አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።
Recent Posts
- ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 76
- በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ ስቶኮልም ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
- አጀንዳ! ፍ.አ
Recent Comments
- Tolla on በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- አበራ ለማ on የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- አስማረ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በላይነሽ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- Gerum Tessfa on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በለው ! on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- ይብሳ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- Gethann on ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- ጥሩወርቅ(ጥሩዬ) on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- በላይነሽ on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


Do not despair my country
there is hope in you Almighty
All is well
the torch of freedom dwell
distant but shines avail
Conflict to defy consonance
Optimism to defy pessimism
Love to defy apathy
Altruism to defy hedonism
Understanding to defy ignorance
Self-reliance to defy a greater will
May God bless Ethiopia.
የመጀመሪያው አሸባሪ ኢ.ሕ.አ.ፓ ነው::
የጎንቻው ያንተም ፉከራ ባዶ ነው::ወንድ ልጀ የሚፎከረው ከጥላቱ ጋር ፌት ለፌት ሲተያይ ነው::10ማይልስ ረቀህ ትፎክራለህ?
በመኪና አደጋ ከመቀለ ወደ ደቡብ ሱዳን ለጭፈራ ዝግጅት ሲሔዱ ለሞቱት ካድሬዎች ምን ልበል….
በ ናዝሬት ኮም ላይ ብዙዎች አስተያየት ሲያደርጉ ተራ ሽፍታዎችን ከታዋቂው አርቲስ ጋሼ ጥላሁን ገሰሰ ጋር ሲያመሳስሉ ወይ ደንቆሮ ከማለት ሌላ ምለው የለኝም ከ17 ካድሬዎች 9 ሞቱ ኢትዮጵያን ወክለው ወደ ደቡብ ሱዳን እንደማይሄዱ መቼም ሁሉም ያውቀዋል ግን ያንዳንዶች አስተያየት ልባቸው በሃዘን እንደትጎዳ ነው ወይ ማስመሰል ብዮ ልለፈው ግን አንድ ልል የምፈልገው እኔ እንኩዋን ሞቱ ሳይሆን ለምን ሞቱ ለማን ሞቱ ነው ወያኔ 82 ሚሊዮን ህዝብ እየገደለ ባለበት ዘረኛ መንግስት የሱ ቡችሎች ለምን ሞቱ ነው? እንደኔ ከሆነ ከወያኔ ግፍና ጭፍን ጥላቻ ተቃውመው በትግል ቢሞቱ ጀግና ወንድ ልጅ ብዮ ያንኑ ያህል ልቤ በሃዘን ይነካል ነበር ግን የተዋጉበትን የትግል አላማ ወደጎን ትተውለ በዳዩና ሃገርን ህዝብን ላዋረደ ድርጅት ሲያሽጎረድዱ ለታዩት ሞቱ ብሎ በ ኢቲቬ የሰውን ጆሮ ሲያደነቁሩት መዋላቸውነው ስለዚህ 9 የዲሞክራሲ የፍትህ የኢትዮጵያ ጠንቆች ቀነሱ ለማለት ያስደፍረኛል የመለስም ሞት እንዲሁ ነውና እንጠብቃለን ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!
አዎን እንነሳ!!!የመጨረሻውን መጀምሪያ ምዕራፍ ልንጀምር እንጎቻው እንደገለፀው በተስፋ ልንከፍት ምልክቶችና ተስፋዎች
እየታዩ ነው::”ኩኩሉ!!”አለ ዶሮ…እንደተባለው ሊሆን ይችላል:-የእግዜሩ እንዲጨመርበት ይሁንና ታሪካችንን ልብ
እንበል::ቻይና እንኳ በቅኝ ግዛት ሥር ነበረች:-እናም የሥጋ-ትል ሆኖብን እንጂ ኢትዮጵያ ከየትኛውም አገር
የማታንስ ምሉዕ-በኩለሄ እንደሆነች መረጃ አይስፈልገንም:-ሐቁን በሥነ-ግጥም እናውዛው::እባክዎ ሚሥጥሩን
ያጣጥሙልኝ:-በመልዕክተኛነቴ::
*****ቡዳ እና ከሃዲ…***
ቡዳና ከሃዲ
ካልተተፋባቸው:-
ድፍን አገር ያውቃል
አይረክስም ጅኒያቸው::
አክታ ብቻ ነው:-
የቡዳ መድኃኒት:-
ከሃዲም ይጠፋል ሲይዘው አዙሪት::
አንደርቢና መተት
የሰው ሥጋ ለብሰው:-
ደሙን እንድወተት
አጥንቱንም ልሰው:-
ሥጋውን መዝምዘው
ውስጥ ውስጡን ሲበሉት:-
ዜጋውን አፍዝዘው በቁሙ ሲገድሉት::
አሳልፏል ዘመን እየተዋጋቸው:-
ኢትዮጵያዊ መስለው
ውስጡን ቡዳ ናቸው::
አዎ እናስተፋቸው:-
ይያዝ ጉሮሮአቸው ::
ቡዳና ከሃዲ ካልተተፋባቸው:-
ጥንትም ይታውቃል
አይረክስም ጅኒያቸው::
የጥንቱን ያ!ቡዳ ዛሬ ለማታውቁ:-
ቻይና እና ጃፓን ነው ሚሥጥረ-ረቂቁ::
ዘመነ-ግልምቢጥ ሆነና ይህ ጊዜ:-
ሊለቀን አልቻለም የጥንቱ አባዜ::
ይረክሳል በፀሎት ይፈርሳል በትግል:-
ትናንት የጀመርነው ሕብረቱ ይቀጥል::
ባሕልና ሐይማኖት
ለማጥፋት የመጡ:-
እኛ ካልቀደምን
ለመቼም አይወጡ::
ይሄው ነው መትሄው
ሌላ አማራጭ የለም:-
እኛው ነን ጠበሉ
ነጭ ሰው አይደለም::
ቡዳና ከሃዲ ካልተተፋባቸው:-
ጥንትም ይታወቃል
አይረክስም ጅኒያቸው::
ግና እየፈለጉ ደካማና ሆዳም:-
እኛን እንዲያጠፉ ያደርጋሉ ሐብታም::
እናም በደፋር ልብ:-
ሁሉም ዜጋ እንዲያስብ::
የቻለ ይውገራቸው
ያሻም ያራውጣቸው:-
በነፍስ-ወከፍ እኛም
ዝም አንበላቸው::
የትም አገር ብንኖር
የትግሉ አካል ነን:-
ነገ እኛን ሳይበሉ
እንጣላቸው ታግለን::
ቡዳና ከሃዲ ካልተተፋባቸው:-
ጥንትም ይታውቃል
አይረክስም ጅኒያቸው::