የኢትዮጵያንና የኤርትራን ሕዝብ የሚያስተሳሥሩ ቋሚ ሠንሰለቶች በፕሮፌሰር ዳንኤል ክንዴ

June 12th, 2011 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
 1. ዘውገ ፋንታ
  | #1

  ውድ አዘጋጅና አንባቢ ወገኖች፣
  የፕሮፈሰር ዳንኤል ክንዴን ጽሑፍ በማንበቤ የተሰማኝን ደስታና ስለእሳቸውም ያለኝን አክብሮት እንድገልጽ በትህትና እጠይቃለሁ።
  አንድ ሕዝብና ታላቅ ሕብረተሰብ ድክመቱና ታላቅነቱ የሚታወቀው በታሪኩ ኑዋሪነትና ቀጣይነቱ ነው። ያንድ ሕዝብ ታሪክ የሚወድመው በአገዛዙ ሰፊ ጥፋት ሲመጣና ሲሰፍን ነው። ሕዝብ የደረሰበትን ጥፋት ሲቋቋም ታሪክ ይቀጥላል። ሳይቋቋም ሲቀር ይወድማል። ኢትዮጵያ ብዙ ጥፋት ተቋቁማለች። አሁን ያለንበትም ጊዜ የዚሁ ፈተና ወቅት ነው።
  ፕሮፌሰር ዳንኤል የኢትዮጵያን ሕዝብ ረጅም ታሪክ ፍልቅልቅ አድረው ያቀረቡልን የኢትዮጵያን ሕዝብ ታሪክ መውደቅና መነሳትን አስመልክቶ ነው። ብልህና ጀግና መሪዎች የፈጸሙትን አሁን ኢትዮጵያ የምንላትን ሀገር እንዴት እንዳቆዩአት ያሳየናል። ብልሑ በኢትዮጵያ በኤርትራም የሚገኘው ሕዝብ እንዲያስብበትና ታሪካችን ቀጣይነቱንና ታላቅነቱን እንዳይወድም ለመቀልበስ አሁን ያለው ዕድል እንዳያመልጥ ጽሑፋቸው ያሳስባል። ኢትዮጵያ ብትወድም፣ ኤርትራ አብራ ትጠፋለች፤ ኤርትራ ብትወድም፣ ኢትዮጵያ ጎኑን አካሏን አጣች ማለት ነው። ዲሞክራሲ በተዋሃደው በዘመናዊው አስተዳደር በ“ፌደሬሽን” ከተሳሰሩ ምናልባት አፍሪቃን ብቻ ሳይሆን ሌሎቹንም ሀገሮች የሚያስንቁ ይሆናሉ። ይህ አልተፈተነም፣ በሚገባም አልተመረመረም። የፕሮፌሰር ዳንኤል ጽሑፍ ይህ እንዲመረመርና በስራ እንዲውል አጥብቆ ያሳስባል። ይህን የሚመስል ብልህናና አርቆ አስተሳሰብ ከፈላስፋዎቿና ዕንቁ ወገኖቿ ሌላ አይፈልቅም። የጠላት ፈላስፋዎች የሚያራግቡትን የጥፋት ስልት ላለፉ አርባ ዓመቶች አይተናል። በይበልጥ ወደ ጥፋትና ዕልቂት የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲገባ ይደረጋል እንጂ፣ ወገናችን ረጋ ብሎ እንዲያስብ፣ አስቦም ርምጃ ሲወስድ ዕንቅፋት በመሆን ምኞቱ ይሰናከላል እንጂ ዕድል አልተሰጠውም። ይህን አይተናል። አሁንም ያለንበት ሁኔታ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያዊው ፈላስፋ የኢትዮጵያን ታሪክ የሚያኮራንንና አንድ የሚያረገንን ግልጥልጥ አድርገው የገለጹት መሰረታችን አንድ፣ አሁንም ወደፊትም አቋማችን አንድ፣ መሆኑንና ለዕድገታችን አንድ መሆን እንዳለብን እንድናውቀውና አጥብቀን እንድንረዳ ነው። ባንድ ሰው ወይም ጥቂት ሰዎች ስራ እና ዕልክ ታሪክ አይፈርስም፣ ሕዝብም አይበታተንም። የነዚህ ሰዎች ኃይል የኤትዮጵያን ታሪክ መለወጥ አይገባውም።
  የክቡር ፕሮፌሰር ዳንኤል ጽሑፍ አዲስ ምዕራፍ እንድንከፍት ያስገድደናል። ስለሆነም እያንዳንዱ ወገን ጽሑፉን ማንበብና መረዳት ይገባዋል። ያሰፈሰፈውን ጠላት የምንቀጨው ከጫፍ እስከ ጫፍ ስንተባበር ነው። ታሪካችንን ከተረዳን የአንድነቱን ጥቅም የጠላትን ፍላጎትና አድማ እንረዳለን። በአሁኑ ወቅት ሊቦጫጭቁን የተነሱ ብዙ ስላሉ፣ ለመሰነጣጠቅ ምቹ አንሁን። እስከ አሁን ግን በጣም ምቹ ሆነናል። ክቡር ፕሮፌሰር ዳንኤልን አጥብቄ እያመሰገንኩ፣ ጽሑፋቸው በሰፊው ሕዝብ እንዲነበብና በሀሳቡ አብረን እንድንሆን የየአንዳንዳችን ጥረት እንዲሆን የግል ምኞቴን እገልጻለሁ።
  በታላቅ አክብሮት
  ዘውገ ፋንታ

 2. ያእኮብ
  | #2

  Dear Editor,

  Why would you block my comment? Istrongly believe in my comment; please release it for public view. It is my comment, not yours. I stand firm to stand by it.

  “Ethiopians don’t want to unite with Eritreans in any way, shape or form. We have enough of our own problems; we don’t need another problem. Eritreans are usually problem creators, sabbotagers and mercenaries. However, we need to support the Red Sea Afars who are struggling for their freedom to this date. Afars are kind people with whom we can create the said federation. If you bring hamsien and the other tigre spreaking folks, you should know that you are bringing another time bomb that could obliterate the country down the road. Hamsien and Tigre Eritreans are problems or dangers that we need to run away from. Again, we don’t need any form of union with hamsien/tigre eritreans. However, this does not mean that we should close bilateral relations with them. We can co-exist peacefully side by side trading with each other, without the said unity. The only caveat is they have to return Assab to its rightful owner, Ethiopia that is the motherland of the Red Sea Afars.

 3. እውነቱ
  | #3

  በተከበሩ ፕሮፈሰር ሃሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ:: ባልሳሳት ካሁን በፊትም ከአንድ ኤርትራዊ ምሁር ጋር በአሜሪካ ድምጽ ያማረኝው ዝግጅት ላይ በዚሁ ጉዳይ ሲወያዩ አስታውሳለሁ:: ፕ/ር ዳንኤል ክንዴ አሁን ያስነበቡን ቅንነት ያኔም በውይይቱ ውቅት የተናገሩትን በማስረገጥ ነው:: ሆኖም በኤርትራዊው ምሁር በኩል ውህደት የምትባለዋ ነገር የሚቀበሉት አልነበረም: ይቅርታ ይደረግልኝና ይህ ብቻ አይደለም የዘመኑ የኢትዮጵያም ሆኑ የኤርትራ ገዥወች እንዲህ አይነቱን መልካም ዘና አያምኑበትም አይቀበሉትምም::ሌላው ምንም እንካን የገዥወች ጉዳይ የስዓት ጉዳይ ነው የሁለቱም ሃገር ህዝብ ከፈቀደ የማይሆን ነገር የለም ብለን ብናስበው እንካን በአውሮፓ ውስጥ የርዥም ጊዘ ኑሮየ ካፈራሁአቸው ኤርትራውያን ቢያንስ ከመቶ ዘጤናው በተለይም በዕድሜ የገፋት እንካንስ ውህደት “እትዮጵያ” የሚለውን ስም በጥሩ ማንሳት አይፈልጉም::የሚያሳዝነው ደግሞ ወደፊት ሊኖር የሚችለውን ውህደት ወይም ጥሩ ጉርብትና መደጋገፍ እንዲሁም የጋራ እድገት ተስፋ በእድሜና እውቀት ወይም እድሜን በሰለጤነው አለም የተሸከሙት ብዙወቹ አውሮፓ ተወልደው ያደጉትን ልጆቻቸውን ሳይቀር የሚያስተምርውቸው ጥላቻና እኩይ ነገር ነው:: ይህ እኩይ ስሜት ለምን እንዳደረባቸው ለራሳቸው ልተወውና በግሌ በፍቅርና በመፈላለግ የሚገኝ ወይም የሚኖር አንድነትን የምሻው ቢሆንም ከላይ የጤቀስካቸው ለኢትዮጵያችን ቅንነት የማይታይባቸውን ጎረበቶች እንዲያው በሩቁ ይሻላል::

 4. satnaw
  | #4

  awenetu awnetun new ,bad age machbechb aychlem

 5. satnaw
  | #5

  awnetu it is true

 6. አሰግድ
  | #6

  እንደኔ አመለካከት የክቡር ፕሮፊሰር ዳኒኤል ክንዴ ኅሳብ” ጅብ ከሄደ ውሻ ይጮኅል” የሚለውን የአብው አባባል ሁኖብኛል።

 7. ተመስገን
  | #7

  የርሶ እያረረባት የሌላውን ታማስላለች አሉ:ኤርትራ እራሱን የቻለ አገር ስለሆነ ስለኤርትራ ጉድይ መወያየትና መወሰን ያለበት ኤርትራዊ እንጂ እትዮጵያዊያን አይደለንም::ኤርትራዊያን ነጻነታቸውን ያገኙት እኛ ፈቅደን ሳይሆን ለነጻነታቸው ባልቸው ቆራጥነት አሽንፈው ያገኙት ነው::ህዝቡ መገንጠልን መርጦ የዛሬ ሃያ አመት ተለይቶል :የዛሬ ድስኩር ኤርትራን ለመመለስ ወይስ ስራ ማጣት?ጦርነት እንደዌብ ሳይት ገብቶ የሚወጣበት የወሬ ጎዳ ሳይሆን ልብ የሚጠይቅ ስለሆነ እየተስተዋላ!!ስለ አንዲት አገር ጉድይ የወሬ እጀንዳችሁን ትታችሁ ስለአገራችን ጉዳይ የተሻለ አስተያየት ላይ ቢተኮር መልካም ነው::ወደድንም ጠላንም ኤርትራ ሌላ አገር ነች::አውርተው ሳይሆን ታግለው ያገኙት ነጻነት ስለሆነ በሰላምም ይሁን በጦርነት ለመመለስ መሞክር የዋህነት ነው::

 8. ክክክadesu
  | #8

  anesu/eritrean people/ 30 amet yetaglut ke,ethiopia/lemegentel/newe there foure eri,n berku

 9. zray
  | #9

  temsgen it is true,i am eritrewen,we are 99 present megentel new yemertnw ana yetsewanew ,selzhh please arsun

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።