‘ፍርሀቴን አቃጠልኩት’ ለየኔሰው ገብሬ የተፃፈ ዳኛቸው ቢያድግልኝ

December 31st, 2011 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. Wondwosen
    | #1

    This is an excellent piece which prompts most to question whether they are in fact as brave and principled as they often claim to be. It is a mirror that can help us determine if we are victims of our own fear or victims of Meles. I have learned a lot from this writer and hope to burn my fear to ashes and rise up as a voice for freedom and justice by first freeing myself from unfounded fear.

  2. ሙሴ ሙላቱ
    | #2

    ሻማ እያበሩ የኔ ሰዉ ይላሉ
    ባንዱ ዓለሜ ጉዋድ ብዙዓለሜን አሉ
    ተለዉጦን ዐመት አድሱን ያያሉ
    ሃያ ባሃያ ላይ ሌላ ይቀምራሉ:

    የናፍቆቱን ፈጣሪን የእስክንድሩ ወለላ
    የባንቢስ አበባ አታም ጂርቱ ኢተላ
    ከሊሙን ካገሮን ቡናን እየተፈላ
    የጂማን አማልክት ስጠይቁን መላ
    ሸንጎ ሸቤ ዉለን እናድራለን ጋምቤላ ::

    በሞገድ በማዕበሉን ሀይል እየቀመርን
    መለስን አባረን ብርሃን እየተጣራን
    ከጤፉ ማሳችን ገብሶች አያጨድን
    ወቅጠዉ የወቀጡትን ጌሾ እንወቀጣለን
    ብርትኩዋን ገብረን ሳይነጋን እስክንድሩን::

    አቤዉን የዳዊቱን ግብር እንከፍላለን
    ደምቢዶሎን ሄድን ደርሰነዉን አዶላ
    ወርቅ እያቀለጥን ማጂን ከጋምቤላ
    መናፍቀ መናፍቅት ይሂዱ ይጥፉልን
    የተባረከ የተቀደሰ አድሰ ዓመት ይሁንልን
    ክሩቤል ዋሽንቱን መልአዕከትም ይዘምሩልን::

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።