ወ/ት ብርቱካንን ያሠራቸው ማነው? – መንገዳኛው ከአዲስ አበባ

February 26th, 2009 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
 1. እዮብ
  | #1

  አስኪ አገር ትኑረን ብርትኩዋን ሆነች ማን ሆነአነች ማንም ከማንም ያአለነሰ ሁ ሉም ተበዳይ መሆኑን አምነን እንበርታ መበርታት ከሆነ ከሰው ፊት መዳን የጀመርያው ትረታችህን ይሁን ባለንበት ሀገር 1 የመሆን ህልማችህን ዛሪ ብቻ ነው ከኑ አገር እየተራበ እጃችህን ለትፋት ብቻ ከተዘረጋ ደሀው የሀብታም አገልጋይ በቻ ከመሆን አንድንም በከፈር ሳይሆን በገዘብ እንርዳችሀው ከዛ መለስ ያለዉን መመልከት ብቻ ነው ገዚው ሰው እንጂ አምላክ አይደለም አቦጊዳዎች ይመችሃችሁ ስታገለግሉ አስተያየት መስችሃ መተው እራሱ ለዉት ፈላጊነት ያመለክታል

 2. ከታግሎ
  | #2

  እዮብ ምን ለማለት ፈልገው እንደሆነ ግልጥ አይድለም:: ወይዘሪትዋን ያሰራት መንግስት ነው:: የታሰረችው ለብቻዋ ግን
  አይድለም: ከሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንጂ:: ይግባወት እስዋ ታሰረች ማለት ደግሞ የቆመችለት አላማዋ ግን አልታሰረም
  እንዲያውም በበለጠ የብሁሃን ድጋፍ እያገኘ ነው:: የተወሳሰበው ያገራችን ችግር ሊወገድ የሚቻለውም በመላ አገሪቱ ፍትህ ሲገኝ
  ሰዎች ሁሉ በህግ ዘንድ እኩል ሢዳኙ መልካም አስተዳደር ሲሰፍንና በነጻነት መኖር ሲቻል ነው:: ከዚ የሚሻል ሌሳ አማራጭ
  የለም:: እርዳታ ዘላለም ተመጽዋች ከሚያደርግ በቀር መፍትሄን አያስገኝም::

 3. ኪሮስ ግርማይ
  | #3

  አሳሪ, አሳሳሪ, ዳኛ, ጠበቃ, ህግ ማለት መለስ ዜናዊ ነው:: ቀኝም ግራም መመልከት አያስፈልግም:: ኣብረን ተባብረን ስልጣኑ ለህዝብ ይሰጥ:: ካልሆነ 18 አመት ማነው ስንል ጊዜአችንን አናጥፋ::
  ኣንድ ዲክታተር ነበር አሁንም እሱም መለስ ዜናዊ ይባላል::

 4. ዓቢይ
  | #4

  ኪሮስ ግርማይ ካሉት በላይ ማለት አይቻልም. ምን ነካን? ለምን ጊዜ እናባክናለን.

 5. ሳሚ
  | #5

  በሳንሱር ምክኒያት? ምነው ባዶ ቢት ሆነ?

 6. አስረስ
  | #6

  መለስ ገበናው ተጋልጡአል; አሁን ጊዚው ከናካቲው ማስውግድ ነው!

 7. FREW
  | #7

  U KNOW WHAT NO ONE TO WORRY ABOUT OUR COUNTRY ! ALL OF POLETICAL PARTIES THEY LOOK IN FOR BUISNES BELIVE OR NOT ! FOR EXAMPLE LIDETU AYALEW ! HIS FUL OF SHIT U KNOW THAT ? THATS WHY I CANT SUPORT ANY ONE JUST LETS PRAY FOR GOD TO GET FREEDEM WE ARE ONE FOREEVER!!!!!! LONG LIVE ETHIOPIA !!!!

 8. እዮብ
  | #8

  አስረስ ማስወገድ ለማስከረት ይመስለኝል የሁሉም ጥረት@አስረስ

 9. እዮብ
  | #9

  አስረስ ማስወገድ ለማስከረት ይመስለኝል የሁሉም ጥረት@አስረስ

  @ከታግሎ
  እዮብ ነኝ ከታግሎ ፍትህ ማለት እኮ ነገርን መፍታት ማለት ይመስለኛል ስለዚ ሁሉም ነገር ሊፈታ ይሚቻለው ካለው ስረአት ከመነሳት ይመስለኛል ያለው ስራት ካልተከተልከው አትቅዽምም ካልክድምክ ደግሞ ነሳነት ሰም ብቻ ይሆናል ያልተፈቱ ብዙ ነገሮች አሉ ከራሳችን እንጀምር ተግባብቶ ነገርን መፍታት ወገን ለወገን የሚለዉን ባዲራችን ይሁን መሞት ነሳነት አይደለም

 10. Balager
  | #10

  It ia no wonder that Ethiopia is the most chaotic state on planet Earth. This unique distinction also gives it the International Award of Chaos. In the article that preceeded this comment the writer of the article has succinctly used Logic(A decipline alien to most discource in Ethiopias chaotic politics) to pinpoint the sole source and responsible person for the incarceration of Ethiopias beloved leader Birtukan Mideksa. Logic points and asserts the sole player is the Evil genious Meles Zenawi. This article logically shows that the Ministry of Justice, The Federal police, the Pardon Commision as well as The President are tools of Meles Zenawi that can be used by him as a garage mechanic uses screw drivers, drills, or spanners at will. Can there be a more insane and most degrading place to humanity than Ethiopia if left to the wish of Meles and his toys? I doubt it. Fortunateley Meles and his tools are not the only ones that have power. Birtukan thogh incarcerated is more powerful than all of them as she is the most free and the most liberated soul in that chaotic mix of humanity called Ethiopia.

 11. ዝምታው
  | #11

  ዝምታው :ብርቱካን ማን አስራንት ብቻ ሳይሆን ለምን የሚል ጥያቂ መኖር አለበት.ጌታ ኢትዮ ን ይጠብቃት አሜን አሜን

 12. Anonymous
  | #12

  ጥያቂው መሆን ያለበት እንደት ትፈታ

 13. እምነት
  | #13

  ብርቱካን የታሰረችው በመንግስት ነው ለምን ላልከው ስላልተመቸቻአቸው ይመስላል

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።