Recent Posts
- የአባይ ጉዳይ የዛፍ ላይ እንቅልፍ የሆነባት ግብጽ እና ለስልጣን ጸብ ጫሪው ህውሃት! ግርማ ሞገስ
- “ሕልምና ቅዥት” ክፍል ፪. የጐንቻው!
- ከፍተኛ የደህንነት ሹም ከስልጣን ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- አባ ማትያስ : “እንዲህ ያለ ፓትርያርክ አይተን አናውቅም” – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
- የአባይ ወንዝ ህዳሴ ግድብ ትርፎች፤ ቦንድ፣ ዕዳ፣ አፈር መዛቅ፣ የጦር ዛቻ በዘውገ ፋንታ
- ኢትዮጲያ የማን ናት? ከኤደን መስፍን(ኖረዌይ)
- ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- የሰባአዊ መብት ድርጅቶች፡ የሃይማኖት አባቶች፡ ምሁራን እና የካናዳ ፓርላማ አባላት የተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች የፖልሲ አማራጮች አቀረበ (ሽንጎ)
- ስደት ድህነት ነው ድህነት የብልሹ ፖለቲካ ስርዓት ውጤት ነው በግሩም ተ/ሀይማኖት
- ትውልድ ያናወጠ ጦርነት የመጸሃፍ ግምገማ በአቶ አበራ ለማ
Recent Comments
- Anonymous on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- ገብረ on የአባይ ወንዝ ህዳሴ ግድብ ትርፎች፤ ቦንድ፣ ዕዳ፣ አፈር መዛቅ፣ የጦር ዛቻ በዘውገ ፋንታ
- ሳልሳዊት on የሰባአዊ መብት ድርጅቶች፡ የሃይማኖት አባቶች፡ ምሁራን እና የካናዳ ፓርላማ አባላት የተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች የፖልሲ አማራጮች አቀረበ (ሽንጎ)
- Oda Tulu on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- Oda Tulu on ኢትዮጲያ የማን ናት? ከኤደን መስፍን(ኖረዌይ)
- ፈቃዱ on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- Zerayakob Yared on ከፍተኛ የደህንነት ሹም ከስልጣን ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- Anonymous on የአባይ ወንዝ ህዳሴ ግድብ ትርፎች፤ ቦንድ፣ ዕዳ፣ አፈር መዛቅ፣ የጦር ዛቻ በዘውገ ፋንታ
- Anonymous on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ

Categories
Archives
- June 2013
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


በጣም ጥሩ ትንታኔ ነዉ::ሰሚ ቢኖር ኖሮ!
ችግሩ ኤኮ ዬኢትዮጵያ ሊሂቃን ተብዬዎች ስግብግብነት ነዉ::
ያለፈዉን ብቻ መኮነንና ተቃዋሚን ሁሉ በጠላትነት ፈርጆ መግደል ዋና ስራቸዉ ያደረጉ በጣም አዉሬ እንስሣት በዝተዋል::በመሆኑም ነዉ አገር የወደመዉ::ችጋርና ድህነት የተስፋፋዉ::
የኣረብ ወጣት ትዉልድ በምንም አይነት ከኢትዮጵያ ዉዳቂ ስግብግብ ፍጹም ግለኛ ጋራ ኣይወዳደርም:: ኣረቦች በራሳቸዉ ባህልና ስልጣኔ ኣጅግ በጣም የሚኮሩ ናቸዉ::
የኣበሻዉ አዲስ ትዉልድ ግን ከሃዴ ጉድ ነዉ::
ለፈረንጅ ቀለብ ሰፋሪዉ ያደገድጋል:: አገር ሻይጭ ነዉ::
ኢትዮጵያዊነትና በነጻነት የመኖር ሃሳብ በ1966 አ.ም ጀምሮ ተቀብረ::ምቀኝነት ነገስ::
ኣሁን በዘመነ ወያኔ ሁሉም ነገር ተባብሶ የኣበሻ ወጣት ህዝብ ለኣረብ ባርነት ፈቅዶ ኣየተሸጠ ነዉ:: ይሁዲ ነኝ ብሎም ኣራሱን የነጭ ባሪያ ያደረገዉን ፈላሻ ቁጥሩ ብዙ ነዉ:: ኣረ ስንቱ!!
የኢትዮጵያ ህዝብ በታሪኩ ኣንዲህ የከሰረበት ዘመን ከቶ የለም::
እግዚኣብሐር ለኢትዮጵያ በክብር የሞቱትን ሰማእታት ሁሉ ነፍስ ይባርክ!!!!
ሆዳሞችንና ከሃዲ ስግብግቦችን ያዉድምላት!!
ደርቤ ቀጀላ
ዘብሔረ ሐረርጌ ወበራ
የዶ/ር አክሎክ ና የደርቤ ቀጀላ ሃሳብ 50% እንኳን ተግባራዊ ቢሆን ወያኔን ዕድሜ 3/4ኛውን በአንድ ዓመት መቀነስ ይቻላል ያለማጋነን::የወያኔ ጉልበት ማን ነው የሚለውን ጥያቄ እያንዳንዱ ሰው በግልም በቡድንም ብያጤነው ጥሩ ነው::ቆም ብሎ የሃይል አሰላለፉን በትክክል ማጥናትም ያስፈልጋል::ከሁሉም መቅደም ያለበት በስዕነመግባር ተከታውን ማነጽ በኩል ምንም የተሰራ ስራ የለም::ሰነመግባር የሌለው ሰራዊት ሊያሽንፍ የሚችልበት ምንም መንገድ የለውም::እያንዳዱ የድርጅት አባልም ሆነ ደጋፈ ለድርጂቱ ሰራዊት ነው::ስግብግብነቱን የሚያጠናክረው የስዕነመግባር ጉድለት ነው::
በአብዛኛው በትንታኔው እስማማለሁ ያልተስማማሁበትን ብጠቅስስ?
እኔ እንደሚመስለኝ
1ኛ 40 ዓመት በላይ የፈጀ ግፍ ለመጣል ሕዝቡ ተንቀሳቅሶ ቢሆንም የዓለም ኢኮኖሚክ ቀውስ ያስፈራቸው ምዕራቦች ተረኛውን ሹመኛ ለማስቀመጥ ትግሉን እየመሩት ይመስለኛል ስለዚህም ኢትዮጵያም ቢሆን ተረኛ ማስቀመጣቸው አይቀርም ባይ ነኝ
2ኛ ወታደር የአገርን ፖለቲካ ለውጥ መሪ መሆንም ሆነ ወታደራዊ አገዛዝ አይጠቅምም ባይ ነኝና የሕዝቡ ትግል እንደ ተቀማ አድርጌ እመለከታለሁ ስለዚህም የኛ አገር ሁኔታ መምሰልና አለምሰል ጋ ብዙም ለውጥ አያመጣም ባይ ነኝ
3ኛ ግብጽም ከፍተኛ እርዳታ ከአሜሪካ የምታገኝ አገር ናት ሲባል አንብቤ ነበርና ብዙም አይለየንም
ቢሆንም አረብ አገር ዝምድናቸውና ሲውስ ካናል ባለቤት መሆናቸው ከኛ የበለጠ ኢንቨስመንትና ንግድ በር ይከፍትላቸው ይሆናል
ለእስራኤል ጎረቤትነት የመሳሰሉት ከኛ የበለጠ ፖለቲካ ትኩረት ያሰጣቸዋል
4ኛ ሊቢያ ሐብታም ባትሆን የዓለም መንግስታት ርብሮሽ አይታይም ነበር ብዬ እገምታሁ ሌላው የሊቢያ ሕዝብም ብዙ የለውጡ ተጠቃሚ ይሆናል ብዬ አላምንም ምክንያቱም አንዱ ዘር ሌላውን በሃይል ድጋፍ ማግኘት መመኮሩ ያስፈራኛል
TO ATO EWNETU YENEGER:
I FOUND YOUR COMMENT AS AN ASSENTED STATEMENT TO DR. AKLOG BIRARA AND REALLY I DO NOT UNDERSTAND WHERE YOUR DISAGREEMENT IS.