ኦ ሇኦባማ ነበር፤ የኦባማን ተወጣነው። አሁን፡ ኦ ሇኦባንግ!!

January 27th, 2009 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ

በአፍቃሬ-ኦባንግና፡ ሌጅ ተክላ፡ ካናዲ፡ / ጥር 20 ቀን 2001

የኢትዮጵያዊው ኦባማ ውሌዯት!!

ከዚህ በፊት፡ ከዚህም አስቀዴመን

ከዚህ በፊት እንዱህ ብሇን ጽፈናሌ። “በዚህ ዘመን፡ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው፡ ምናሌባትም የመሀሌ አገርና የዯጋው አገር ሰዎች ያጣመምነውን፡ የዯፈጠጥነውን፡ ያበሻቀጥነውን የኢትዮጵያ ፖሇቲካ እንዱያክም ተስፋ ከምንጥሌባቸውና ከምናጫቸው ጥቂት አትዮጵያዊያን መካከሌ አንደ ነው። የኛ ንትርክና ሽኩቻ አያሰሇቸውም። ተስፋም አያስቆርጠውም። ነጋ ጠባ ይጽፋሌ። መሸ ነጋ ይናገራሌ። የሚሰብከውን ይኖራሌ። የሚኖረውንም ይሰብካሌ።” ይሄንን ጽፈን ነበር።

እነሆ ከዚህ ቀዯም ዴርሻዬን ሌወጣ ብል የኢትዮጵያን መስቀሌ ተሸክሞ ወዯ ዋሽንግተን ሲጓዝ ያገኘነው ኦባንግ ሜቶ፡ ኦባንግ መቶ፡ ሕዝበ-ኢትዮጵያን ይዞ ሉሰሇፍ እየተጋ ነው። “የመቶ ሺህ ኢትዮጵያዊያን ሰሌፍ በዋሽንግተን ዱ.ሲ.”። በዱያብልስ ሊይ እንዯተሰሇፉት እሌፍ አእሊፍ መሊእክት መሆኑ ነው። በጥይት የሚበተነውን የህዝባችንን ሰሇፍ፡ በጥይት መበተን ከላሇበት አገር በነጻነትና በዴልት የምንኖር ኢትዮጵያዊያን እንሰሇፍ ነው የሚሇው። በዚህ ስርአት የተከፋ፤ የተከፋም ብቻ አይዯሇም፡ ጆሮ ያሇውም ጭምር ኦባንግን ይስማ። መስማት ኦባንግን ነው። እንዯ ኦባማ ያሇ አሜሪካዊ አሜሪካንን ካሻገረ፡ እንዯ ኦባንግ ያሇ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን ሉቤዥ ይገባሌ ማሇት ነው። አሁንም ከዚህ ቀዯም ከጻፍነው እንጥቀስ።

“በዚህ ስርአት፡ ኦነግም ተከፍቷሌ፤ ኦባንግም ተበዴሎሌ፤ ኦብነግም ተገፍቷሌ፤ አማራው ተቃጥሎሌ፤ ኦጋዳንም ተዯብዴቧሌ፡ ኦሮሞውም ተሰዷሌ፡ ተማሪ ተገርፏሌ፡ ወጣት ተረሽኗሌ፡ ኢንጂነርም ታስረዋሌ፤ ብርሀኑም ተሰቃይቷሌ። ኤርትራም ሄዲሇች። ዝርዝሩ አያበቃም። የሆነው ሁለ ሆኖ ግን፡ ከዚያም ባሻገር እንዴንሄዴ ሇመነን ኦባንግ። የማያንቀሊፋው ኦባንግ። ኦባንግ እንዱህ አሇን፡ “ማንም ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ፡ ሁለም ኢትዮጵያዊ ነጻ ካሌወጣ በስተቀር፡ ነጻ ነኝ ቢሌ ሀሰት ነው።” ነጻነታችንም ባርነታችንም አንዴ ሊይ ነው ማሇቱ ነው።

የኦባንግ መፈክር ይመቸኛሌ። ሰብአዊ ብሄርተኝነት !! ኦባንግ እንዱህም አሇን፤ “ከዘራችን ይሌቅ፡ ከብሄራችን በፊት፡ ከጎሳችን አስቀዴሞ፡ ሰብአዊነታችንን እናስቀዴም።” ትክክሌ ነው። ከኢትዮጵያዊነታችን፡ ከአፍሪካዊነታችን፡ ከአሜሪካዊነታችን፡ ከክርስትናችን፡ ከእስሌምናችንም፡ ከአኙዋክነታችንም ጭምር በፊት፡ ሰውነታችን ይቀዴማሌና ሰውነታችንን እናስቀዴም ማሇቱ ነው። የሚቃወም አሇ? የሚቃወም ካሇ፡ የመረጠውን ይሁን። ሇኦባንግ የምንሆነውን መምረጥ መቻሌ ራሱ ሰውነት ነው። የኦሮሞ ብሄርተኛ፡ የትግሬ ብሄርተኛ፡ የአማራም ብሄርተኛ፡ የጉራጌም ብሄርተኛ ይምጣ። ግን ነገዲዊ ብሄርተኛነታችን “በሰብአዊ ብሄርተኛነት” ይጠቅሇሌ አሇ።

ሰውነት፡ ሰው፡ የዴርጅቶች ሁለ ቁንጮ፤ ሰው

ከዚያ ወዯ መጨረሻ ሊይ ይሄንን አሇን ኦባንግ፡ “ማናቸውም በማናቸውም መንገዴ ኢህአዳግን ሉዋጉ የተነሱ ሀይልች ሁለ ርስ በርሳቸው መዋጋታቸውን ካሊቆሙ፡ ኢህአዳግን መዋጋተቸው መና ይቀራሌ።” ኢህአዳግ እዴሜ ሌክ ይነግስብናሌ። ይፈነጭብናሌ። እነዚህን መፈክሮች፡ ሰንቆ ነው ኦባንግ ዱሲ ሊይ ዴርሻውን ሉወጣ ከትሞ የነበረው። ቡሽ አሌሰማውም። ቡሽ ይቅር፤ እኛም የተፈሇገውን ያህሌ አሊዯመጥነውም። ገሸሽ አዯረግነው። አሌከፋውም። ከበዯሌ ጋር ነው እሌህ የገባውና አሁንም እኛን ሇኛ ጉዲይ እንዴንሰሇፍ ፈሇገን።

የሚሰብከውን የሚኖር ታጋይ፤ ዴርሻችንን እንወጣ አሇ። ዴርሻውን እየተወጣ። ዴርሻችን ዯግሞ ብዙና ከባዴ፡ አይዯሇም። ላሊው ሁለ ቢቀር ከጎሳችን በፊት ሰውነታችንን ማስቀዯም፡ ሁሊችንም ነጻ ካሌወጣን ማንም ብቻውን ነጻ እንዯማይወጣ እንረዲ አሇ። ከዚያ ርስ በርስ መቋሰሊችንን ማቆም እንዳት ይሳነናሌ? የምንሳሳሇትን ገንዘብ፡ ግዴ የሇም እንቋጥር። የምንቋምጥሇትን ስሌጣን ግዴ የሇም እንሟሟትሇት። በዚህ ሁለ ውስጥ ግን፡ ሰው መሆናችንን እናስቀዴም። ኦሮሞ አትሁኑ አሊሇም ኦባንግ። አማራነትም አይከጅሊችሁ አሊሇም። ወይም ወልዬነት አይሞክራችሁ አሊሇም። ከዚያ ሁለ በፊት ግን ሰው መሆናቸንን እናስቀዴም። ሰውነታችንን ዘሇን፡ ላሊ መሆናችን ሊይ ካተኮርን ግን፡ ነገር ይበሊሻሌ ነው የሚሇን። ሰውነታችንን አስትቶ ብሄራችንን ካስቀዯመብን ስርአት የገጠምነውን ትንቅንቅ በዴሌ ሇማጠናቀቅ፡ መጀመሪያ፡ ከምንም በፊት
በሰውነታችን መዯራጀት አሇብን። ከግንቦት ሰባት፡ ከኦነግ፡ ከኦብነግ፡ ከቅንጅት፡ ከኢዳፓ፡ ከኢህአዳግ ከምንም በፊት ቀዲሚው ዴርጅታችን፡ “ሰውነት” ነው።

ሇዚህ ነው ኦባንግን “ከብሄርህ ከብሄሬ አስቀዴመህ ሰው ስሊዯረግከኝ፡ ሰው ይውጣሌህ። ሰውም ይብዛሌህ።” ያሌኩት። እነሆ ኦባንግ የሰው ያሇህ ይሊሌ። የራሳችንን ኦባማ መውሇዴ ካሌቻሌን፡ ምን ቀኑን ሙለ ቲቪ ሊይ ብናፈጥ፤ የቲሸርት መአት ተሸክመን ብንሄዴ፡ የዩቱብ ተራራ ብንሰራሇት፡ ቀኑን ሙለ ስንቀዴሇት ብንውሌ፡ ከኦባማ ጠብ የሚሌ ነገር የሇም። ኦባማ የነሱ እንጂ የኛ አይዯሇም። የራሳችንን ኦባማ የመውሇዴ ግዜ አሁን ነው። ሌክ እንዯ መዲን ግዜ። የኛ እጩ ኦባማ ዯግሞ ከበር ቆሞ ከተራራው ወጥቶ ይጣራሌ። ኦባንግ ሜቶ።

ሇተገፉት ካሌጮህን፡ ሇሞቱት ካሌተሰሇፍን

ሲጀምርም በዚያ ምክንያት ነው። በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን አኝዋኮች በኢህአዳግ ወታዯሮች ተሰየፉ። ረገፉ። አሇቀሰ። ኣዘነም። ሰሌፍም ወጣ። በአኝዋክ አሌተወሰነም። ከምርጫ 2005 እስከ ኦጋዳን ጭፍጨፋ፡ ከቴዱ አፍሮ እስራት፡ እስከ ብርቱካን ስቃይ፤ ከኦሮሞዎች አፈና እስከ … አሊባራም። ዴንበር ተቆረሰ፡ ኦባንግ እዚያ ነው። ሇሀይለ አሌቆመም፡ ሇብርሀኑም አሌሰገዯም። ሇኢትዮጵያ እንጂ። ኦባንግ ሇኔ ሀሳብና ታሪክ፡ ሽግግርና ዘመንን፡ መጪውንና ያሇፈውን የሚወክሌ ምስሌ ነው። ኦባንግ የተገፉትንና የሚከሰሱትን፡ እንዯሱ የጠቆሩትንና እንዯኛ የጠየምነውን የሚያስታርቅ ምስሌ ነው። ኦባማም ከዚያ የሊቀ ምንም አሊዯረገም። ኦባንግ የሁለም ቁስሌ የሚሰማው፡ አስታራቂ ሰው ነው። በኦሮሞ ተገንጣዮችና፡ በአማራ ብሄርተኞች፡ በኦጋዳን ነጻ አውጪዎችና በአኝዋክ ምስኪኖች መካከሌ የቆመ ሰውን በብሄሩና በመሌኩ ሳይሆን በሰውነቱና በምግባሩ የሚመዝን ሚዛናዊ ሰው ነው። ሌንከተሇው ይገባሌ።

የጋራ ንቅናቄ ሇአዱሲቷ ኢትዮጵያ ሇኢትዮጵያ ተቃዋሚ ሀይልች አባሊትን እያበሰሇና እያነቃ በእውቀትና በአገር ፍቅር እያጠመቀ የሚሄዴ አጋዥ ዴርጅት እንጂ እንዯ ጠሊት ሉታይ የማይገባው ዴርጅት ነው። “መጪው 2009 ዓ.ም. ሇኢትዮጵያዊያን ከአምባገነኖች የሚገሊገለበት የኢትዮጵያዊያን አመት ይሆን” ወይስ ሌክ እናዲሇፉት አስራምናምን አመታት ሇኢህአዳግ ይሆን ብል ጠየቀ፡ ኦባንግ በቅርቡ በጋራ ንቅናቄ ሇአዱሲቷ ኢትዮጵያ ስም በወጣው የትንቢትና የተግሳጽ ዴርሳን ሊይ። ከአሜሪካው ህግ አውጪና የኢትዮጵያዊያን ሰብአዊ መብት ጉዲይ አጋርም ጠቀሰ። ህግ አውጪው ክሪስ ስሚዝ እንዱህ አሇ፤ “ሰብአዊ መብት ሇብቻ የሚጋፈጡት ፈተና አይዯሇም። የሁለንም ህዝቦች አጋርነት ይጠይቃሌ። ኢትዮጵያዊያን በአንዴነት ቆመው በሁሊቸውም ሊይ ተቃጣውም የሰብአዊ መብት ገፈፋ ሉጋፈጡት ይገባሌ። ኢትዮጵያዊያን አሁን ካሊቸው መንግስት በብዙ እጥፍ የተሻሇ ይገባቸዋሌ። ግን፡ ኢትዮጵያዊያን ባንዴ ዴምጽ ሉናገሩ ይገባሌ። ያኔ ነው እኛም ሌንረዲቸው የምንችሇው።” ይገርማሌ። አሜሪካዊው ክሪስ ስሚዝም ገብቶታሌ፡ የኛ ነገር። የባቢልንን ህዝብ ሆናችኋሌ አይነት ነገር ነው። አሜሪካ ከኦባማ የተሻሇ ነጻ አውጪና አዲኝ ካሊገኘች፡ ኢትዮጵያም ከኦባንግ የተሻሇ ሰብሳቢና ፊታውራሩ ሌታገኝ አትችሌም።

የ2009 ቋንቋችን “ኦባንግ በዱ.ሲ. ሇኢትዮጵያ ያሰሌፈናሌ” ቢሆንስ። ኦባንግ ጥቁሩ አይዯሇም። ኦባንግ አኝዋኩ አይዯሇም። ኦባንግ ወጣቱ አይዯሇም። ኦባንግ የኢትዮጵያዊያንን ሁለ ቁስሊትና ህማማት ሉሸከም የተዘጋጀው ኦባንግ ሜቶ። ዋናው ጠሊት፡ ዋናው ጅብ፡ ኢህአዳግ ስጋችንን እየበሊን፡ ርስ በርስ የምንሻኮትባትን ሳይሆን፤ ቅዴሚያ ሇጋራ ጠሊት የምንሰጥባትን የኢትዮጵያዊነት አጀንዲ ያነገበውን ኦባንግን ሌንከተሇው ይገባሌ። ኦባንግ በዚህ ዓመት አጋማሽ፡ በመጪው መስከረም፡ መቶ ሺህ ኢትዮጵያዊያንን በአሜሪካን ዋና ከተማ፡ በዋሽንግተን ዱ.ሲ. ሉያሰሌፍ ይሇፋሌ። ብንሰሇፍ እናተርፋሇን። ባንሰሇፍ ግን፡ ኦባንግ አይጎዲም። እኛም አንጎዲ ይሆናሌ። እነዚያ የኛን ሰሌፍ፡ የኛን ጡጫ በጠሊት ሊይ አርፎ ማየት የሚሹ ወጎኖቻችን ግን መከራቸው አንዴ ተጨማሪ ዘመን ይኖራሌ። ተጻፈ፡ ብርቱ ካህናችን በታሰረች፡ በ30ኛው ቀን።

በአፍቃሬ-ኦባንግና፡ ሌጅ ተክላ፡ ካናዲ፡

 1. ሊሊ
  | #1

  አቦጊዳውች ምነው ጵሁፍን አይታችሁታል ምነው አስተካክላችሁ አትለቁትም ይህ እንዴት ለህዝብ ይቀርባል?

 2. ሊነጋ ሲል ይጨልማል
  | #2

  ኦባንግ ማቶ ህብር ነው
  ኦባንግ ማቶ ኢትዮጵያ ነው
  ኦባንግ ማቶ የኢትዮጵያ የድሀ እናቱ ልጅ ነው
  ኦባንግ ማቶ የኢትዮጵያ አርእማ ነው
  የኦባንግ ማቶ መተዋቂያ ኢትዮጵያ ናት
  ኦባንግ ማቶ ፍቅር ነው
  ኦባንግ ማቶ በልዩነቱ የሚመጡበትን የፖለቲካ ነጋዴወች ያውቃቸዋል ልዩነቱ ጌጡ ነው
  ኦባንግ ማቶ ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ይሰብካል በጥላቻ እድሜ አቸውን የሚያራዝሙ ዘረኞችን ይዋጋል
  ዛሬ ኦባንግ ማቶ ወጭ ነው ነገ ኦባንግ ማቶ ውስጥ ነው
  ኦባንግ ማቶ ደሀ እናቱን ያለምንም ጥርጥር ይታደጋታል
  ኦባንግ ማቶ የብርቱካን እና የቴዲ ትልቅ ወንድም ነው ከስር ያስፈታቸዋል የኢትዮጵያን ህዝብ ነጻነት ያወጣል
  መልካም ነገርን ሁሉ ለኦባንግ ማቶ!!!!!!!!

 3. አንባቢ
  | #3

  በጣም ጥሩ ጽሁፍ ነበር ብስተካከል

 4. አቢይ፡ኢትዮጵያዊ
  | #4

  )))))))))))))ኦባንግ ጥሩ ታጋይ ግን..(((((((
  የኦባንግን የሰባዊነት ትግሉን አደንቃለው ይህን የመንግስት ቡድን ለመጣል ጠንካራ ኅይል አለው በርታ!!!ግን ማን እንደዶክተር ብርሃኑ
  ከነምክንያቱ ልብ የሚያርስ ማብራሪያ ይሰጣል??????
  ለማንኛውም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት!!!!

 5. | #5

  እግዛብሂር ያውቃል

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።