አበበ ገላዬ በወለላዬ

May 22nd, 2012 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. Anonymous
    | #1

    In my life, Abebe Gellaw is the one who made me so happy in my life. Abebe, you are the first person who I put as great man from Ethiopia land from West to east and North to south. You are the man who put that killer down in public. Good Job!!!! Ethiopia need your kind of people. You said freedom, freedom, and freedom. i am replying you Good Job, Good job and Good Job.

  2. አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ
    | #2

    *****ጩቤ ያስጨበጠ::****

    ቆሞ እያፈጠጠ
    ቃላት እያማጠ
    የሕዝቡን ብሶት-ባፉ
    በወኔው በጥብጦ:-
    ተፋበት መለስ ላይ
    ሐቁን አፍረጥርጦ::
    “ወይ ጉድ!” እያሰኘ
    ሰከንድ እያሰበ:-
    አበበ ገላውን
    በሕሊናው ታጠበ::
    እናም
    የመለስ አንገት
    ድንገት ተቆልምሞ:-
    ተደፋ በግላጭ
    ውርደት ተሸልሞ::
    ይህ ነው የሰላም ትግል
    በዕውቀት የበለጠ
    አንገት አሰብሮ
    ጩቤ ያስጨበጠ::
    በሰላም ሥም በሕዝቡ
    በግፍ ያላገጡ:-
    በድብቅ ሸምቀው
    ትዕቢት እያማጡ:-
    በባእድ ሎሌነት
    የተሽቆጠቆጡ:-
    ኢትዮጵያውያንን
    ለጥቅም ያስረገጡ:-
    ወቸገል ተደፋ
    ውርደት ተሸልሞ:-
    አንገቱን አንዝሮ
    ውስጡን ተቆልምሞ::
    ይህ ነው የሰላም ትግል
    በዕውቀት የበለጠ
    አንገት አሰብሮ
    ጩቤ ያስጨበጠ::

    በሰላም ሥም ከመታገል ይልቅ መተኛትን ለመረጡ ከአበበ ገላው እንዲማሩ የገጠምኩላቸው::

  3. ኩማ
    | #3

    አበበ ወንድ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ይህን ሌባ የህዝብ ገንዘብ እያሸሸ ህዝብን በረሃብ እይጨረሰ ያለ ጉጅሌ አዋረደከው ሲያንሰው ነው ይህ አጋሜ!!!!!!!!!!!

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።