Recent Posts
- ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 76
- በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ ስቶኮልም ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
- አጀንዳ! ፍ.አ
Recent Comments
- Tolla on በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- አበራ ለማ on የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- አስማረ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በላይነሽ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- Gerum Tessfa on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በለው ! on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- ይብሳ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- Gethann on ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- ጥሩወርቅ(ጥሩዬ) on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- በላይነሽ on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


ሁሉን አቀፍ ጉባዔ ጥሪ ይህ ቅዱስ አላማ ከግብ ለማድረስ ዋነናው ተፈላጊው የዚህ ውሕደት እንቅፋት ሆኖ የቆየውን ጭግር መነሻው ስሩ መቆረጥ ስላለበት ግንድና ስሩን ግንዱን ቅርንጫፉን ለማድረቅ የሚያስችል መላ መፍጠር ሲሆን ለዚሁም ትናትና ጥንቃቄ ማድረግ እቅድ ማውታት ይሆናል::
የዚህን ስር ማርከሻ የሚያግዘው የመጀመርያውና ዋነኛው ድልድይ ሕዝቦችን ማቀራረብ ይኸውም
ሀ/ኢትዮፕያዊነት እንዲቀድም ማደረግ
ለ/የጎሳ ማንነት (መታወቅያ )ሳይሆን ሕብረብሔርነት ማንጸባረቅ
ሐ/የእምነት ልዩነት ወደ ፖለቲካ አለማስገባት ምክንያቱም ሃይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራነውና
መ/የኢትዮጵያ ችግር የሁሉም ኢትዮጵያውያትና/ዊ በዚህ ሀገራዊ ሁሉን አቀፍ ጉባዔ የተካፍሎ ግዴኤታ እንድሆነ መገፋፋት
እንዲኅኡም ለተጠበቀው ሁሉን አቀፍ ጉባዔ ሰኬት ሊያስገኝ የሚያስችል እስካሁን ያልተሞከረ በግልጽ የሕዝብን ሙሉ ተሳትፎ ይሆናል ብዮ የማምንበት ከሁሉም የኢትዮጵያ ብሔሮች የተወጣጡ አዛውንት ታሪክና ሀገራቸውን ቋንቋና ባሕላቸውን ጠንቅቀው
የሚያውቁ በመሆናቸው በሀገር ውስጥ በስውር ማቀናጀት ቢሞከር አላማውን ከግብ ለማድረስ ያስችላል
እንዲሁም የሀገራችንን ችግር ፈችዎች እኛው መሆናችን እርስ በእርስ ይቅር ተባብለን ያለፈውን ትተን ሰላም መረጋጋት በሀገራችን ለማምጣት ኃላፊነት አለብን
ድል ለኢትዮጵታ ሕዝብ
ጅምሩ ጥሩ አቅጣጫ ነው:: ወያኔን ለማሳፈር በወያኔ መንገድ መጓዝ መፍትሄ አይሆንም:: ከወያኔ የተለየ አማራጭ በማቅረብ እንጅ! ኢትዮጵያ ምስቅልቅሏ የወጣው ወያኔ ባመጣው የዘር ፖለቲካ ነው:: ስለዚህ ከዚህ በሽታ ለመፈወስ የዘረኝነትን ምንጭ ማድረቅ የግድ ይላል:: የወያኔ ሥስ ብልትም ያለው ከዘረኝነቱ ላይ ስለሆነ የጥቃት ስትራቴጅው ማተኮር ያለበት ከዚህ ሥስ ብልት ላይ መሆን አለበት:: ጅምሩ የሚያበረታታ ስለሆነ ቀጥሉበት:: የተቻለንን ድጋፍ ማድረግ ደግሞ ከኛ ይጠበቃል:: በርቱ ከጎናችሁ ነን:: ሀገራችንን ለባለቤቷ ለህዝቧ ማስመለስ አለብን!!!