ማይ ሰሊሆም እውር ሃብ ወሰድዎ የሃውር በአስገደ ገ/ስላሴ

May 8th, 2012 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. Temelkach
    | #1

    Please , we cannot download it !!

  2. abadi
    | #2

    where is the article written by Ato Asgede G.Sellassie? God bless him for he is fighting within inside of the regime..He is hero and firm in his stands from the start!

  3. Michael
    | #3

    I can’t open and read the article of Assegd Gebreselasse. Could you find the problem please. Thank yoy guys!

  4. Zerayakob Yared
    | #4

    ማይ ሰሊሆም እውር ሃብ ወሰድዎ የሃውር በአስገደ ገ/ስላሴ
    May 5th, 2012 4 አስተያየቶች
    ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
    ———————————————————————-

    የተፈለገው ያህል ቢጫኑት አርቲክሉ አይከፈትም! ባለ አራት(4) አስተያየቶች እንዴትና በምን ተአምር ብለው አንብበው አስተያየት ለመስጠት እንደቻሉ? ወይንስ አራቱም እንደ እኔው አይነት አብየቱተኞች ናቸውን!? አርቲክሉን አንብቦ ለመገንዘብስ ግን ምን ይደረግ አቡጊዳ?

    ከዚህም በላይ contact’ን ሲጫኑትም ዘወትሩን መልእክት የለሽ ጥቁር ገፅ ብቻ ነው የሚያሳየው! በፍላጎት ነው ወይንስ ምን ብልሃት አለው?

    ለሚሰጠኝ ማብራርያ ካሁኑ የከበረ ምስጋና!

    Zerayakob Yared, 07.05.2012

  5. serawite
    | #5

    ለማንበብ ይህን ይጫኑ የሚለው ክሊክ ሊደረግ አይቻልም::ሊንኩ አይሰራም, ጽሁፉ የለም ምናልባትም አልተለጠፈም

  6. Tazabiw
    | #6

    sewyew has lost credibility long
    time ago….he is just a willy nilly
    or wishiy wishiy swinger.
    He swings from one end to the other end
    with out shame.
    All he does is self serving.

  7. Dany
    | #7

    Hey Guys ! You can read it now .
    Ato Aseged ,You are one of the very very few Tigreans who speak their minds at this jucture of history.You will definetely be remembered as a Great Hero in the chronicles of Ethiopian History covering Woyane’s Era .SEW MALET SEW BETEFA GIZE SEW HONO YETEGEGNE NEWNA !!
    When Woyane’s regime get closer to its demise ,believe me ,many Tigreans and those hired ‘cadres’ of other nationalities will come forward to voice populist motos (chuheten kemugn!)but is of no use
    God Bless you and yours!

  8. በላይነሽ
    | #8

    የተከበሩ አቶ አሰገድን ጹህፍ ሳነብ አልፎ አልፎ የሚጫጫነኝ የዘረኝነት መንፈስ እልም ብሎ ይጠፋና ወደ ጥንቱ የአያቶቻችንና ቅድመአያቶቻችን ቅንነትና ኢትዮጵያዊነት አስባለሁ::አቶ አስገድ የሚጽፉት ሁሉ ነገን ያገናዘበ አስተማሪና መካሪም ነው::እንደጭሳባይ(ጎጃም) ማር ጥፍጥ ያለ የማይጥግብ ነው::አንጣዎት ኑሩልን::

  9. yol
    | #9

    We said from the begining that the woyane gujile were/are the dogs of the shabia. this article only confirms how tightly the woyane gujile were controlled by the shabia in the bush and after they left the bush.

  10. ናቡቴ
    | #10

    አቶ አስደግድ እኔ እንደገባኝ ዋናው የጽሁፉ አላማ በትግራይ ድንበር በሻቢያ ስለሚጠለፉ
    የትግራይ ልጆች ሲሆን አልፎ አልፎ በውጪ ስላሉ ኢትዮጵያኖች ነካ ነካ አርገዋል ለመሆኑ
    እስከዛሬ የትነበሩ ያሁሉ ኢትዮጵያዊ ሲጨፈጨፍ አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ከየክልሉ ያፈራዉን
    ንብረት እንኳን ሳይሰበስብ መላመላውን ሲባረር በገዛ አገራችን ከባሪያ በባሰ ስርአት እየተገዛን!
    እናንተማ ምርጦቹ…ገና አሁን ነው ችግሩ የታዮት እኔ በእውነቱ ከሆነ ዘረኝነት አጥቅቶኝ
    ወይንም የትግራይ ህዝብ ስቃይ አልደረሰበትም ለማለት ሳይሆን ጥቂቶች ተቃዋሚዎች ሳትሆኑ
    በኔ ግምት ቢያንስ ግማሹ ከተጨቆነውና ከተገፋው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመሆን ወያኔን
    ማውገዝ አለባቹሁ ብዬ ገምታልሁ ሌላ አንድ ሀቅ አለ ይኸውም ዎያኔ የጎሳ ፖለቲካ አራማጅ
    ስለሆነ የትግራይ ሕዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይልቅ ከፖለቲካውም ባሻገር በኢኮኖሚውም
    ተጠቃሚ ነው ማለትም ልክ በደርግ ጊዜ ሚሊተሪው ከእነቤተሰቡ እንደተጠቀመው ማለት ነው
    አሁንም አልመሸም ማንኛችንም ኢትዮጵያዊ የሆንን ሁሉ ያለፈዉን ረስተን በአንድነት ይሄንን
    ጉድ ጉዳንጉድ መንገስት መጣል አለብን ብየ እገምታልሁ::!
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም በልጆቿ ትኑር አሜን!!

  11. ናቡቴ
    | #11

    አቶ አሰግድ እኔ አስተያየቴን የሰጠሁት “ሀገር ያጣ ህዝብ” ለሚለው ጽሁፍዎ ነው(ኢትዮ ሚዲያ)
    ለማይ ሰሊሆም አይደለም…ከአክብሮት ጋራ

  12. Nakfa
    | #12

    The author every time you wrote an article you still have a phobia of
    SHABIA. What it is wrong Sir, Your problem can’t cure. It is an epedemic in WEYNE society. So, there is a remedy to the chronic cancer you have got. Surprise MAY 24th. Oh!! My bad did i say some thing wrong?? Wel, I sing fly ERI Flag fly. Do you sing Abay Tigray down to the Drain. Upss again.

  13. ዳኒ
    | #13

    እጅግ ጥሩ ነው በበኩሌ አከብሮታለው ዋናው ነገር ከጥፋት መመለስ እና ከህዝብ ጎን መቆሙ ነው. እስካሁን የት ነበሩ ለተባሉት እና ግን እዚህ ጽሁፍ ላይ ጥቂት የማልስማማው አንደኛ በየትም ስፍራ ኢትዮጲያም ሆነ ውጭ ያሉት የትግራይ ሰዎች ወያኔን ለመቃወም በሚደረገው ሰልፍ ላይ እንኳን አይገኙም. ሁለተኛ ብዙ በሬ የነበራቸው አሁን ግን አንድም የሌላቸው የትግራይ አብታም ገበሬዎች ….. ለተባለው ድሮም ወያኔን ለመረዳት ነው ሃብታችወን የሸጡት ወያኔ የዘረፈው ስላለው መክፈል ነበረበት . ስለወያኔ ውሸት በርግጥኛ መናገር የምችለው የአዲስ አበባ ህዝብ ቅሌታችወን በደንብ ያውቃል ማንም አይምናችወም በፍጽም የውጭ ዓለሙ ሁሉ ውሸታምና ቅሌታም መሆናችወን አውቀዋል. ሌላው የረሳወት በ97 ምርጫ ላይ ሆ ብሎ ነው ኅዝቡ ወቶ ቅንጅትን የተቃወመው . የትበደሉ እና ወያኔን የማይፈልጉ ከሆነ ቢያንስ መደገፉ ቢቀር እንደዛ መቃወም አልነበረባችወም መሯችው እና ስርሃቱን አይፈልጉ ከሆነ . ፕሮፓጋንዳ ነው እንዳይባል የወያኔን ውሸት አይተዋል እናም ያሁሉ ህዝብ ይቃወማል ቅንጅትን ???? ወያኔ በትግራይ አሸንፎ ይሆናል በጎንደረ እና በደሴ በተለይም በአዲስ አበባ በኦሮምያ ክልል ይህ ነው የማይባል ዝረራ ነው የደረሰበት. ከዛ በዋላ የበቀል አስተዳደራችወን ተያያዙት ከዚህ በዋላ በምረጫ ማሸነፍ ሳልማንችል አሸነፍን እያልን መድረቅ ነው የሚለወን አሳብ ያዙ . እናም የወያኔ ውሸታምነት ህዝቡ ሙሉ በሙሉ ያወቀው በተለይ ጋዜጠኛ እና ሰላማዊ ታጋዮችን ሽብረተኛ ካለ በዋላ እጅግ ተጠላ ተናቀም እንደቁር ይጮአል እንጂ የሚያምነው የለም በግለሰብም ደረጃ ሆነ በድረጀት ህዝብ ከወድዳቸው እናም ቀልቡን ከጣለባቸው ቅናት ይጀምራቸዋል ከዛም የውሸት ታቤላ ያን ማንም አውቆባቸዋል እንደወም እንኳንም ሽብረተኛ ሆኑ ውሸታም ቀዳዳ እያለ ነው ህዝብ የሚመልሰው ያ እንኳን የተቃጠለ ፊልማቸው ነው. በመጨረሻ ግን እርሶን አከብሮታለህ ወያኔ ይህ ጉጅሌ መውደቁ አይቀረ ነው እግዚሃቤር በቃ ሲለው አቤት ያኔ መንገዱ በማይታወቅ ድንገት ጸጥ ይላል ያኔ እንደጻን ልጅ እንዲህ በል እይተባለ ህሊናወን የሸጠ ሁሉ ምን ይውጠው ይሆን????? እርሶ ግን ለታሪኮ ለዘሮ ትላቅ ስም አፍረተዋል ነገ ቀና ብለው እርሶም ሆኑ ዘሮት ኮርተው እና ተከብረው ይኖራሉ. በርቱ!!!!!

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።