ትንሽ እሳት ሰደድ ትሆናለች የየኔሰው ገብሬ ሞት ሺህ የኔሰዎችን ያፈራል (ኢህአፓ)

December 8th, 2011 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. መምህሩ
    | #1

    ከ 35 አመት የሞተ ድርጅት ኢህአፓ በ6 ወር ብቅ እያለ አልሞቱኩም አለሁ ይላል የህ ድርጅት በፖለቲካና በእርጂና ብቻ ሳይሆን በዲያቤትስ ..ሃይ ብላድ ፕረዤር ..ተሰቃይቶ በአገር ቤት እና በስደት የሞተ ድርጅት ነው

  2. መምህሩ 2
    | #2

    ከ 35 አመት የሞተ ድርጅት ኢህአፓ በየ6 ወር ብቅ እያለ አልሞቱኩም አለሁ ይላል የህ ድርጅት በፖለቲካና በእርጂና ብቻ ሳይሆን በዲያቤትስ ..ሃይ ብላድ ፕረዤር ..ተሰቃይቶ በአገር ቤት እና በስደት የሞተ ድርጅት ነው

  3. biftu
    | #3

    let those who have ears listen
    let those who have eyes, s e e
    you people of Ethiopia
    stand by, stand by remain alert
    keep the evening cadle burning
    awake, awake,
    you people of Waka Dawro
    put your sorrow aside
    it is our glory

    the day we triumphed
    let the story be told
    your history has begun
    on 11-11-11
    It is a new dawn
    YeneSEW has indelibly sown

    You young people of Ethiopia
    Put your crown
    it is no fairy tale

    who will tell you a tale, any way
    Of the noble youg man
    who is your own

    injustice could not subdue him
    no could torture silence
    The unshakeable Yenesew Gebrie

  4. BIRHANE MESKEL REDA
    | #4

    IS EPRP STILL ALIVE? IF THE ANSWER IS YES, HOW DID WOYANE COULDN’T RECOGNIZED HIM AS A TERRORIST? WOYANE MIGHT HAVE GOT HIM ALREADY DEAD AND THE GHOST IS ONLY MOVING AROUND. MAFERIA HULLA.

  5. ኩማ
    | #5

    አሜን ድል የሰፊው ህዝብ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!! የኔ ሰው የማይረሳ ጀግና እኔ ልሙት እና ህዝቤ ግን በነጻነት ይኑር ያለ የፍቅር ታጋይ.

  6. ጃፋር
    | #6

    አዬ ኢ.ህ.አ.ፓ ትረት:ወሬ መቀመር:ስድብ:መወንጅል:የሰፈር አምባጓሮና የራባት ውሻ ምግብ ፍለጋ በየመንደሩ ቱስ ቱስ እንደምትል ሁሉ እናንተም ወሬ ፍለጋ በየመንደሩ ቱስ ቱስ ከማለት ያለፈ ስራ አትሰሩም::ተመከሩና አርፋችሁ ተቀመጡ ሌሎች ይታገሉበት::አልመከርም ከአላችሁ መከራ ይመክራችኋል እንደልማዳችሁ::
    መካሪ አክባሪ ወንድማችሁ ጃፋር ነኝ::

  7. አብርሃም
    | #7

    . . . .(,)
    . . _.-ﺜ-._
    . . |. . . . |
    . . |. . . . |.. Dear Family, and Friends ..
    . . |. . . . |.. MERRY CHRISTMAS !!!!
    . . ♥ღ./.ღ♥..Please keep the candle burning !!!

  8. አባ ጦጵያ
  9. ኩመላ
    | #9

    የወሬ ርበኞች(ኢ.ህ.አ.ፓ) አሁንም አላችሁን? የፍርሃት ጎርፍ አጥለቅልቆ ይዟችሁ የሂደ መስሎኝ ነበር::እንኳን ተረፋችሁ?

  10. bonger
    | #10

    The flame for freedom that Yenesew Gebrie started should continue to burn, we can’t afford to let it go out, until the ethno-fascist Tigre People liberation front is overthrown into the dust bin of history.

    the spirit for freedom , democracy and justice evoked in a self immolation of Yenesew Gebrie should continue to inspire us, fire us up to rise and defend our rights.

    We must renew our vows to continue the freedom struggle that Yenesew Gebrie has lighted up with his own body.

    We must support the freedom movement up and down the country in Ethiopia and world wide.

    Down with the ethno-fascist woyane junta that is torturing, killing,starving, jailing and forcing our people into exile.

    God bless Ethiopia

  11. አለማየሁ
    | #11

    ኢህአፓ ምን ቢል አይገባኝም ምክንያቱም ከ1966 እስከ 1971 ከሻእቢያ በዋላም ከ ጀብሃ ጋር ሆኖ ሃገርን ለማፍረስ ትልቁን አስተዋጻኦ ያደረገ ፓርቲ ሰለሆነ አንደባበቅ እውነቱን እንነጋገርና ንስሃ እንግባ////

  12. አባ ጦጵያ
    | #12

    ውድ ኢሕአፓ- አሁንም በሕይወት አለህ? ጎርባቾቭና ዋሌሳ የገደሉህ መስሎኝ ነበር. ባሁኑ ሰዓት መልክህ ምን መሳይ እንደሆነ ብታብራራልን?

    ያም ሆነ ይህ, በ66 ዓም አብዮቱ ወላፈኑን እንደ እሳተ ገሞራ እየተፋ, ግርማዊ ጃንሆይን እንታዘብ. http://www.itnsource.com/shotlist//ITN/1974/03/10/FS100374001/

    ለኢሕአፓ ጥያቄዬ ማነው ነበር አብዮተኛው ነው?

  13. Ewnetu Taye
    | #13

    Great statement EPRPD. This is what is expected of you, inspiring and motivating. What is required from you now is to openly join the call for the Ethiopian people to rise up aginst Meles and his rule now.
    The time is now.I ask the TPLF supporters to join the people and condemn the brital meles regime
    Free Tsegaye GM, Aberash berta, Andualem, Eskinder and all political prisoners now.

  14. Fighter-Jet
    | #14

    TRUE! This will be the candle light to help us overcome the darkness of tyranny by the Woyane fascists and racists!http://gadaa.com/oduu/11583/2011/11/12/oromia-ethiopia-the-oromo-liberation-movement-is-like-a-fighter-jet-shooting-from-its-three-parts/

  15. መሐመድ የሽሆቹ ልጅ
    | #15

    ኢ.ህ.አ.ፓ አባላትና አመራሮች ጥሩ ብላችኋል::ብዙ የኔ ሽህ ሰዎች ለመፍጠር የመጀመሪያ ቢያንስ 1ሽህዎች ራሳችሁን በማቃጠል
    አራያ ብትሆኑ ታላቅነታችሁን ያሳያል::እባካችሁ አትቦዝኑ ፈጽሙት ፈለጉንም ተከተሉት::

  16. ማራማዊት
    | #16

    ኢህኣፓ ከሻብያም ሆነ ከወያኔ ጋር ህብረት የለውም ኖሮትም አያውቅም ነገር ግን ደረግን ለምጣል አብሮ ታግሎ ይሆናል ይህ ደሞ የገአራ ጠላትን አብሮ የመታገል ውጤት እንጂ ከንዚህ ጋር ማበሩ አይደለም ችግራችን እንደገደል ማሚቱ እይሰሙ ማስተጋባት ሆነና ነው የወያኔ ታክቲክ አልገባ ብሎናል በካድሬያቸው በኩል ወያኔን ተቅዋሚ መስለው ኢህኣፓ ላይ ፕሮፓጋንዳ ይነፉ ስለነበር ነው ወያኔ ነኝ ብሎ ቢመጣ የሚሰማው የለምና እናም ወገኖች ይህ ድረጅት ከማንም በላይ በጨበጣ የተፋለመ ነው እነሱ ስንት ጉድ ያሳለፉ ስንት ዋጋ የከፈሉ ናቸው አንድ ድንጋይ ወረውረን ማናውቅ ሁሉ ምንም የማለት ሞራሉ ኬት መጣ???????? እኔ ካለኝ ባህሪ የሰውን ድካም የሚያንቋሽሽ ሰው አይመቸኝም. ስለዚህ ድረጅት ግን በቂ እውቀት ይኑረን መጀመርያ ማስተጋባት ግን የማን ባህሪ እንደሆን የታወቀ ነው.እናኡ ለኛ አፍ እላፊ ቦታም የላቸው . እድል ሆኖ ለስልጣን አልበቁም ለስልጣን በቅተወና አስተዳደራችው ታይቶ ቢሆን ምንም ባልን በበኩሌ በጣም የማደንቀው ድረጅት ነው ይህ መብቴ ነው ሽብርተኛ አትበሉኝና. ነገር ግን ወያኔ እና ሻብያ መሰሪያቸው አልገባወም ነበር አሁን ግን ብዙ የትማሩት ነገር አለ እናም አንፍረድባቸው ዋናው ለአገራችን ያላቸው በጎ አመለካከት ነው.

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።