ ሌባ ነው ሲሰርቅ እንጂ ሲካፈል መች ይስማማል? እናም በጉቦ ለተገኝ ድል አታሽቃብጪ. 20 ዓመት ሙሉ ላልሽው ወያኔ የገባ ሰሞን የበታችነቱን ስለሚያውቅ እንዲ አላነፋም ነበር ጸባይ አሳምሮ በስም እንጂ በተግባር የማያውቀውን ዲሞክራሲ ሲቀላብድ ከረመ ከተወሰነ ዓመት በዋላ ግን ማንነቱ ተገለጠ. እናም20 ዓመት አይደለም ትህቢቱ ከጀመረው. ቢሆን እንኳን አይግረምሽ አይምሮው በሽተኛ እስኪሆን ብፍርሃት ተውጦ ነው ያለው ከመገደሉ ( ለፍርድ ከመቅረቡ ) በፊት ካላበደ ነው ታድያ. እስቲ መስቀል አደባባይ ንግግር ሊያደርግ ሲወጣ እኮ ወጣቱ እንደጉድ ነው ሲላጥበት የነበረው ያ ሁሉ ጠባቂ አላምን ብሎ ጥይት በማይበሳ ውስጥ ገብቶ ባልተስተካከለ ትንፋሽ ቂቂቂቂቂቂ አንቺው ጨርሽው. እና ተጋዳላይ መስታወት እንድህማ አትቀባጥሪብንም ሌላው ማንን ለመሸወድ ነው አማራ ይሁን ጉራጌ ኦሮሞ ይሁን ትግሬ ማንም ይዝፈን ላልሽው በዚህ አባባል መለስሽም ሲያደነቁረን ከርሟል ማንም ዘፋኝ ሲወቀስ አብረሽ ወቅሰሻል ኢቺ ትግሬ ስትሰደብ ነው የጠበብተኝነት, የበታችነት, እናም የዘረኝነት በሽታሽ የመጣብሽ. ይህ ነው የናንተ ትልቁ መሃይምነት የማይታከሙት ክፉ በሽታችው!!!!!!!!!! ሌላው ብሄር በበኩሌ ሁሉም የመቹኛል አማራ አንድ አማራ ሲሰርቅ ካየ ሌባ ይለዋል… ጥሩ ከሆነ ጥሩ ከሆነ ጥሩ ይለዋል አለቀ:: ኦሮሞ አንድ ኦሮሞ ሲሰርቅ ካየ ሌባ ይለዋል ጥሩ ከሰራ ጥሩ ይለዋል::አለቀ: ጉራጌ አንድ ጉርጌ ሲሰርቅ ካየ ሌባ ይለዋል ጥሩ ከሰራ ጥሩ ይለዋል : አለቀ:: እ እ እ እ እ??? ያንቺስ ዘመዶች ?? ሌባውን ሽምጥጥ አርጋችው ጨዋ ነው አፋኙን , ዲሞክራሲያዊ ነው ዘራፊውን አልሚ ነው ኤጭ ኤጭ ኤጭ ኤጭ !!!!!! እጅ እጅ ያለ ነገር ያልሆነውን ሆነ ማለት ቅሌት, ውረደት, ክብር ማጣት, አለመታመን እና ንቀትን እንጂ አይደለም አዋቂን እጻንንም በሽምጠጣ ማሳመን አይቻልም እና ትንሽ ግግም እና ድርቅ ለሚሉት ዘመዶችሽም ላንችም ማስተዋል ይስጣችው የተወሰን አስተያየቶችሽ ላይ ስለታዘብኩሽ ነው አንቲ ኢትዮፒያዊ አትውኚ. በተርፈ እዛ መሳርያን እና ጊዜን ተገን አርጎ የኦሮሞን እና የአማራን ህዝብ በቅናት የሚያሰቃየውን ያን እብድ ዘመድሽን ምከሪ . የሴቶችን ጡት በኮረንቲ ገመድ የሚያስለበልበውን ያን እብድ ተው ሁሌ ፋሲጋ የለም ቀን ያልፋል ያለቀሰም ይስቃል የሳቀም ያለቅሳል ይህ ሊሆን ግድ ነው አንተስ ቻይና ትፈረጥጣልክ ሚስትክም( ያቺ አስቀያሚ የበረሃ አይጥ) ትፈረጥጣለች እኛ ምን ይውጠናል በይና ምክር ለሚገባው ምከሪ እንጂ እዚህ የወያኔን ምክር የሚሰማ የለም .እናም በጉቦ ለተገኝ ድል አታናፊ ካናፋሽም ደሞ እድሜ ለደርግ ባለስልጣን በይ አለዛ አይመጥንም.

 38. ያለው
  | #38

  አሁንስ ይቺ መስታወት የተባለች ተጋዳላይ ናት የሰለቸችኝ ይህን መለስ የተረተልሽን ተረት ይዘሽ ዞር በይልን አይ የፍርፋሪ ነገር እንዲ ክብር ያሳጣል??? ወያኔ ለነገሩ ክብር የት ያውቃል??” ስልጣን አለው ብሎ ሌባውን መጠጋት, ስልጣኑም ያልቅና ሁለተኛ ጥፋት” በሸበጥ እንደገባሽ በሸበጥ ወደ ቀድሞ ክለብሽ.ካካካካካካካካክመመለስሽ አይቀርም ረጋ በይ ምን አስቸኮለሽ??? በደንብ ጥገቢ መጀመርያ.

 39. የማነሽ
  | #39

  የማነሽ መስተዋት ያልኩሽ አንችኑ ነበር ግን ጤባ ያልበሰልሽ መሆንሽ ገባኝ ቂቂቂቂ በጣም አሳቅሺኝ ላጎቶችሽ ስትከራከሪ ባለም የተጠሉትን ተጋዳሊት ጥብቅና ስትቆሚ አንቺም ሱካሩ ላይ እንዳለሽ ገባኝ ይገርምሻል ደርግን በጣም ትፈሩት አላቹ ሽንታቹ ትለቁ ነበር ይባላል አሁን ትክክል ተረዳሁ ለማንኛውም መድረካችንን አታበላሽው እንዳንቺ አይነት ወራዳ አያስተናግድም ተንግዲህ ስላውቅኩሽ ብትጽፊም አጎትሽ መለስ ድፍት ቢል እንካን አላነብም በይ በይ ተጠቃለሽ እዛው ደደቢት ግቢ

 40. ሙስጠፋ
  | #40

  ዳግም በጣም አመሰግናለው ይቺን የአድዋ አይጥ ደና አስተማርካት የሚማር ልብ ካላት ነው ታድያ. ምን ደርግ ደርግ ትያለሽ ደርግ ሲባል መርዝ እንደቀመሰ ውሻ አልነበር እንዸ ሻብብያና ወያኔ የሚገባበት የጠፋው እኔ ደሞ በርግጠኛነት አንድ ነገር ልናገር አንቺ እንኳን ታቂዋለሽ . ደርግ ደህና አርጎ ዋጋችወን ከሰጠአችው በዋላ ተስፋ በመቁረጥ ላይ በነበራችው ጊዜ በነመለስ ምን ብለው መከሩ????? አሁን አለቀልን እናም ለምን የደርግ ባለስልጣኖችን በገንዘብ አንይዘም ብለው በሐይል ስላልቻሉ ነበር በገንዘብ የመጠቱት ወያኔ ያገኝ የነበረው መሳርያ ደርግ ያልነበረው ነበር. እናም የተለያየ ዘዴ ተጠቀመ አውዜንን እንድትጨፈጨፍ አደርጉ እንዴት????? አውቀው ሰላይ ተጠቅመው የወያኔ ባለስልጥን አውዜን ላይ ስብሰባ አላቸው እዝቡን ገበያ እንዳትወጡ.ዛሬ ገበያ የለም ብለው ወያኔና ባለስልጣኖች ዛሬ ስብሰባ ያደርጋሉ የሚል በደርግ ባለስልጣን በኩል ይህ የሐሰት ወሬ ቀረበ ደርግ እውነት መሰለው ከዛ በአይሮፕላን ቦንብ አወረዱ ወያኔን ያገኝ ኡ መስሏቸው. እናም ወያኔዎች አስቀድመው ተዘጋጅተው ካሜራ ጠምደው ነበር ያ ሁሉ የገዛ ስጋቸውን በተንኮል እና ለስጣን ብለው ሆን ብለው ያስጨረሱ አረመኔ እና አይምሮ ቢሶች ናቸው. ከዛ ዓለም አወገዘ ይህው የምታገልለት ህዝብ እንዲህ እያለቀ ነው አለ የዶላር እና የመሳርያ መዓት ተዥጎደጎደለት ያሁሉ ዘመናዊ መሳርያ እያለው አልቻለም 18ተኛው ክፍለ ጦር ከተባለ አሁን ድረስ ይቀዝናሉ እናም መጨርሻ እንደዛሬ ያሉ ባንዳዎች ያኔም ነበሩ ወያኔ ባውዜን ሰበብ ከሚያጋኘው ዶላር ባንዳ ገዛበት የደርግ ቱባ ቱባ ባለስልጣን በዶላር ተፈታ አሁን እንዲ ሊዋረዱ እና ሊቃጠሉ. እናም የወያኔ ድል ይህ ነው እናም ዳግም እንዳለሽ በጉቦ ለተገኘ ድል እንዲህ አቱኚ እናም ደርግ የአውዜንን እህዝብ መጨፈጨፍ አይፈልግም ቢፈልግ ደሞ ሁሌ ቅዳሜ ገበያ ላይ ህዝብ ሲሰበሰብ ማረግ ይችል ነበር. ያኔ በወያኔ ተንኮል የተደረገ ነው ስለዚህ ለአውዜን መጨፍጨፍ የአድዋ መሐይሞች ናቸው ተጠያቂ እናም አንቺ ነሽ አሁን ደርግ ደርግ የምትይው አልቀረብሽም. ደርግ ሊትዮፒያዊ ለህዝብ ጥሩ አልነበረም እናውቃለን አገርን በመሸጥ ሌብነት ግን አይታማም ለደርግም መሳርያ አይጠቅምም ላልሽው ዘመዶችሽን ምከሪ. በተርፈ ሄለን በርሄ( በረሃ) ትግሪኛ ብትዘፍኒ ይሻልሻል አማርኛ ስንት ወርቀ ዘቦ በመሰለ ድምጽ በሰማንበት ጆሮአችን ያንቺን እንደ አይጥ ጺው ጺው ጺው….. የሚል ድምጽ መስማት ማለት ያሳቅቃል. ሶሪ .

 41. መስተዋት
  | #41

  የከበረ ሰላምታ…ለዳግም:- ያለው:- ሚስኪንዋ የማነሽና ሙስጦፋ:: ወንድም የመምረጥ ዕድል የለንም መጥፎ መናፍስት ጭንቅላታቹህ ላይ ወጥቶ እንደ ወፈፌ ብያጋልባቹህም ከ እግዚ/ሄር የተቻራቹሁን ወንድሞቻችን ስለሆናቹ አምላክ ቅብዓ-መድሓኒቱ እንድያወርድላቹ ከመጸለይ አንቦዝንም:: የሁላቹሁም ጽሁፍ አነበብኩት ይመሳሰላል አንድ ሰው እንደጻፈው:: ይዞታውም የተተረማመሰ ተረት-ተረት ብለው ከሓቅ የራቅኩ አይመስለኝም::እናንተን የምቃወመው ወያኔ ለማስደስት(ስለሆንኩ) አይደለም:: ዓላማዬ በኢትዮጵያ ውስጥ ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ነው::ስለዚህ የዲሞክራሲ ውጤት ተጠቃሚ ለመሆን የሚፈልግ ሁሉ አስቀድሞ እሱ ራሱ ዲሞክራት መሆን አለበት የሚል ጽኑ አቃም አለኝ::ከዚህ ጽንሰ-ሃሳብ ተነስቼ የናንትን አስተያየት ሳነበው-እንትና እገሌ ሠርግ ላይ ሥለጨፈረ ወይም እገሌ ዕድር ውስጥ ስለተቀመጠ እያላቹ ግለሰዎችን መዝለፍና ማብጠልጠል እልም ያለ የጸረ-ዲሞክራሲ ባሕሪያቹህን ቁልጭ አድርጎ ከማሳየቱም በላይ የዲሞክራሲ ደብዝ ለማጥፋት ታጥቃቹህ መነሳታቹም አይሸሽግም::ታድያ የማን መብት ተከብሮ የማን መብት ሊገደብ ነው? መብቱ እንዲገደብ የወሰናቹሁበት ወገንስ ዝምብሎ ልያያቹ ነው? የኔ መልስ እንካን በናንተ ስድብ ደርግም ታንክና መድፍ አሰልፎ የሰዎች አመለካከት መገደብ አልቻለም:: በዚህም እንደ ዕሬት የሚመረው ካለ ይምረረው እንጂ ተንኮታኩቶ ወድቀዋል:: ይኽ ደግሞ ተረት-ተረት ሳይሆን ፋክት ነው::እናንተ የምትሉት የደርግ ባለሥልጣናት ጉቦ እየተቀበሉ ጦሩ እንዲሸሽ አደረጉ የሚል የባልቴቶች ወሬ ይመስለኛል::በተረፈ እናንተ ከጉቦ ተቀባዮች ከሆናቹህ መቸስ ምን ይደረግ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳነው…አይደለም የሚባለው;;እና በዚህ ላይ ብዙ አያከራክረንም::ፋክቱ የሰውን አመለካከት መገደብ አለመቻሉ ነው:: በነገራችን ላይ እኔ ወያኔ አይደለሁም የመንግስትም ተቀጣሪም አይደልሁም ::እውነት ለመናገር እንጂ ወያኔ ብሆንም እንደማላፍርበት ግን ላስምርበት እፈልጋለሁኝ:: እኔ አበቃሁ:: ከናንተ ቁምነገር መጠበቁ ተስፋዬ ተሟጥጦዋልና የቀረ ስድብ ካላቹህ”ዳቫይ” አምቦልቡሉት::
  አመሰግናሎሁኝ

 42. ታዛቢው ከጀርመን
  | #42

  መስታወት ህዝቡ በሰላም የሚኖርበትን አልሽ???? በርግጥ እውነትሽን ነው ግን እየተደርገ ያለን ነገር ነው የምንጽፈው ሰላምንማ እድሜ ለወያኔ የህዝብ ጠላት አደፍርሶታል ስለዚህ እነሱን መምከር ነው ያለብሽ. ጥፋት ከዘመዶችሽ መጣ እንጂ ከህዝቡ አልመጣም .

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።