ለሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መሸኛ – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

April 21st, 2012 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. በለው!
    | #1

    ‘ድንቅ ነው!! አንብቦ የሚያናብብ: ተርጎሞ የሚረዳ:ተረድቶ የሚተገብር:ለራሱ,ለቤተሰቡ,ለወዳጅ ዘመድ,ለእናትሀገሩ እማማ ኢትዮጵያ ተቆርቋሪ ቅን ሐሳቢ ይተካ ዘንድ ጸሎታችን ነው::ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
    የጥበቡንም ሰው ጌታ በቀኙ ያኑርልን ነፍስ ይማር ብለናል አሜን::
    ****************************
    ይህ ኢትዮጵያዊ ዘር የአባቱ ተክል
    ፈጣሪውን አውቆ እናቱን ይወዳል
    ፍቅርን ሥሎ አሳየ ለትውልድ ያለፈ
    ይህ አፈወርቅ ተክሌ ደከመው አረፈ !!
    ****************************

  2. ደርብ ቀጀላ
    | #2

    የሁለታችሁም ግጥሞች ግሩም ድንቅ ናቸዉ::
    አስደስተዉኛል:: መልካም! መልካም ብያለሁ::
    የግብረገብ አስተማሪያችን መምህር መንክር ድሮ አራተኛ ክፍል እያለን
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ ዉስጥ የተነገረዉን ማለትም

    ደጋግ ሰዎች ጥበብን ይናገራሉ: ንግግራቸዉም ተስማሚ ነዉ::
    የክፉዎች ግን ቅጥፈትና ከንቱ ነዉ::
    የጠቢባንና የአስተዋይ ሰዎች ስራ የሕይወትና የደስታ ምንጭ ነዉ::…… እያሉ
    ያስተማሩንን ኣስታወሳችሁኝ::

    ሲለዚህም ላደረጋችሁት ጥረትና ድክም ምስጋና ኣድናቆት ይገባችሁዋል::
    የሞዋቹን ሊቀ ሊቃዉንት አፈወርቅ ተክሌን ነፍስ ይማር::

    እግዚር ይስጣችሁ! ረቢ ስሃኬኑ!

  3. koster
    | #3

    It is better to die like Afework Tekle loved and respected than to live like the most hated fascist Meles Zenawi and DIABLOS:

  4. ዲቦጆ
    | #4

    “ደጋግ ሰዎች ጥበብን ይናገራሉ:ንግግራቸው ተስማሚ ነው::
    የክፉዎች ግን ቅጥፈትና ከንቱ ነው::”
    በማለት ድርብ ቀጀላ ድሮ ድሮ የግብረገብ አስተማሪህ አራትኛ ክፍል እያለህ ያስተማሩህን ማስታወስህም የሚገርም ቢሆንም:ለምን እንዳስተማሩህና ትርጉሙም ምን እንደሆነ እስካሁን አልገባህም እይገባህም ::በቀሪዋ ጥቂት ሕይወትህም እንተ ብቻ ሳትሆን:እንዳንተው በካንሳስ ሲቲ መድሃኒአለም መሽጎ በልዩ ልዩ የ ኮምፑዩተር ድህረ ገጾች ላይ ስድብ እያቀረሸና የውሸት ለሀጩን አያዝረከረከ በቅርሻት የተጨማለቀው:እንዳበደች ፍየልና ተከፍቶ እንደተረሳ ራዲዮ እየለፈለፈና:የትና በማን ስልጣነ ክህነት እንደተቀበለና የት እንደቀደስ የማይናገር ረዥም ጥቁር እጀጠባብ መሳይ ቀሚስ ለብሶ ቦለል ቦለል የሚለው “ቀሲስ” እና በይፋ ከኦርቶዶክስ እምነት ተገልያለሁ ብሎ በዚያው በካንሳስ መድሃኒእለም መሽጎና ሲታዘዝም በድን:ትብቢያ:ጥንብና ክርፋት የሆነውን “ቀሲሳዊ ጽሑፍ “በራሱ ስም በኮንፒውተር ድህረ ገጽ ላይ አቅራቢ :የካንሳስ ሲቲ መድሃኒአለም “መስራች” “ሊቀመንበር የነበረ አሁንም በጀርባ የሆነው” ከርከሮ መሰል ጅብ እንዲሁም ሁለቶቹ ተኩላ ቅንጥብጣቢ ቃራሚዎችም አይገባቸውም ፈጽሞም እስከመቸውም::
    ምክንያቱም:-
    የኦርቶዶክስ ዕምነትን ክዳችሁ በኦርቶዶክስ ዕምነት ስም የምትነግዱ የቅድስት ድንግል ማሪያም ጠላት ስለሆናችሁ
    ሁላችሁም ክፉዎች:ምቀኞች:ቀጣፊዎ:ከሃዲዎች እሳሳቾች ናችሁ ::አዎ አሁንም ናችሁ ነገም ዘወትር ናችሁ ::

    ዲቦጆ ነኝ

  5. ዲቦጆ
    | #5

    ያቅረብኩትን ጽሁፍ ታፈነ በአቦጊዳ ማለት ነው ይገርማል እሰይ እሰይ እላለሁ::

  6. ዲቦጆ
    | #6

    ይቅርታ አቦጊዳዎች አልታፈነም ጽሁፈ ለንባብ በቅትዋል
    ዲቦጆ

  7. ዲቦጆ
    | #7

    ሰላም ለናንተ ይሁን:: በአቦጊዳ ላይ አስተያየት ለመጻፍ መስፈርቱ ምንድነው:: ምክንያቱም ትላንት የጻፍኩት አስተያየት ከእምዱ ላይ ስላነሳቹት ነው:: የወያነም ሆነ የሻቢያ አይደለም ታዲይ ለምን ተነሳ?

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።