አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።
Recent Posts
- ወይ መላ ነሽ አሉ ወይ መላ አባ መላ! ከሎሚ ተራተራ፦ ከሎሚ ተራተራ፦
- ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 76
- በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ ስቶኮልም ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
Recent Comments
- Tolla on በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- አበራ ለማ on የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- አስማረ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በላይነሽ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- Gerum Tessfa on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በለው ! on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- ይብሳ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- Gethann on ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- ጥሩወርቅ(ጥሩዬ) on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- በላይነሽ on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008

አንዱም ያልከው መሬት ጠብ አይልም
ነፃ ሐሳብ ክትባት ይሆናል ብዬ የማምነው
ቤተሰብ በሉት ዘመድ የሰፈር ይሁን የት/ቤት ጋደኛ
የአካባቢ ይሆን የጎሳ ወይም የሃይማኖት ቅርበታችሁንና የሚቀርቡአችሁን ሁሉ ፈትሹ
የሚያታልለው በቅርባችሁ ይገኛል
ለሰው ችግር ደንታ የማይሰጠው ይበዛል
ስለ ሕዝብ መቸገር ጉዳይ ከሚጨነቀው ይልቅ ጥቅምን ብቻ የሚያሳድደው ይበልጣል
መፍትሄው በጽናት በጎ አስተሳሰቦችና ድርጊታችሁን ሙጥኝ ብሎ መቀጠል ነው
ሌባውን ለማጥፋት ብዙ በመሪጃ የተደገፉ ዝርፊያዎችን ማጋለጥ በስልጣን የባለጉትን አሳልፎ ለብዙሃን መገናኛ መስጠት እምቢኝ ለሌባ ዘመዶቻችን ጋደኞቻችን ማለት ነው
ድህነት በሉት በቂ አለማምረት አድልዎና ሙስና ኮንትሮባንድ መፈልፈያ ማሽን ነው ስለዚህም
ሁላችሁም ለአገር የሚጠቅም ሳይንስና ቴክኖሎጂ በፈለገው መልክ ልጆቻችሁን ራሳችሁም ለመፍጠርም ይሁን ማግኘት ከቻላችሁ አንዱ መፍትሄ ነው ለአምራቹም ምርቱን በመግዛት መደገፍ ነው
ለምሳሌ በቢራና ውስኪ ይልቅ ጠላ ፍልተር ጠጅ አምራቾችን ለመደገፍ መጠጣት ምርቱ እንዲሻሻል መድክም
ከፈረንጅ መድሃኒት ይልቅ የአገር ኮሶ ለሆዳችን ተሻሻሎ ቢቀርብ ይመረጣል
የሰው አገር ካስ ሲጫወቱ መመልከት እንደምንወድ ሁሉ የራስችን ልጆች ጎበዝ ተጫዋች እንዲሆኑ መድከም
በቴክኖሎጂና ሳይንስ ራስ መቻል ወሳኝነቱን መስበክ ማስተማር የሚበሉትን ከመቆጠብ ይልቅ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የተራበ ልጅ ዜጋ መፍጠር
አንድ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የራስችን ለማድረግ የሚጥር ቀስቃሽ ግበረ ሃይል ብናቃቃም ምናልባት
ሀሳብ ለማፍለቅ የሚረዱ ውይይቶች ይኖሩናል
አመሰግናለሁ
አንዱም ያልከው መሬት ጠብ አይልም
ነፃ ሐሳብ ክትባት ይሆናል ብዬ የማምነው
1. እምቢኝ ለሌባ ዘመዶቻችን ጋደኞቻችን በማለት ይጀምራል
ቤተሰብ በሉት ዘመድ የሰፈር ይሁን የት/ቤት ጋደኛ
የአካባቢ ይሆን የጎሳ ወይም የሃይማኖት ቅርበታችሁንና የሚቀርቡአችሁን ሁሉ ፈትሹ
የሚያታልለው በቅርባችሁ ይገኛል
ለሰው ችግር ደንታ የማይሰጠው ይበዛል
ስለ ሕዝብ መቸገር ጉዳይ ከሚጨነቀው ይልቅ ጥቅምን ብቻ የሚያሳድደው ይበልጣል
መፍትሄው በጽናት በጎ አስተሳሰቦችና ድርጊታችሁን ሙጥኝ ብሎ መቀጠል ነው
ሌባውን ለማጥፋት ብዙ በመሪጃ የተደገፉ ዝርፊያዎችን ማጋለጥ በስልጣን የባለጉትን አሳልፎ ለብዙሃን መገናኛ መስጠት
2. ድህነት በሉት በቂ አለማምረት አድልዎና ሙስና ኮንትሮባንድ መፈልፈያ ማሽን ነው ስለዚህም