አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።
Recent Posts
- ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 76
- በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ ስቶኮልም ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
- አጀንዳ! ፍ.አ
Recent Comments
- Tolla on በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- አበራ ለማ on የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- አስማረ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በላይነሽ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- Gerum Tessfa on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በለው ! on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- ይብሳ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- Gethann on ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- ጥሩወርቅ(ጥሩዬ) on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- በላይነሽ on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


‘…የሕዝብ፡ ተሳትፎና፡ መብት፡ ያልተከበረበት፡ የኢኮኖሚ፡ስራትና፡ እድገት፡ ደግሞ፡ ድህነትን እና ኋላ ቀርነትን፡ አያጠፋም። ይህ፡ አድሏዊ፡ ስራት፡ ከቀጠለ፡ ስደት፤ የኑሮ፡ ውድነት፤ስራ፡ አጥነት፤ ግጭት፤ ርሃብ፡ የሕዝብ፡ እጣ፡ ሁነው፡ ይቆያሉ። የባስ፡ ችግር፡ ይመጣል።
ጥገኝነት ይቀጥላል።…’
ብቻውን በቂ መልዕክት ነው
ለዚህ ሁሉ ምክንያት ከኛ ደካማነት በላይ ደግሞ የዓለም ባንክ አይኤፍም ተጽዕኖ የበለጸጉት አገሮች ሌባ ተቀባይነት ከፍተኛ ወሳኝነት አለው ባይ ነኝ
የነሱ ስታቲስክስ ለሚወዱት ሕጋዊነት ይሰጥ እንጂ እውነቱን እንደማይናገር ግልጽ ነው
ስለዚህም ጋና በሉት ቦትስዋና ሙስና አፍንጫቸው ድረስ ነው ያለው
ርዳታ ለጋና የሚሰጠውንና አገሪታን ማእድን ገቢ የምታገኘ ብናይ ያሳዝናል
እንካንስ አፍሪካ ዛሬ ግሪክ ጣሊያን ስፔይን ሰሞኑን ደቾች ውጥንቅጣቸው ወጥቶአል
ዛሬ የሞራል ክራይሥሥ እንጂ ያለምን ሕዝብ የሚያተራምሰው የኢኮኖሚክ ክራይስስ አይደለም የሚያንገላታው
ኢንቨስተርና በጎ አድራጊዎች
መንግስትን ተክተው የአገር መሪ
ሃይማኖቱን ተክተው የሞራል መሪዎች ናቸው
ዛሬ ያለአገሩ ኑሮ ፍለጋ በየአገሩ የሚንከራተተ ሰው ቁጥር በዝቶ ከቁጥጥር ውጭ ነው
ዛሬ ዓለም ላይ ያገሩ ሰው በአገሩ ጉዳይ ባእድ እንዲሆን እየተገደደ ነው
አራተኛው ዓለም ጦርነት አሉት አላላቱም ጦርነቱ በሉት ለውጥ አለ
በዛሬው ዓለም የአገሩ መሪዎች የአገሩ ዜጎች መሆናቸው በግልጽ እይቀረ ያለ ይመስላል
ድንበር ዘለል አስተሳሰብ በዝቶዋል ድርጅቶች ለማንም መንግስት ተጠረነት የሌላቸው ናቸው
ስለዚህ ነገሩ አሳሳቢነቱ በኛ ብቻ አናርገው ሰፋ አርገን እንየው ብቻችንም የምንወጣው አይመስልም
ዶ/ር አክሎግ የተከበሩ ናቸው::ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር ወደር የለውም::ግን አንድ ችግር
አለባቸው::አማራው መበደሉን ቢያምኑም ራሱን አደራጅቶ ትግል ውስጥ እንዲገባ አይፈልጉም::
ዶ/ር አማራውን ማዳን ካልቻልን ከኢትዮጵያ ልጆች አንዱንና በአገሩ የሚያምነውን ወገን የበለ
ጠ ያዳክመዋል::
ዶ/ር አክሎክ የሚያቀርቡት ጹህፍ የተጠናና አሃሳብ ፍሰቱ የተዋጣለት ቡሆንም በርዕሱ ላይ ቢስተካከል ጥሩ ነው::
በ40 ዓመታት የወያኔ ዕድሜ ጀምሮ ህዝቡ ከመቃወም የተቆጠበበት ዕለት የለውም::የኢርትራ መገንጠልን ደግፎ የቆመበት ቀናትም የለውም::በዘር ለመከፋፈልና በክልል ለመስፈር የተስማማበት ቀናትም የለውም:ወደብ አልባ ለመሆንም አልተስማማም::
የታሪክ ተጠያቂ ሁነናል የሚለው አባባል ከመስትረታዊ የጹህፉ ይዘት ጋር ይቃረናል::በሌላ ገጽታ ስንመለከተው ህዝቡ እየታገለ ነው::የሚታሰሩና የሚሞቱም አሉ ትግሉ አልቆመም::
ይህንን አለመታገል የታሪክ ተጠያቂ ሊያደርግ ይችላል::አለመታገላችን የታሪክ ተጠያቂ ያደርገናል ተብሎ ቢስተካከል ጹህፉ የይዘቱን ያህል ክብደት ይኖረዋል::ቀስቃሽም ይሆናል::የሰው ዓይን የሚያርፈው ከርዕሱ ላይ ስለሆነ ዕርሱ ሚና አለው::
ዶ/ር አክሎግና አንባቢዎችን የምጠይቀው እንዴት ቦትስዋናና ጋና አገሮች
በመልካም አስተዳደርና ኢኮኖሚክ ፖሊሲዎቻው
ክ ብራዚል ራሽያ ሕንድና ቻይና የተሻሉ ሊሆኑ እንደሚችሉ አስተያተቻሁንና ዕውቀታችሁን ብታካፍሉኝ
ለማንኛውም ከዚህ በታች ያለውን ድህረ-ገጽ ይመልከቱ
http://www.kpmg.com/Global/en/IssuesAndInsights/ArticlesPublications/change-readiness/Pages/index-tool.aspx
The indicators are categorized into three broad groups (also known as the sub-indices):
1. Economic capabilities – relating to economic policies and frameworks
2. Governance capabilities – relating to the capacity of government and the institutional arrangements that have been established
3. Social capabilities – relating to the characteristics of a society, such as literacy, social support networks and civil society
Can any one explain how:
The Botswana indices for Governance capabilities and Economic capabilities indices is the highest compared with Brazil Russia, India or China?
መልካም ትንታኔ ነው በርቱ.. ስህተቱ የጋራ ውጤቱም የሁላችንንም ተጠያቂነት ያካትታል”የትውልድም የታሪክም ማፈሪያ ሆነናል!በቀጥታ ባንሳተፍም ከዳር ቆመን እንደ ህ.ወ.አ.ት ውስጥ ለውስጥ በክልል እና በጠባብ ዘረኝነት የተቀረጹም ይሁን የተፈጠሩ እንዳሉ ማመን አለብን::
ህግ የመይከበርበት ሕገ መንግስት??የሕዝብ መብት ማጎልመስ ሳይሆን ህዝብን ለመቆጣጠር የተረቀቀ..መግቢያ ገጽ 5-6
በጥንቃቄ ማንበብ “አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ በጋራ ለመገንባት” ሌላ አማራጭ ወይም ተፎካካሪ ሳይኖር እያንዳንዱ እና ሁሉም በኢህአዴግ ሥር ሆኖ ይቀሳቀሳል::ማናቸውም የኢኮኖሚ ተቋማትም ሆነ የጦር ኅይሉን ጨምሮ የሚመራው በዚሁ ፓርቲ ሊ/መንበር ብቻ ይሆናል::”ከታሪካችን የወረስነውን የተዛባ ግንኙነት በማረም…”የተዛባ ግንኙነት የሚለው አንድ ህዝብ አንድ ሀገር ማለት,ተጋብተናል ተዋልደናል ማለት,ዕድር ዕቁብ እያሉ ማመካኘት,የአያት ቅድመ አያቴ ታሪክ የትውልድ ሥፍራ ማለት,አጥንታቸው የተከሰከሰበት ደማቸው የፈሰሰበት የሚል ታሪክ ማንሳት,አንድ ባንዲራ አንድነት ዳር ድንበር,የሀገር ሉዓላዊነት ማለት,በአያት ቅድመ አያቶቻችን ታፍራና ተከብራ የኖረች ሀገር ማለት,የተዛባ ግንኙነት ተብሎ ይፈረጃል ይህንንም አጥብቆ አለቅም ያለ ማናቸውም ግለሰብም ይሁን ብሄር ሕገ መንግስቱን እና ህገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በኅይል ለመናድ የተነሳ(ያነሳሳ) ያሰበ(ያሳሰበ) ተደርጎ ስለሚፈረጅ ቢቻል በፍቃዱ ከሀገር እንዲሰደድ,አለዚያም ላለው መንግስት ታማኝነቱን እንዲያረጋግጥ,እንዳይተች,እንዳይጽፍ,እንዳይናገር ይታሰራል ይገረፋል ንብረቱ ይወረሳል ከሥራው ይታገዳል ከቀዬው ይፈናቀላል::ሕገመንግስቱ በጥሞና ይነበብ የዚህኑ ሕገ መንግስት የኢኮኖሚ አንድ ወጥ(ፓርቲ) ተጠቃሚነት ክቡር ዶ/ር በፍቃዱ በቀለ በሚያስደምም ሁኔታ በታትነው አስረድተዋል ጊዜአችሁን ወስዳችሁ በጥሞና አንብቡት::(ልዩ ማስታወሻ ለዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጽሁፍዎ መልዕክቱን እያደነቅሁ የግዕዙ የቁጥር አጻጻፍ አንዳንድ ቦታ የተሳሳቱ ስለሆኑ ጥንካሬዎን በማድነቅ ያርሙታል ብዬ በተስፋ ነው” ከአክብሮት ሰላምታ ጋር ከሀገረ ካናዳ!
ው/ሪት ውይም ወይዘሮ በላይነሽ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እየደረሰ ያለውን የሃገርና የወገን ጥፋት ተጠያቂ የሚያደርገን ላለፉት ሃያ ዓመታት በሀገርና በሕዝብ የተፈጸሙት ሁሉ አያገባንም በማለት የግል ፍላጎታችንን ስናሟላ ቆይተናል: ባብዛኞዎቻችን ሀገር እያደገች ነው ሕንጻ ተገነባ ሸረሪት መንገድ ተሰራ አማርነኝ ኦሮሞነኝ ጉራጌነኝ ውላይታ ከምባታ ጎንደሬ ጎጃሜ ሽዋ ወለጋ ኤልባቦር አርሲ ሐረር ስንባባል ለጠረገው መንገድ ስናጸባርቅ የቆየን ተደላድሎ እንዲከፋፍልና ሀገርን ይዞት ለባእድ እንዲሽጥ ሕዝብን እንዲንቅ እድሉን ሰጥተናል; ዶክተር አክሎግ ቢራራ የበኩላቸውን በብዙ መንገድ ተወጥተዋል አሁንም እያደረጉ በመሆናቸው ራሳቸውን ሳያገሉ ተተያቂነታቸውን ክማንም ባልተናሰሰ ተቀብለዋል ያንችን ግን መቀበልን ለመሸሽ ያስመስላል ምክንያቱም ሙሁር በመሆናቸው ያለውን ሕገወጥ አገዛዝ ደግፈውም ይሁን አጋርም ሆነው የሰሩት ስላሌለ ተተያቂ አያደርጋቸውም እንድማንኛችንም በሀገር የደረሰው ሁሉንም ያስጠይቃል እላላሁ
@በላይነሽ
በላይነሽ ሆይ አሁን ባለነው ኢትዮጵያውያን ዘንድ አንድ የጠፋው ትልቅ ነገር ቢኖር በጥልቅ ስሜቶችና አስተሳሰቦች ባለ እይታ ለመግባባት አለመቻላችን ነው፡፡ቃላቶች በራሳቸው ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በትክክል የማይገልፁበት ብዙ አጋጣሚዎች አሉ፡፡ስለዚህም አንድ ሰው እያለ ያለውን ነገር በትክክል መረዳት በራሱ ፈተና የሚሆንበት ሁኔታ በብዛት አለ፡፡ለምሳሌ ቅዱስ መፅሀፍን የሚያነብ ሰው እጅግ ፈታኝ ከሚሆንበት ሁኔታ አንዱ ከቃላቶቹ የተበጣጠሰ ትርጉም በዘለለ አጠቃላይ የትርጓሜ አንደምታውንና ለማለት የፈለገውን አጠቃላይ መንፈሱን መረዳት ግድ ስለሚሆን ነው፡፡የዶር አክሎግንም የርእስ አሰያያም ወይንም አባባል መንፈሱን ስረዳው አንድ ወቅት ኢድሙንድ ብሩክ “All that is necessary for the triumph of evil is that all good men do nothing”የሚለውን እና ታላቁ ማርቲን ሉተር ኪንግ “Injustice any where is like injustice every where” የሚለውን አባባል ያስታውሰኛል፡፡እኔ እውነትን መጋፈጥ የሚፈልግና የሚችልን ሰው አደንቃለሁኝ፡፡እውነት በቃላት ጋጋታ ብቻ አይሸፈንም ወይንም አይገለፅም ስለዚህም እውነት የሆነ ነገር በቃ እራሱን በራሱ የሚገልፅበት መላና ዘዴ አይጠፋውም፡፡ስለዚህም አንድ ትልቅ እውነት ማመን አለብን ይም ሁል ጊዜ ጣታችንን በወያኔ ላይ መቀሰርና መራገም የትም አያደርሰንም፡፡መለስና ወያኔ ለምን መጥፎ ሆኑ ማለት በዚህ ምድር ላይ ለምን እንደ መርዛማ እባብ እና ጊንጥ አይነቶች ተፈጠሩ ወይንም ሰይጣን ለምን ክፉ ሆነ ወይንም ክፉ ነገር ያደርጋል ብሎ የመጠየቅ ያህል ሊሆን ይችላል፡፡ስለዚህም አሁን ወደ እውነታው መምጣት ያለብን የታሪክ አጋጣሚ ላይ ነን፡፡ይህም ቁምነገሩ አሁን ያለው ስለ ክፉ ነገር ምንነት ላይ ብቻ የማውራት ጉደይ ሳይሆን ክፉ ነገርን ሁሉ ለመቃወምና ለማሸነፍ ስለሚያስችለው የመልካም ነገር ሃይልና እንቅስቃሴ ላይ ማተኮር ነው ያለብን፡፡ማለትምአንድ ወቅት ኢድሙንድ ብሩክ “All that is necessary for the triumph of evil is that all good men do nothing” ያለውን በማስታወስ ማለት ነው፡፡ ሰዎች ስንባል ውሸታሞች ነን ማለትም እራሳችንን ጭምር እንዋሻለን፡፡ኃላፊነትንም ለመውሰድም ሆነ መስዋእትነትን ለመክፈል አንፈልግም፡፡መለስና ወያኔ ይህንን ያህል በእኛ ላይ ሰልጥነውብን ይህንን ያህል ሃያል የሆኑበትም አንዱ ዋና ምክንያት ከዚህ በመነጨ ጭምር ነው፡፡የሰው ልጅ አንዱ አስቸጋሪ ባህሪ ጥፋትን ለማመንና ሃላፊነትንም ለመውሰድ ካለመፈለግ የመነጨ ነው፡፡ከዚህ አንፃርም የ ዶ/ር አክሎግ እርእሱ ፍፁም ትክክል ነው፡፡ከዚህ በፊትም ተናገሬያለሁኝ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትርጉም ያለው የህይወትና የፖለቲካ ፍልስፍና የጎደለው ነገር ግን በአብዛኛው በከንቱ መጠላለፍ በሸፍጥ በድንቁርናና በጭካኔ ብቻ የተሞላ ነው፡፡ይህንን የሚያምንና ንስሃ የሚገባ የሚፀፀት ማህበረሰብ ምሁርና ፖለቲከኛ ሲፈጠር ነው እውነተኛ የኢትዮጵያ ህዳሴ ሊመጣ የሚችለው፡፡ደ/ር አክሎግ ይህንን ወሳኝ ነገር በተወሰነ መንገድ እያደረገ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡መለስንና ወያኔን ሃጢያታቸውን እየተረክን መርገም “እንደዚህ ልጠግብ በሬየን አረድኩት” እንዳለው ሰው ይህንን ስርዓት ከማስወገድ ያለፈ ዘለቄታዊ እርባና እንደሌለው ብዙዎቻችን በቅጡ የገባን አልመሰለኝም፡፡የሌሎችን ሃጢያት ብቻ በማጉላትና በመናገር ላይ በተመሰረተ አካሄድ የራስን ጥንካሬ ለዘለቄታው ለመገንባት ከቶውንም አይቻልም፡፡ስለዚህም እንደ ዶ/ር አክሎግ ሁሉ ሌላውም ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛና ምሁር ሁሉ ጥፋቱንና ስህተቱን አምኖ ንስሃ ይግባ እራሱን ይፈትሽ፡፡እራሳችንን እንደ ህዝብ ወደ ውስጥ ለመመርመርና ከዚያም የራሳችንን የቤት ስራ በቅጡ ለመስራት እስካልቻልን ደረስ “ቤታቸውን በቅጡ ሳይዘጉ ሰውን ሌባ ይላሉ” እንዳለው ሌባ መለስንና ወያኔን መራገም ብቻ የትም አያደርሰንም፡፡ስለዚህም አርእስቱ የወቅቱን ሁኔታ አጠቃላይ መንፈስ በትክክል የሚገለፅ ነው፡፡እንዳነበብኩት ከሆነ እንደተለመደው አንድ የሚጎድለው ወሳኝ ነገር የበሽታውን ዋና መንስኤ ለምን ብሎ የሚጠይቅና ምላሽ የሚሰጥ ሳይሆን የበሽታዎቹን አንድ ሺህ አንድ ምልክቶች የሚዘረዝር እና የሚተርክ ብቻ ነው፡፡
ቀጥሎ ደግሞ ለምን ይህ ሁሉ ነገር ሆነ ወደ ሚሉ ወሳኝ ጥያቄዎችና ምላሾች ማምራት አለብን፡፡
መልካሙ አመስግናለሁ ለአስተያየትህ
ዶ/ር አክሎክ በአሰፈሩት መስረተ ሃሳቡ ላይ ችግር አለ ብየ የጻፍኩት ነገር የለኝም::የታሪክ ተጠያቂ ሁነናል የሚለው አባባል ለነማን እንደሆነ ግልጽ ባለ ቋቋንቋ ቢገልጽ ይመረጣል ነው ያልኩት::ይህን መንግስት ለማስተካከልም ሆነ ለመቀየር ብዙ መስዕዋትነት እየተከፈለ ነው ተከፍሏልም::ስራቸውንና ኑሯቸውን ትተው ላይ ታች የሚሉም ሙህራኖች አሉ::የሚፈቱም የሚታሰሩም ሙህራኖች አሉ::የነሱም ልፋት ገደል ሊገባ አይገባውም እውቅና ሊሰጣቸው ይገባል::ሁሉንም በጅምላ የታሪክ ተጠያቂ ያደርገናል ማለትና በውስጡ ከሰፈረው ሃስብ ጋር ይጋጫል::በውስጡ የሚያወራው ወያኔ ስለሚያደርሰው ግፍና በደል እንድሁም መፍትሂውን ነው::ይህ የመለካከት ጉዳይ ስለሆነ ወደ ክርክር ሊያስገባ አይችልም::ትልቁ ነጥብ ችግር አለ ብለን ከአመን መፍትሂውን አፈላለጉ ላይ መስማማቱና አብሮ መቆሙና መታገሉ ነው::አንብቦ ስለመረዳት ችግር ያለብኝ አይመስለኝም::ይህን ውጣ ውረድ የለለውን ሃስብ ቀርቶ ከዛም በአለፈ መረዳት እችላለሁ ሃስቡ አይግባህ::
በእኔ አመለካከት ተጨቋኝ ስለጨቆነ ወንጀለኛ ብቻውን አይሆንም::እሺ ጭቆናን እቀበላለሁ ያለምና ለትውልድ ያስተላለፈ ወንጀለኛ ነው ብየ አምናለሁ::ማንኛውንም ጭቆና የመሽከም አቅምና ትግዕስት የለኝም::ልውጥም እንዲመጣ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን መስዕዋትነት ለመክፈል ምክሪያለሁ ወደፈትም እሞክራለሁ::ለኢትዮጵያ ህዝብ የተመቸ ስርዓት ለማምጣት ያለመታከት መታገልን ይጠይቃል:: ብዙ የተጨበጠ ለውጥም እየታየ ነው::የፖለቲካ ትልቁና አስቸጋሪው ህብረተስቡን ማሳምን ነው::
ይህ የተሳካ ስራ የሰሩ ቡድኖች ደስ ሊላቸው ይገባል::ከመነታረክ የተጨበጠ ስራ መስራቱ ይሻላል::
ሳይንስና ተክኖሎጂ ባለቤቶች ካልሆንን የምናመርተው መጠን አናሻሻልም ስለዚህም የሕዝብ ፍላጎት አይማላም
ትምህርቱም ሃይማኖቶታችም ፓለቲካውም ራስን ለመቻል የሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለቤትነት ሳይኖር እንደማይቻል ማስተማር መስበክ መወያየት አለብን
የሕዝብ ፍላጎት ካልተማላ ሕዝብ በሰላም አይኖርም ሕዝብ ይፈልሳል አይገዛም
ሌላው ነገር ሰው እንደጎረቤቱ መኖር እንዲሚፈልግ መርሳት የለብንም ይህንን በትምህርት ጡጦነት እየተሰጠን ነው
ያገራችን ዘመናዊ ትምህርት የበለጸጉትን አገር ታሪክ ታላቅነት የባህል የበላይነት ሳናውቀው እንድንቀበል አርጎናል
የአገሪቱን ዕድገት ደረጃ መሰረት ያደረገ ሳይንስና ቴክኖሎጅን ማሳደግ ካልቻልን
ማርኪዝም ብንል ገበያ ኢኮኖሚ ፍልስፍና ብንል ዋጋ አይኖረውም ማወቅ መልካም ግን ራስን ለመቻል ካልረዳ ዋጋ የብለን
ቅስቀሳው ጥረታችን ጉዛችን በፈለገው መልክ ይሁን ልክ እንደ ሃይማኖት በሳይንስና ተክኖሎጂውን የራስችን ለማድረግ እንዝመትበት
ዶክተር አክሎግ ቢትዮጲያ ህዝብ ዘንድ በጣም የሚወደዱ እና የሚከበሩ መሆኖን ምን ያህል ያውቁ ይሆን???? በቅድሚያ እርሶን ላመስግን ብዬ ነው አቶ አክሎክ እጅግ አደርጌ የማከብሮት ነው ጽሁፎ አሰት እና መጋነነ የሌለብት ነው. ወያኔ እይረገ ያለው ነገር እራሱ ላይ ገመድ እይጠመጠመ ነው እናም ያገኛታል አሁንስ ምን ኑሮ ነው በፍራት ነው ያለው . ማሰር መከታተል የፈሪ ዱላውን ተያይዞታል ነገር ግን መቀበሩ አይቀርም.