መለሰን አየነው፤ታደለ መኩሪያ
አነበሣ ገላለሁ ይለን የነበረው፣
ዘሆን አድናለሁ ሲለን የነበረው፣
ነብር አጠምዳለሁ ሲለን የነበረው፣
ጣቶችን ቆርጣለሁ ሲለን የነበረው፣
የደደቢት ጀግና የፓርላማ አቶራ፣
የአጋዚን ሠራዊት በሆዱ የገዛ፣
ሲያገሳ የኖረ እንደ ዳልጋ አንበሣ፣
ከኔ ሌላ ጅግና አይኖርም እርም ነው፣
ለሃያ ዓመታት ሲለን የነበረው፣
በፍርሃት ተውጦ መለሰን አየነው።
የአበበ ገላውን ድምጹን በመስማቱ፣
መለሰ ዜናዊ ተደፋ ካናቱ።
በትዕቢት ተሞልቶ ሰማይ ላይ ቢሰቀል፣
እንደወጣ አልቀረም ተመለሰ ከምድር።
መለሰ ዜናዊ ከእንግዲህ ታሪክ ነው፣
ተሟጧል ሕይወቱ ያለው በድኑነው።



that is write meles is a bad person he is crule I am shure the end of his addminsteration dead,deaddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddd
አይ እግዚአብሔር ይህን ጉድ አሳይቶናል ተመስገን ራቁቱን ሲቀር መለስ ይቅርታ ከመጀመርያ ጀምሮ ሌባ ስም የሰረቀ በሰው ስም የሚኖር አሳፋሪ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ የምድርም የህዝብም ደምና እምባ እየጥኣጥኣ ደልቦ ማን ይናገረኝኣል ሲል ሲኮራ ሲደነፋ በአለም አደባባይ ተዋረደ:: አቤ ረጅም ዕድሜ እንመኝልሀለን!!!!!
አበበ ወንድ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ይህን ህዳም ሌባ ጉጅሌ መንግስት ተብዬ አዋረደልን ቀላል ነገር አይደለም አይጥ አስመሰልከው ዋው የት አባቱ ይህ ሌባ ከዛ በዋላ እኮ ድምጹ ኡሉ ተቀይሮ ድንብርብሩ ወጣ ይህ ፈሪ ሚስቱን እንኬን የማይናገር ፈሪ ነው መለስ ጦር ተማምኖ መደንፋቱ ትዝብት ላይ ጥሎታል ለማንኛወም በይሄደበት ቤተከርስቲያን የገባች ውሻ እያረግነው ነው ቅሌታም እና ውሸታም ስለሆነ መዋረድ ሲያንሰው ነው.
:
አበበ ወንድ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ይህን ህዳም ሌባ ጉጅሌ መንግስት ተብዬ አዋረደልን ቀላል ነገር አይደለም አይጥ አስመሰልከው ዋው የት አባቱ ይህ ሌባ ከዛ በዋላ እኮ ድምጹ ኡሉ ተቀይሮ ድንብርብሩ ወጣ ይህ ፈሪ ሚስቱን እንኬን የማይናገር ፈሪ ነው መለስ ጦር ተማምኖ መደንፋቱ ትዝብት ላይ ጥሎታል ለማንኛወም በይሄደበት ቤተከርስቲያን የገባች ውሻ እያረግነው ነው ቅሌታም እና ውሸታም ስለሆነ መዋረድ ሲያንሰው ነው.
አበበ ገላው አንተ ጀግና ነህ ባችሩ። እዚህ ሳውድ አረበያ ጂዳ ላለነው ቅቤ ነው ያጠጣሃን ለካደሬወችግን በተለይ በጥቅማ ጥቅም ማለቴ በሆዳቸው ለሚአስቡት ግን ሱሪውን ነው ያወለቅከው መለስ ከለለ እንካን ኢተዮጵያ አሜሪካ እንደማትኖር በየ ካፊው በየ ምግብ ቤቱ ሲነገሩን ነበር የሄን ሰሞን ግን የጂዳ ወያኔወችን አለማየት ነው።በነገራቸን ላይ ጂዳ ያለ ኢትዮጵያዊ እና አሜሪካ ያለ ኢትዮጵያዊ አንደ አይደለም ለሁሉም አቤ አላህ እስከመቸረሻው ያኩራህ እንዳኮራሀን ….።ኢትዮጵያ ላሉት ሙስሊም ወንድሞቸ እና እህቶቸ ጠንከሩ ከአላህ ጋር አብረናችሁ ነን ወያኔ እና መጅሊስ ትንሽ የባከነች ሰዓት ነው የቀራቸው።
አበበ ወንድ!!!!!!!!!!!!!!!!!! ያን የፓርላማ የምላስ አረበኛ ጉድ አረከው!!!!!!!!!!!!!!!!!!የት አባቱ ይህ ጉጅሌ አጋሜ ሌባ ተዋረደ አይ መለስ ጦጣው ደንበኛ ጦጣ መሰልክ እኮ ካካካካካካካካካካካአካክክ አቤ ታሪክ ሰራህ ዪትዮጲያ ህዝብ አንጀቱ ነው ቂቤ የጠጣው ወያኔ እና ቡችሎቹ ደሞ አንጀታቸው አሯል እናዚህ በህዝብ ገንዘብ ልጅ እና ወላጅ የሚጦሩ መለስ ከውደቀ የተሰረቀ መብላት ስለለመዱ ነው እንዲህ የሚያጮአቸው እናም ይህ ጉጅሌ የት አባቱ እንኳን አውረድክልን እንደመንደር ሴት ስድብ ብቻ የሚያውቅ መሪ ተብዬ ጊዜ ያነሳው ምናምንቴ. አቤ እንወድሃለን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!