አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።
Recent Posts
- ወይ መላ ነሽ አሉ ወይ መላ አባ መላ! ከሎሚ ተራተራ፦ ከሎሚ ተራተራ፦
- ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 76
- በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ ስቶኮልም ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
Recent Comments
- Tolla on በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- አበራ ለማ on የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- አስማረ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በላይነሽ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- Gerum Tessfa on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በለው ! on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- ይብሳ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- Gethann on ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- ጥሩወርቅ(ጥሩዬ) on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- በላይነሽ on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


በሰፈረው ቁና ብድሩ እስኪመልስ
አንቀልቦች አንጥፎ እንዳሻው ያስመልስ:
በጣረሞት መንፈስ እየተወራጨ
በአማራ ህዝብ ላይ ነጭ መርዝ እረጨ::
እኔን የገረሙኝ ብኣዴን “አማሮች”
አውዳሚ እያላችው ምላሺ አላማጮች::
እረ እንዲያ አልነበረም ምስራቅ ጞጃምማ
የበላይ ዘልቀው የኢትዮጵያ ግርማ:
ጣሊያንን ከባንዳ የወቃው ባውድማ::
ሁሉም ምስራቅ ጎጃም ስለሆነ ዛሬ
ባንዳም ይከፍላታል በውድ ምንዛሬ::
ብኣዴን አማሮች በተስፋየ አባባል “ጥቁሮችን” ለዩአቸው
ጥርስ እያሳያችሁ በልብ በርብሮአችው
ለአማራ ታጋዮች ግባቶች ሁኑአቸው::
ወዳጀ
ግጥሙ ደግ ነበር:: ማሳረጊያው ግን አልተመቸኝም:: ተስፋዪ ገ/አብ “ኢትዮጵያ ጉንዲሽ ናት, እጅ የላትም..” የሚለውን አላነበቡም? ፈጣሪ እርስዎ ራስዎ ነዎት–ለራስዎ:: ሊላ ፈጣሪ የለም:: ይኸው ይህን ጽሁፍ በመጻፍ ፈጣሪነትዎን አሳይተዋል…..ይኸው ነው…
‘..ሽሩም
ብሩም
እንዳዲሱ ፍቅር
ሽክርክር.. ምንቅርቅር’
የሰከረ ቢለኝ ያለው ባይገባኝም
ተናዶ መሆኑን ፍጹም አልሳትኩትም
አይዞህ ግባ ገበለው
አደብ ጥራ በለው
እየደረሳቸው ነው ሁሉም በጊዜያቸው
እንካንስ አፍሪካ
እዛም አሜሪካ
ኢሮፕ ያሉትም የታል ያልተነካ
ምንቅርቅር ብሎአል የዓለም ፖለቲካ
ሃይማኖትና አገር በኢንቨስተር ሲተካ
አትረር አትብሸቅ ይልቅስ ተመልከት
ጀርመንን ሲያኮርፉ የኢሮፓ አባላት
ቻይናና ራሽያ ኩኩሉ ሲጫወት
አትረር አትብሸቅ ይልቅስ ተመልከት
ግሪኩ ጣሊያኑ ስፓኒሽ ሳይቀር
ይልቅስ ተመልከት ሕዝባቸው ሲመረር
አራጣ አበዳሪው ጉልቤ ባንከኛው
እንካንስ አፍሪካ እናቱን ማይምረው
ይልቅስ ተመልከት ሕዝቡን ሲያስጨንቀው
የተለየ አይደለም የኛንም ብታየው
አንድ የዓለም ባንክ ነው ሁሉንም የሚያዘው
ከሱ ከተረፈ ሌላው አይአኤምፍ ነው
የአማራ ብንሻንጉል ኤርትራ ብትለው
ሱማሌ ሱዳንን የሚያተራምሰው
ኢንቨስተርና ሪሶርስ ሽሚያ ነው
ባንኩም ከገደልን በቅጡ ይግደልን
ዘር እየመረጠ በቁም ከሚሰቅለን::
ፍየል ወደ ሁአላ ቀምዝምዝ ወደፊት
ግሪክ አቅመ ቢስ ናት -ወያኔ ግን ወንፊት
ዶላር ሲአሸክሙት ያነሳል ፊትለፊት::
ዓለምን ከጦቢያ ስታወዳድረው
በወልጋዳ ሚዛን ትግል-መፍቻ አታርገው::
ዝርፊያ እና ኢንቭስትመንት ምን አንድ አረጋቸው
ዕሬትና ማርን ባትቀላትቀላቸው::
በርግጥ ሃይል የፈጣሪ ነው . ደርግን ያህል ሰራዊት ሲደመሰስ ዝም ብሎ አልነበረም. በደረግ ባለስልጣን ልብ የገንዘብ ጥማትን ለቀቀ ሰነድ ሸጡ ብዙ ሚስጥር ሸጡ ሰራዊቱን አስበሉት ለወያኔ ስልጣን ደረግ ሳይሆን ሆዳም ባለስልጣኖች ናቸው . እናም እንዚህ ምናምንቴዎች በጣም በጣም ነበር የሚናቁት እግዚሃቤር ደርግን እንዲወድቅ ሲያደረግ ይህ ሆነ በቃ ሌላ ታምር የለም . አሁንም እግዚሃቤር በቃ ካለ በቃ ነው እይተደረገ ያለወን ግፍ ያያል. አጥያታችን እጅግ በከፋ መጠን ለጨካኝ መንግስት አሳልፎ ይሰጠናል. ይህ ወንበዴ ጉጅሌም የው ነው. አሁን አማራ ላይ ሃይለኛ ቅናት አለባቸው. አቤት አማራው አንድ የሆነ እለት እና ትህግስቱ ያለቀለት አቤት!!!!!!!!!!!!!!!! እኔ በጣም የማዝነው የትግራይ ህዝብ ከሌላ ጎሳ ጋር በሰላም እንዳይኖር ትልቅ ካንሰር ነው የፈጠረበት እንሱም አሽቃብጥዋል ነገር ግን በህሉም ጎሳ የተጠሉ ሆኑ እንጂ አልተከበረም አልተወደዱም. በረግጥ የአማራ ህዝብ በስልጣን ዘመኑ እጅግ በጣም ስርሃት ያላቸው ህዝቡ ከሌላው ወንድሙ ጋር ዕኩል ተያይቶ የሚኖር ነው እናም አወይ ለትግራይ ህዝብ እኛ ድሮ ምንም የዘር ነገር አናውቅም ነበር አሁን ግን ትግሬ የተባለ ነገር የወረጂ ህዝብ መስማት አይፈልግም. እድሜ ለመንግስታቸው መጥፎ ነገር ነው የፈጠረባቸው.