የኢሕእዴግ ቅጥረኛ ሰለሞን ተካልኝ የአትላንታ ነዋሪ አዛውንትን ደበደበ። አንደነት አትላንታ

April 10th, 2011 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. እንግዳ
    | #1

    ዋና አላማው ይሄን አሳማ መስዋዕት በማድረግ አግረ መንገዳቸውን ዳያስፖራ ኮሚኒቲውን አደገኘና ነውጠኛ ነው ብለው ለመወንጀል እንዲመቻቸው ግፊት ለማድረግ ነው:: ሰለሞን አእምሮው ጤነኛ አይመስለኝም በአጠገቡ ያሉት የወያኔ ካድሬዎችም ይህንን አውቀው መጠቀሚያ አያደረጉት ነው:: ስለዚህ ብዙ ነገር ማድረግ ቢቻልም (እንደ ሰለሞን አይነት ፈርሳም አይደለም መማታት ማንንም ቀና ብሎ ማየት አይችልም) በህግ ፊት ማቅረብ ነው የሚሻለው:: ሰለሞን ከዚህ በፊት ተቃዋሚ እንደነበረ ስለሚታወቅ የተቃዋሚዎችን መከፋፈልና አለመብሰል ለማሳየትም የታሰበ ይመስላል:: ስለሆነም ብዙም ጩኸት ሳያበዙ ህግ ፊት አቅርቦ ዋጋውን እንዲያገኝ ማድረግ ነው:: በተቻለ መጠን ከፍተኛ ሊባል የሚችል ክስ ማቅረብ ነው:: በተረፈ ብዙም ትኩረት አትስጡት::

  2. ታዛቢ
    | #2

    ሰለሞን ዬት ነው የሚኖረው? ተመልሶ መጣ እልዴ?ኢትዮጵያ ገባ ተብሎ አልነበረም እንዴ

  3. እዋውዬ
    | #3

    ሰለሞን እኮ ሆዱ የገዘፈው ጭንቅላቱ ሆዱ ውስጥ ስላለ ለአይን የሚታየው ጭንቅላቱ ለሼፕ የተቀመጠ ነው::
    እባካችሁ ቢጸለይለት ሳይሻል አይቀርም!!
    በማሪያም ማሪያም ምልጃ ማሰቢያውን ከሆዱ ወደ ቦታው እንዲመለስ??

  4. ባክቡክ
    | #4

    በሃገርም ሆነ በውጭ እንደ ሰለሞን አይነቶች ለሆዳቸው ያደሩ አጋሰሶች ለወያኔ መሳሪያ ሆነው እንደሚያገለግሉ ከኢትዪፕያ ህዝብ የተደበቀ ምስጢር አይደለም: በተለይ ይህ ግለሰብ ለአላማ ያልቆመ ተገለባባጭ ፍጡር በመሆኑ ከ10 አመት በፊት ጸረ ወያኔ ዜማወችን በዘፈነበት አፉ ዛሬ የወያኔ አቃጣሪ ተላላኪ ሆኖ ጭራሽ ነብሰበላውን መለስ እንደ ቆንጆ ልጃገረድ ቅንድቡ ምናምኑ እያለ መሳቂያ የሆነ ዘፈን አውጥቶለት እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው:;
    እስኪ እኝህን የእድሜ ባለጸጋ አባት መደብደቡ ለጤና ነውን? ወይንስ አሳዳሪወቹ ለከርሱ መሙያ ጭማሪ ገንዘብ እንዲሰጡት ይሆን?
    እንዴት በአካቢቢው ወይንም ከዚያ ውጭ ለዚህ ፍጡር መልስ የሚመልስለት ወንድ ጠፋ!!
    ያው እንደለመደው ኢትዮፕያ ሲመለስ ይህንን ሁኔታ የሰሙ ወንድሞች ያስተናግዱት ይሆናል::;

  5. መቅደላ
    | #5

    ሰለሞንን በተመለከተ ሰፋ ያለ አስተያየት በዚህ ድህረገጽ ሰጥቼ ነበር ግን ለንባብ ስላልበቃ በጣም አዝናለሁ ። ለማኛውም ሰለሞንን በተመለከተ አሁንም ጥቂት ለማለት ሞክራልሁ በመጀመሪያ ደረጃ እውቅት እንዳለው ፖለቲከኛ ስሙን በዚህ ደህረገጽ አታጋኑ ይህሰው የውያኔውች እቃ ከሆነ እነሆ ጥቂ አመታትን ቢያስቅጥርም ብዙም ሳያገለግል እንዳገለገለ ቁና በውያኔ በራሱ የተተፋ እና የውያኔን አምኔታን ለማግኘት በደምነፍስ ያገኘውን ሁሉ የሚቀባጥርና አቅም የሌላቸውን አዛውንቶችን እየመረጠ በጭንቅላቱ ሳይሆን በውፍረቱ እንደተዋጊ ጥጋበኛ በሬ የሚመጻደቅ ጀማሪ የወያኔ ካድሬ በመሁኑ ለንደዚህ አይነቱ ሰው በእውነቱ ከሆነ የጽሁፍ ጋጋታና ገለጻ አያስፈልገውም እደጌቶችህ ሁሉ እሱ በመጣበት መንገድ አስተናግዶ መገላገል ነው።
    እያልኩ የምሰናበተው መቅደላ ነኝ ከሳውዲ አረቢያ ሪያድ በቃ !! ጋዬ

  6. ናደው
    | #6

    ሰሎሞን ተካልኝ እያደርክ ግማልኝ ብሎ የገጥመው ገጣሚ ምንም አልትሳሳተም

  7. Firaw -ke A.A selemon tekalgn=0+0>yegedel mamitu
    | #7

    ናደው :
    ሰሎሞን ተካልኝ እያደርክ ግማልኝ ብሎ የገጥመው ገጣሚ ምንም አልትሳሳተም

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።