የቴዲ አፍሮ “ጥቁር ሰው” እና ጥቂት የተዛቡ የታሪክ እውነቶች በዳዊት ከበደ

April 16th, 2012 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. Ethioboy
    | #1

    @ Belainesh and Ye shehochu lij…et al from wollo…I have understood your intention now!! The reason why you have been engaged in feeding us lies…especially about Showas’ Oromo, is due to the devastating defeat that you were faced on Segele war in october 09,1909 EC. It was the oromo warrior Fitawrar Habtegiorgis Dinegdie, aka the war-specialist, that made your king michael out of service and put him in to prison. Can you please tell us why your tela-bet azimari said,”wey sewi ayiteyiku…wey enesu ayawiku…abatina lij ke alga lay wedeku”… Let me add one… I think everybody knows what happened on Ethiopian solider during Michew war! But,WHY was that happened? Was it because your grand fathers were not Ethiopian? Or was it because they were BAND? Once again…you have been engaged on telling us lies to compensate your inferiority coplex….Viva Teddy for remebering our great fathers!!

  2. በላይነሽ
    | #2

    ኢትዮቦይ የምሃይም ውሽቱና ዘለፋው ብዙ ነው ክብር ስጥቸህ ድሮም መልስ አልሰጠሁህም::የዝቅተኝነት ችግር የሚያገላውድህ ቀላዋጭ ስለሆንክ ቀላውጥ::ዓላማችን አንተን መሞገት አይደለም::ዓላማችን ሃብተጌዮርጊስ የበቅሎ እረኛ እንጂ የጦርሰው እንዳአልነበር ማስረዳት ነበር በትክክል አስረድተናል::በቤተመንግስት ፍርፋሪ እየለቀመ ያደገ ስሙን እንኳን መጻፍ የማይችል ደንቆሮ የነበረ መሆኑን ማስረዳት ነበር አስረድተናል::ዓላማችን ግቡን መትቷል::የምንሰራው ለዓላማ ነው::ዓላማችንም የውሽትን ታሪክን ቅድድድ አድርገን ትክክለኛው ታሪክ መጻፍ ነው::የውሽት የጅግንነት ወሬ ክምታወራ ወያኒን አትሞክርም?የታለ ልምን አትታዩም?
    ውሽት ጅግንነት አይሆንም::ውሽት ዕውቀት አይሆንም::ውሽት ለድልም አያበቅም::ውሽትጥበብ አይሆንም::
    ጥበብ ማለት እውነት ነው::

  3. Ethioboy
    | #3

    @belinesh…abew siteritu…”afi sikeft chinkilat yitayal”…yilalu…enna enem maninetishin ke tiraz-netek anegagerish teredahu. Lemehonu yanchi jegnoch yeneberut keyetignaw university neber yetemerekut? Mechem betam yasazinal…ye Ethiopia hizib balewileta ye neberutin Habitegiorgisin endanchi ayinetu eyetenesa sizelfachew mayet. Yibelu engidih yegna Liqe-likawint belainesh…ke eriso berie welede wushet gar yemichekachekibet gize yelegnim. Ciao!

  4. በላይነሽ
    | #4

    ኢትዮቦይ ታሪክ መማሪያ ነው::ታሪክ የህብረተስብ የማይበጠስ ቀብቶ ነው::ታሪክ የህብረተስብ ተስፋም ነው::ታሪክ ለህብረትስብ የኢኮኖሚና ፖሊቲካ ዕድገት የመሰረት ድንጋይ ነው::ስለዚህ ታሪክ ለባለታሪኩ መቀመጥ ነው ያለበት::የአድዋ ድል በጦርነቱ የተሳተፈም ያልተሳተፈም የሁሉም የጋራ ነው::አንዲ ሲዋጋ ሌላው በምርት ላይ ተሰማርቶ ስንቅ ያቀብል ነበር::
    የትራንስፖርት ሃላፌ ተብሎ መሾምና ስራውን በብቃት መወጣት ቀላል አይደለም::ቀለቡም ሆነ መሳሪያው የሚጓጓዘው በበቅሎና ፈረስ አህያ ነው::እንደትንሽ አትመልከተው::ሞራልህም በቀላሉ ሊነካ አይገባም:: በአለህበት አገር ሁነህ በብቃት ህይወትን ታገል::ህይወትን ስትታገል ጨቋኝህንም ታሽንፋለህ::አይዞህ በርታ እግዜአብሂር ከአንተ ጋር ይሁን::

  5. Ethioboy
    | #5

    @ Ehite Belainesh…endih yalle chewanet yetelabese nigigir eyechalish…minew bizu tebabalinissa? Beyi yene konjo lewedefitu kalefew sihtet enimar? Melkamun hullu be memegnet lileyish…Ciao!

  6. በላይነሽ
    | #6

    ስላም ኢትዮቦይ
    የሚያቀራርበን እንጂ የሚያራርቀን የለም::በትዕግስት መደማመጥ ነው ያቃተን::ጥሩ ሃስብ ነው ያቀረብከው::
    መልካም እመኝልሃለሁ::

  7. ይገርማል
    | #7

    ጉድ ነው! ይገርማል! በላይነሽ የሚባለው የወያኔ ቅጥረኛ ፊታውራሪ ሃ/ጊዮርጊስን የራሱ እኩሌታ አደረጋቸው። አንተ በላይነሽ! ምነው ምነው? እንዳንተ ወያኔ ማደጎ አደረካቸውሳ? ወራዳ እንዳልልህ፡፤ ቀድሞውኑ ወያኔ የተዋረደ የበታችነት ስሜት የተጠናወተው የአሸባሪ ድልድይ አፍራሽ ቡድን ነው። ቀድሞውኑ ተዋርዶ በስጋት ዓለም የሚወራጭ የመሃይም ተርታ ነው።

አስተያየት መስጫ
አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።