በጎንደር ከተማ በተነሳ ግጭት አንድ ፖሊስ ሞቶ አስር ሰውዎች ቆሰሉ፡፡ የከተማው ፖሊስ የሞተም ሆነ የተጎዳ ሰው የለም ብሏል፡፡

January 26th, 2009 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ

አቡጊዳ / ጥር 19 ቀን 2001 ዓ.ም.

በጥምቀት በአል ማግስት ሚካኤል እያከበሩ በነበሩ ሰዎች ላይ ድንጋይ በመወርወር የተጀመረው ረብሻ ተባብሶ ከተማዋ በተኩስ ስትናወጥ ውላለች እንደ ምኝጮቻችን ገለፃ፡፡ በግጭቱ አንድ የፖሊስ አባል ጭንቅላቱ አካባቢ ተመቶ ለሞት የበቃ ሲሆን ሶስት ፖሊሶችና ሰባት ሰዎች በዱላና በድንጋይ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በግጭቱ ማግስት ጎንደር ከተማ ሱቆች ዝግ ሆነው መዋላቸውንም ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡


ፖሊስ በበኩሉ ግጭቱ በጥምቀት በአል የተለመደ ረብሻ ነው፤ የፖሊስ አባላትም ሆኑ ሲቪሎች ላይ ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም ሲል አስተባብሏል፡፡ እስካሁን የሞተም ሆነ የቆሰለ ስለመኖሩ የደረሰን መረጃ የለም የሚለው ፖሊስ ከግጭቱ ጋር በተያያዘ በረብሻው ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተይዘዋል፤ የፀጥታ ሀይሎች ግጭቱን የማብረድ ስራ ሰርቷል ብሏል፡፡

መንግስት በሀይማኖት ስፍራዎች ላይ በተደጋጋሚ ረብሻ መነሳቱ እንዳሳሰበው በመግለፅ መግለጫ ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን በተለይ የእስልምና እና የክርስትና እምነት ተከታዮች አንዱ የአንዱን ሀይማኖት የሚያንኳስስ ፁፉፎችን በማሰራጨትና በአንዱ የእምነት ስፍራ በመገኘት አላስፈላጊ ቅስቀሳ ለማድረግ መሞከራቸውን በማንሳት ከዚህ ተግባራቸው የማይታቀቡት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል፡፡ እንደ መንግስት መግለጫ የሀይማኖት ግጭቶች በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች እየተባባሰ በመምጣት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡

 1. ታገሉ ከበደ
  | #1

  ወያኒ የሚፈልገው በህዝቡ መህክል ገብቶ ማተራመስ ስለሆነ የሚመለክታቸዉ ሁሉ አንክሮት በተመላበት ክወያኒ መቅስፍት መታቀብ አለባቸዉ እንላለን ?በጎንደር ህዝብ ላይ እየደርስ ያለው
  የቆየ በደል ነው ጎንደር በዳዮችን ክፈለገ መበቀል የሚችልብት ወኒው
  ክድቶት አያውቅም መታግስንም ያውቅበታል ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
  ሞት ልወያኒና ለባንዳውች ወስላም በምድር ስምህረቱ ለስብ

 2. መአዛ
  | #2

  ከ አብዮታዊው ወያኔ ሌላ ምን እንጠብቃለን? እምነታችሁ የነፍጠኞች ነው ብለው በግልጽ ያዋረዱን እነ እንቶኔ ተፈራ አይደሉምን? ያፋጁን እንጂ :ካልደፈረሰ ደግሞ አይጠራም::ይሄ የመጀመሪያው ነው:: ገና ትልቅ እልቂት ይፈጠራል

 3. ተስፋ
  | #3

  የውያኔ የመጨረሻ መጫወቻ ካርታ የሃይማኖት ግጭት ማስንሳት ነው:: ስለዚህ ሁልቱም የሃይማኖት መሪዎች በአንክሮት ሊመለከቱት ይገባል::

 4. ሊሊ
  | #4

  ወያኔ የማይፈልገው ነገር ቢኖር ይህዝብ ረብሻ ነው ወያኔ የሚያንቀጠቅጠው ይህዝብ ብጥበጣ ነው ይህ እንዳይመጣ ነው ሰላያቸው የሚሮሮጠው
  ህዝብ ከተነሳ አጭር ነው መንገዱ ይህንንም ወያኔ ያውቃሉ
  ለዜህ ነው ውያኔ ህዝቡን የከፋፈለው ለዝህ ነው ወያኔ የሚራወጠው የሚሞት የማይመስለው መለስ አገር እየገደለ እስከ መቼ
  ይህ አገር የሌለው በረከት ስሞኦን ሰውን ሆሉ አገር አሳጣው
  ያ ስካራም ስባሀት ነጋ መቺ ይሆን መጨረሻው የሱ ብልግናም አይጣል ነው አስትሳሰቡ የዶሮ ሲጠጣ ያድራል ሌቱን በሙሉ

 5. .
  | #5

  እግዛብሄር ያውቃል

 6. Anonymous
  | #6

  mot lewyane we have to fight this fashist bloody tplf

 7. ኢትዮጵያዊው
  | #7

  የወያኔ በሓይማኖትና በዘር ከፋፍሎ ሀገራችንን ለመበታተን ቆርጦ ከተነሳ ይኸው 18 ዓመት ሞላው:: ወያኔ በቀደደው ቦይ መሄድ ማቆም አለብን:: ጥላቻ ሲዘምር እኛ ፍቅር (ለወያኔ ሳይሆን ለተራው) እያሳየን:: ወያኔ ሲበትን እኛ መሰብሰብ አልበን:: ሐገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅ::

 8. ኤርምያስ ንጋቱ
  | #8

  እግዚአብሂር ኢትዮፕያን ይባርክ

 9. አንድ ለናቱ/ጉራዛ
  | #9

  ወያኔ ጎንደርን ገና ስልጣን ላያ በተቆናጠጠ ማግስት ሳይውል ሳያድር በአደባባይ ኢየሱስ በጸሎት በነበረው ክርስቲያን ላይ ያደረሰውን ግፍ ነው እደገመ ያለው ወያኔ ጎንደርየሚባል ሃገር መስማት አይፈልግም ለምን ጎንደርን በተለያየ መልክ አዳክሞ የሱን ግዛት በማስፋት መሬት መዉሰድ የተረፈውን ደግሞ ለሱዳን መስጠት ነው ታዲያ ለዚህ ደግሞ በሃይማኖት ማጋጨት ነው የሚገርመው ትግራይ ወደ አራት ዩንቨርስቲ ሲከፍት ጎንደር ግን በንጉሱ ጊዜ የነበረው ሲሆን ደቡብ ጎንደር ቀድሞ የነበረውን አሮጌ መንገድ አፍርሶ ሕዝቡን በማሰቃየት ላይ እንደሆነ ማንም የሚያውቀው ነገር ነው ስለዚህ ይህን የወያኔ ሤራ አዉቆ ክርስቲያኑና ሙስሊሙ እንደቀድሞ ሁሉ በፍቅር በሰላም በመኖር ወያኔን ማሳፈር አለባችሁ እላለሁ
  ፍቅርና ሰላም ለጎንደር ምስሊምና ክርስቲያን ሕዝብ
  ሞት ለሸፍጠኛው ለወያኔ ይሁን

 10. ጀብጀብ
  | #10

  ለምን የሃይማኖት ብጥብጥ ትግራይ ላይ ተካሄደ ሲባል አንሰማም?

 11. ዓቢይ
  | #11

  ጉዳዩ ተፈጽሞአል. በምጀመርያ የወያኔ ከንቲባ ጎንደር ውስጥ ልደታን ጨምሮ ሰባት ታቦቶች የሚያድሩበትን ቦታ ለሙስሊሞች ዪሰጣል ወይም
  ዪሸጣል. ዪህን የሰሙ ካህናትና መመናን አኩርፈው ቆይተው የከራለት ሂደው ቦታውን አጽድተው የጥምቀትን በአል ያከብራሉ. በበነጋውም ይቃና ዘገሊላን በአል አክብረው ሲመለሱ የጫት ትርፍራፊና ይሲጋራ ኩስታሪ ከሚያልፉበት ፎቅ ላይ ሆነው ይረጩባቸዋል.
  ታቦት አጃቢዎቹም ታግሰው ታቦታቸውን ካስገቡ በሁዋላ ተመልሰው ወንድ ከሆንክ እስቲ ውጣ
  ይሉና የድንጋይ ናዳ ያወርዱባቸዋል. ከዚያ ቤት አሁንም ጥይት ይተኮሳል ፖሊስም ይደርሳል. ረብሻው ይባባሳል. ከዚያ በሁዋላ የሆነው ሁሉ ሁኖአል. ሁኔታው ያስዝናል. በተለይ በጎንደር
  እስላምና ክርስቲያን ብሀዘኑም በደስታውም ተደጋግፎ እንደሚኖር ብዙዎች ይናገራሉ.
  ችግር የተፈጠረው በቅርቡ ወሃቢ የሚባሉ ተከናናቢዎች መፈልፈል ከጀመሩ ወዲህ እንደሆነ
  በሌሎች አካባቢዎችም ምልክቱ እየታየ ነው. በስመ የሃይማኖት ንጻነት ወያነ የፈጠረው ትርምስ ነው. በጊዮርጊስ ቤተ ምቅደስ የስገደው ሙስሊም ምን ተድረገ? ምእመናአን ወያኔ እንዳያባላችሁ ትጠንቀቁ. ፊትም አትስጡ.

 12. ዋ!
  | #12

  እስላምና ክርስቲያን ካልተበጣበጠ እንዴት የታምራት ላይኔ ሀይማኖት ጠንክሮ ህወዐት የሚመርጠው ህዝብ አግኝቶ ሥልጣን ላይ ይቆያል? የህገ-መንግስቱ ትርጓሜ የገባቸው
  ሁለቱ ሴረኞች ስየ አብርሀና ታምራት ላይኔ
  አንዱ ፓስተር ሌላው ባዕታዊ በቡድን ተሰማርተውልሀል ልብ ያለው ልብ ይበል……
  እያጨበጨብክና ከንፈርክን እየመጠጥክ ተበላህ!!!

 13. ጣሳ ቁርጥ
  | #13

  ልብ በሉ ከ ዎያኔ industri የሚወረወሩ ሁላ እንዴት እንደሚጠጉን ቁልቁል ወደ ታች ሰለወረዱ:: ደግሞ የ ኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ቀን ለፍርድ ስለሚጠይቃቸው ስየ አበረሃ ወደ udjp ሰበሰባ ተገንኝቶ ጭራሽ ትጥቅ ትግል ካሰፈለገ ላሳያቹ እችላለው ብሎ ፈገግ አለ ታምራት ደሞ የ ኢትዮጵያ ህዝብ አብዛንኛው የሃይማኖት ተከታይ ስለሆነ ”ይቅር” የለኛል የ ክፍው ቀን ሲመጣ: አመጣጣቸው ጤናማ ነበር ግን ለምን ሁአላ ሆነ በ ፊት አልነበረም??? ብላቹ ጠይቅዋቸው ከዛም እናተም ፈገግ በሉ

 14. ታገሉ ከበደ
  | #14

  ባንዳው ታምራት ላአያኒ ኢሀፓ በነበረበት ወቅት ከወያኒ ጋር በመዶለት ቢትወደድ አዳነ መኮነንን አስገድሎ ክወያኒ ተቀላቀለ በክህደት እየኖረ ያለው ታምራት ጎንደር ብዙ ሀዝብ ጨፈጨፈ ሀረር ከነጋሶ ጊዳዳ ጋር በመሀድ ዛአሪ ነዉ ጊዚው አማራን በለው ብሎ ሀገሪ ብሎ በስላም ስርቶ የሚኖረዉን ገበሪ በገመድ እጅና እግሩ እየታስረ በገደል ተወረወረ ዛሪ ከሀዲዉ ታምራት ፈረንጅ በምርምር ደርሽበታለሁ የጽድቅ ምንገድ ጎዳና ያለውን ለመመሽግና ከለላ ለማግኝት የአዞ እንባ ታይቶበታል?ፍትህ ለኢትዮጵያ ልጆች ባደባባይ ሲበየንና ቀን ሲመለስ ታመራት ስእየ አብርሀ ንጋሶ ጊዳዳ ከነመልስ ጋር ለፍርድ ይቀርባሉ ቢያንስ ከታሪክ ፍርድ መከለል አይችሉም

 15. 123
  | #15

  አብቱ ይቅር በለን

 16. ካንዱ
  | #16

  አንድ ፖሊስ ሞቱዋል!!! ክስፍራው ደዉየ ሰማሁ ሊላው ግን የተለመደ ነው

 17. ምን ስም አለ
  | #17

  እባካችሁን ከምን ተነስታችሁ ምን እንደምጽፉ እወቁ ጠብ የተፈጠረው በሙስሊሙና በኦርቶዶክስ መካከል ነው ማለት ከላይ እንደተነበበው አሁን ታምራት ላይኔን እዚህ ለምን ገባ? ደሞስ ምናለበት ሰው የፈለገውን ማመን ቢችል መበቱ አይደለም ወይ? ጥላቻ ለምንድነው በሌሎች ላይ የምናዕባቀው እነሱም እኮ በራሳቸው እምነት በሰላም እያመልኩ ነወ ገጅራ አላነሱም እስቲ የሃይማኖት ሰዎች ነን የምንል በሰው ላይ ጥላቻ ከመዝራት ይልቅ በአንድ ልብ ሆነን የጋራ የሆነውን ጠላት አምላክ እንዲያስወግድልን ወደ ፈጣሪ እንጠልይ ሰላም ሰንበቱ::

 18. ሠለሞን(ሚክያስ)
  | #18

  ይድረስ ለወያነ ካድረዎች-ሆስፒታሉ ይቅርብን መንገዱም አይሰራ ትምህርት በቱንና ግንባታውን ተውት ችግሩንም ለምደንዋል ዱላውና ግድያውም ለዘላለም አብሮን ኑሩዋል ግን ግን እባካችሁ ሃይማኖታችን ተውልን::
  ጎንደሪው

 19. ታዛቢው
  | #19

  ኢትዮጵያ የሁሉም ናት

 20. ስንታየህ
  | #20

  ሞት ለወያነ ቡድን እና ልልልልልልልልልልለ

 21. አግሬ
  | #21

  እንደው ለነገሩ ነው እንጅ የዚህ ዌብ ሳይት መስራቾች እኮ ወጨጌ መሆናችሁ ግልጽ ነው

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።