የአማራ ተወላጆች እንዲፈናቀሉ ያዘዙትና በሙስና የተወነጀሉት ሽፈራው ሽጉጤ ካናዳ ይመጣሉ (አኢጋን)
ተቃውሞ ፍራቻ ጉዞው በምስጢር አንዲያዝ መመሪያ ተላልፏል
በጉራፋርዳ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እንዲፈናቀሉ ትዕዛዝ የሰጡትና በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠያቂ እንዲሆኑ በፓርቲያቸው የተበየነባቸው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ የሚመሩት ቡድን ካናዳ ለስራ ጉብኝት እንደሚመጣ ተሰማ። የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ምንጮች እንዳስታወቁት አቶ ሽፈራውን ተቃውሞ እንዳይገጥማቸው ጉብኝቱ በተለይ በውጪ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች እንዳይሰሙት በምስጢር እንዲያዝ መመሪያ ተሰጥቶ ነበር።
አቶ ሽፈራው ካላቸው የፖለቲካ ሥልጣን በተጨማሪ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሲሆኑ የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዚዳንት፣ የእርሻ ኮሌጁን ዲንና የተለያዩ ሹመኞችን አስከትለው በካናዳ በሚገኘው የሳስካችዋን ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ለማድረግ ሰኔ 3ቀን 2004ዓም (ጁን 10 ቀን 2012) ካናዳ ይደርሳሉ፡፡ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከወራት በፊት በጉራፋርዳ ይኖሩ በነበሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ለተፈፀመው ግፍ መሪ ተዋናይ መሆናቸውን በስማቸው ተጽፎ የፈረሙበትን ደብዳቤ ዋቢ በማድረግ የጋራ ንቅናቄያችንን ጨምሮ በርካታ የአገርና የውጪ መገናኛዎች እንደመሰከሩባቸው ይታወሳል።
በተለይም የድርጊቱ ሰለባ የሆኑት እምባቸውን እያፈሰሱ የደረሰባቸውን በደል ሲገልፁ ያደመጡ ሁሉ በወቅቱ ድርጊቱን ከመቃወም ባለፈ “አማራው መደራጀት አለበት” እስከማለት አቋም እንዲይዙ የተገደዱበት ሁኔታ ተፈጥሮ ነበር። አቶ ሽፈራው “አንድም የተፈናቀለ ሰው የለም” በማለት ድርጊቱን ቢክዱም ከጉራ ፈርዳ የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ሲቃ እየተናነቃቸው አገር አልባ መደረጋቸውን፣ በደላቸውን የሚሰማ አካል እንዳጡና ሃብትና ንብረታቸው ተዘርፎ፣ ቤታቸው ተቃጥሎ እንደ ለማኝ ፌስታል አንጠልጥለው እንዲባረሩ የተደረጉበትን ሁኔታ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) እና የሪፖርተር ጋዜጣ በስፋት ዘግበውታል፡፡ በተለይ መጋቢት 23ቀን 2004ዓም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ተፈናቃዮቹ ሁኔታውን በሚከተለው መልኩ ገልጸው ነበር፡-
“…ነፍሰ ጡር እናት ሌሊት ወልዳ ሲነጋ የሰዓታት ዕድሜ ካለው ልጇ ጋር ከነፍራሿ ደጅ ተጥላለች፤ ነፍሰ ጡሮች ተሰደዋል፤ የስምንት ወር ዕድሜ ካላቸው ጨቅላ ሕፃናት ጀምሮ በርካታ ሕፃናት ከሚያጠቡ እናቶቻቸው ጋር አብረው ታስረዋል፤ የሚላስ የሚቀመስ አጥተው በረሃብ ተጠብሰዋል፤ በነፍስ ወከፍ እስከ 3ሺህ እግር ቡና ዛፍ፣ አቡካዶ፣ ማንጐ፣ ፓፓያና ሙዝ የተከለ እንዲሁም በርካታ የንብ ቀፎ የሰቀለው፣ በከብትና በዶሮ እርባታ ላይ የተሰማራው ገበሬ ያመረተውንና ያፈራውን ሀብትና ንብረት ጥሎ ጨርቁን በፌስታል አንጠልጥሎ እንዲወጣ ተደርጓል፡፡ ‘ምንም ይዛችሁ ስላልመጣችሁ ምንም ይዛችሁ አትሄዱም’ እየተባሉ ንብረታቸውን ሜዳ በትነው እንዲሄዱ ተደርገዋል፤ በታጣቂዎችና በፖሊስ ሃይል ተደብድበዋል…”
“የሰሚ ያለህ” በማለት አቶ መለስ ዘንድ በመቅረብ ይኖሩበት ወደነበረው ጉራፋርዳ ወረዳ እንዲመለሱ ወይም ደግሞ ወደ አማራ ክልል ተመልሰው ተለዋጭ ቦታ ተሰጥቷቸው በግብርና ሥራ የሚሰማሩበት ሁኔታ ይመቻችላቸው ዘንድ አቤቱታ ለማቅረብ ወደ አዲስ አበባ ከመጡት 600 ገደማ ከሚደርሱት ተፈናቃዮች መካከል አብዛኛዎቹ በፖሊሶች በኃይል እየተገፈተሩ በአራት የሕዝብ ማመላለሻና በአንድ ታክሲ ተጭነው ወደ ደብረ ብርሃን ተወስደዋል፡፡
ለዚህ ሁሉ ግፍና በደል ተጠያቂ የሆኑት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በሌላም በኩል ከየካቲት 5 አስከ የካቲት 11 ቀን 2004 በክልሉ ፓርቲ አማካይነት በተካሄደ የከፍተኛ አመራሮች ግምገማ በከፍተኛ የሙስና ወንጀል እንዲጠየቁ የተበየነባቸው የህወሓት/ኢህአዴግ ሹመኛ ናቸው። የጋራ ንቅናቄያችን በክልሉ ያሉትን ምንጮች በመጥቀስ በወቅቱ እንደዘገበው በአቶ መለስና በተከታዮቻቸው ቋንቋ “ኪራይ ሰብሳቢና ሙሰኛ” የተባሉት አቶ ሽፈራው ለቀረበባቸው ክስ ሲመልሱ “እኔ ብቻዬን አይደለሁም። ከጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር በጋራ ገንዘብ ወስደናል። የምንጠየቅ ከሆነ ሁለታችንም ህግ ፊት መቅረብ አለብን። ብሩን መመለስ ካለብንም ሁለታችንም መመለስ አለብን” ማለታቸው ይታወሳል።
አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከግምገማው በኋላ አስር ይገጥማቸዋል፤ በዋናው የኢህአዴግ ግምገማ ላይ ይገመገማሉ፤ የሚል እምነት የነበራቸው የክልሉ ሹመኞች የግምገማው ውጤት በመገልበጡ ማዘናቸውን ተናግረው ነበር። ከማዘናቸውም በላይ ወደፊት እንዴት አብሮ መስራት እንደሚቻል ያሳሰባቸው ሹመኞች “አቶ ሽፈራው በከፍተኛ ሁኔታ የቡና ንግድ በተሰማራ ድርጅት ውስጥ የላቀ የአክሲዮን ባለ ድርሻ መሆናቸው እየታወቀ ዝም የተባሉት ወ/ሮ አዜብን ተንተርሰው ነው፤ ተነካክተዋል። ይህ ደግሞ አገራዊ በሽታ ነው” ሲሉ አቶ መለስ ታጋይዋን ሚስታቸውን ለመሸፈን ሲሉ የግምገማውን ውጤት መገልበጣቸው ቅሬታ መፍጠሩን አመልክተው ነበር።
በካናዳ ሳስካችዋን ዩኒቨርሲቲ ለስራ ጉብኝት የሚመጡት አቶ ሽፈራው ተግባራቸውን ስለሚያውቁት ጉብኝታቸውን ከተቃውሞ ለመከላከል ሲሉ ምስጢራዊ እንዳደረጉት የገለፁት የጋራ ንቅናቄያችን የደቡብ ምንጮች ምናልባትም የጉብኝታቸው ጉዳይ ይፋ መሆኑን ተከትሎ አቋማቸውን ሊቀይሩ እንደሚችሉም ገምተዋል። አክለውም ሰሞኑን በታላቅ የዓለማችን መድረክ ላይ አቶ መለስ የገጠማቸው አስደንጋጭና ያልተደበቀ መብረቃዊ ተቃውሞ ከፍተኛ የመገናኛ ሽፋን በማግኘቱ የተነሳ አቶ ሽፈራውም ከተመሳሳይ ውግዘት ለመዳን ጉብኝታቸውን በዩኒቨርሲቲው ኃላፊዎች ብቻ እንዲከናወን ሊደርጉት እንደሚችሉም ጠቁመዋል።
የጋራ ንቅናቄያችን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በከተማዋ ለረጅም ዓመታት የኖሩ ሲሆን ትምህርታቸውን የተከታተሉበትና በተለያየ የተማሪ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ተሳታፊ የነበሩበት የሳስካችዋን ዩኒቨርሲቲ፣ በቅርቡ 100ኛ ክብረ በዓሉን ሲያከብር “ተጽዕኖ ፈጣሪ” በማለት ከመረጣቸው 100 የቀድሞው ተማሪዎቹ መካከል አቶ ኦባንግ እንደሚገኙበት ከዩኒቨርሲቲው መረጃ ለማወቅ ተችሏል።
አቶ ሽፈራው ህጻናት ሳይቀሩ ክልሉን ለቀው እንዲወጡ ቀነ ገደብ ወስነው ደብዳቤ ትምህርት ገበታቸው ድረስ የላኩ የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ታዛዥ ቢሆኑም የሚያስተዳድሩት ሰፊ ኅብረተሰብ ድጋፉን እንዲያነሳ ቅስቀሳ እየተደረገባቸው ሲሆን፣ በሌላ በኩል እሳቸውን የሚተካው ሰው ህዝቡ እንዲቀበለው የውስጥ ለውስጥ ስራ እየተሰራ መሆኑን በክልሉ የጋራ ንቅናቄያችን ምንጮች አመልክተዋል።
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን)

Shigute is a woyane henchman who is responsible for the eviction of innocent people who happen to be amharas, out of sheer hatred and animosity.
we must let him know that he is responsible for his actions and will face justice. any atrocity against selectd ethnic groups is unacceptable in the 21st century. targetting people on the basis of their ethnicity is the most heinous crime that must be punished.
It has been a wanderfull chance to catch that dirty woyane/tplf cadre shifera and bring him to justice in Canada/USA for ethnic cleansing, crimes against humanity and genocide.
This is a great opportunity for Ethiopians living in north america.
KIll him::
This fascist collaborator should face International Justice.Please follow Ethiopian hero journalist Abebe Gelaw and feel the suffering of your people.
For all of you , you have been screaming MORESH MORESH MORESH Stand up and counted now , go to CANADA and show this banda woyane what you are made of
ይህ አድር ባይ አንድ አለቃው አዋርዶ መሽኘት ነው
አቶ ሽፈሪው እንደጌታው ውርደትን ተከናንቦ እንዳይመለስ ካናዳ ባይመጣ ይሻለዋል:: አለበለዚያ ቅሌትን ተከናንቦ ይመለሳታል:: ዛሬ እኛ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን በወያኔ ባናዳ ላይ ትግላችንን በተለያየ መልክ መጀመራችንን ይህ ውርጋጥ ሳያውቀው የሚቀር አይመስለኝም:: አእምሮውን ከሳተ ይምጣ ምሱ ይሰጠዋል::
ሽፈራዉ ሽጉጤ ካናየዳ መጥቶ ሳይዋረድ ቢመለስ ዉርደቱ የሱ ሳይሆን የኛ ነዉ።
ማንኛዉም የወያኔ ባንዳ ከኢትዮጵያ ዉጭ በሚመጣበት ጊዜ ቅሌት ተከናንቦ
እንዲመለስ ለምንጠየቀዉ ሁሉ ምላሽ በመስጠት በጋራ እንነሳ!!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!
ሽፈራው ተላላኪ ነው ምን ያውቃል, ሽፈራው የመለስ አጋሰስ ነው, ሽፈራው የወያነ አሽከር ነው የተባለውን ማድረግ
እንጂ አሽከር ምን መብት አለው::
በጣም ይግሪማል አማራ ሲነካ በጣም አስቆጣቹ ሌላው ሲነካ አይስማቹም አይድል? የአማራ ጊዜ አበቃ! የሞት ሊነሳ እኮ አይችልም.ድሮም በስሙ ነግዳቹውል አሁን ውይ ውይ ምትሉት እኮ የድሮ ስልጣን ስል አጣቹ ነው:: እስክንድር ታስር ብላቹ ጆሮ ከምታዶኖቁሩን ለሌሎች ስት ጮው ይስማም
Ethiopians in canada make sure u got all eggs if there will b distance if not kick his ass
Ethiopians in canada make sure u got all eggs if there will b distance if not kick his ass
perhaps it is best if ato shegute dares to arrive in canada..we shall report him to the autorities with a thousand signatures and perhaps justice will be done…or does his diplomatic passport will give him immunity?
shigute is a TPLF fascist cadre who has been instrumental in destroying the lives of thousands of innocent peasnt farmers simply because they ARE amharas. HE SHOULD NOT BE ALLOWED TO HAVE A good night sleep in his bed nor a life worth living while these poor peasant farmers sleep in street corners, with their families, destitute and with no where to go.
He with his master will have no peace in their lives. they will face justice.We demand justice for the poor and the defenceless!!!
ይህንን ሰው ለማዋረድ የቃላት እሩምታ ምንም አይረባውም …..ሲሆን እያንዳዳችን አንዳንድ ዕንቁላልና ቲማቲም ይዘን ብንጠብቀው
ምን ይመስላችኋል? ጥሩ ስጦታ አይሆንም ? መቸም ሁለቱንም ባንዴ ላይጠላው ይችላል። ትዝ ይለን እንደሆን ታዋቂው ቢል ጌትስ ባለፉት ዓመታት አውሮጳን በጎበኘበት ወቅት የቸኮሌት አይስ ክሬም እንደተበረከተለት እንረሳዋለን?
እንደእኔ እንደእኔ ይህን ሰው ንቆ መተው ነው ለአማራው መፈናቀል ዋናው የዚህ የሆዳም የጉጅሌ ው የመለስ ስራ ነው. በቃ:: የሚገረመው አዲስ አበባን ረግጦ የማያወቅ ምድረ አጋሜ አዲስ አበባ ሲፈልሱ አልነበር መለስ እራሱ ማን ነበር??? ያቺ ሌባ የበርሃ አይጥ ሚስቱስ አዲስ አበባ አገሯ ነው?????? በጣም ያሳዝናል ይህ የሽጉጤ ስራ ሳይሆን የመለስ ነው አረግ የተባለወን ነው ያረገው .ደስ የሚለው ግን መለስ አማራን ከደቡብ ህዝብ ጋር ነገር ሊያጭር ነበር አልተሳካለት ጭራሽ የደቡብ ህዝብ ግብርና አስተማሩን ብዙ ነገር ተማረን እንዲወጡብን አንፈልግም ወደናቸዋል ሲሉ ተናግረዋል. ዋናው የህዝብ ከህዝብ ሰላም መሆን ነው መንግስት ያልፋል መንግስት ይተካል ህዝባችን አስደስቶኛል የደቡብ ህዝብ አማራን ያከብራል ይወዳል ትግሬዎችን ነው በጣም የምንጠላው በዚህ መንግስት ምክንያት እና እራሳቸወም ይህ መንግስት እይረገ ያልወን ነገር እያወቁ ደግፈዋል ሲበዛ ባለጌ እና ቀላል ህዝብ ነው እናም አቶ ሽጉጠ ታዞ ነው በምን ስልጣን ነው ያን ሁሉ ህዝብ የሚያፈናቅለው??? አቶ ሽጉጤ ከአጎቴ ጋር አብረው ተምረዋል በጣምም ይቀራረባሉ ይህ የመንግስት እጅ ነው ምን ላርግ አለዛ መኖር አይቻል ነው ያለው ለሚቀረባቸው ሰው ይናገራል የስርሃቱን ብሉሽነት እራሱ ይናገራል ሁሉ ነገር ለትልቁ ለትንሹ መንግስት እንዲጠየቅ ይፈልጋል በራሱ የማይተማመን ድንብርብር ያለ ነው እናም እኔ በመን አቅሜ ነው ይህን የማረገው አንድ መንግስት ያለበት አገር እኔ በምን ታምር ነው የሚለው . ለዚህ ስራ መፍታትም አይስፈልግ ዋናው መለስ ሲመጣ ነው በአንድ ሃይል ማዋረድ እናም ያቺ ሌባ ሚስቱ ስተጣ ማዋረድ ነው ዋና ሌባወን ማዋረድ ነው አማራወን ሲያፈናቅሉ 5 ፖሊስ ይሁን 4 ተገሏል ገበሬው በደም ፍላት በዱላ እና በቆጨራ ነው ጭፍጭፍ ያረጓቸው ብዙ ሰው ታሰረ ማን እንደሆን አንውቅም ብለው ብዙዎች ተንገላቱ በዋላ 8 ታሰሩ የተጠረጠሩት አማራ ቤጓዳው ብዙ ትግል እያረገ ነው ጥቂት የታጠቅ ቢኖማ ወያኔ ያብድ ነበር አሁን ከባድ ሁኔታ ነው ያለው እናም አቶ ሽጉጤ በርግጥ ስህተት ፈጥሯል ለአንድ ሆዱ ይህን ያህል ስድ ትህዛዝ መቀበል አልነብረበትም ስለዚህ ንቆ መተው ነው
ሽፈራው ተዋርዶ አንደሚመለስ አኮ መልስ ያቃል ግን ባለፈው ሽፈራው በሙስና ሲፈረጂ አዚብም አለችበት ብሎ ስለነር,መዋረዱን ፈልጎት ነው አንጂ,, አሂ ባንዳ መዋረድ አለበት
This criminal TPLF cadre must be confronted and exposed
for the ethnic cleansing atrocities he committed.If we
Ethiopians fail to show our resolve to free our selves
from the bondage of ethnic politics when he arrives in
Canada,the opportunity to destroy TPLF step by step from
its bud will lose its momentum.Let us show the world that
Ethiopia today is not a democracy as London,Washington,etc.
so claim.Let us remind the west that “FREEDOM,LIBERTY AND
JUSTICE FOR ALL” are simply a far cry for ETHIOPIANS for
the past 21 years.Meles Zenawi and his cold blooded murderers
must be brought to justice.Now is the moment to bring one of
them,i.e,Shigute down.
Dear The Saskatchewan University Community in Canada,
Shiferaw Shigute a registered Ethnic Cleanser is coming mixed with “educators” to visit your university in June 10 next week. The university has put itself in a difficult position because the invitation of this known criminal will put it in collision course with Ethiopians in Canada. The recent victims off Shiferaw Shigute are more than twenty thousands including children and women who were evicted from their farms at Gura Ferda in south of Ethiopia few months ago. They are now dispersed throughout Ethiopia with no one to take care of them. It is sad to see a man who is responsible for such crime be allowed to come to your university to do business. This criminal should be apprehended in Canada for his crime not to be given a platform to spit his dirt.
Shiferaw Shigute is a racist thug and Ethiopians in Canada will chase him accordingly. It is no longer secret in our community about his coming even if the university try hard to make it secret. I learned from my conversation with university official today that large number of Ethiopians are calling the university to denounce the university for inviting this criminal. I hope the university will respond to our demand and uninviting this thug immediately.
However, we Ethiopians in the Diaspora have to campaign against the invitation of Shiferaw Shigute the Ethnic Cleanser of Gura Ferda until the university apologizes in public for not doing its homework. The university must be ashamed of itself for that. However, If the university believes that Shiferaw Shugite is a man who deserves such invitation they better have a crush course on Ethiopian politics of last few months and learn what happened at Gura Ferda, the fiefdom of Shiferaw Shigute.
There is a letter he signed to conduct ethnic cleansing, that itself is enough. If they are not aware of such letter we will provide them any time. One thing the university can not do is ignore our call. We have the man power to mobilize to shut your campus any time. We will Occupy Saskatchewan University to capture Shiferaw Shigute.
We are not kidding. Ethiopians in America showed all what they can do on our last month rally in Washington, DC and Camp David, Maryland. Meles Zenawi the boss of Shiferaw Shigute was not saved by Obama. He was humiliated in public and cut short his visit and run to his safe heaven. Shiferaw Shugite can not be saved by anyone in Canada we will get him.
I do hope Saskatchewan University will not be identified with “Gura Ferda”. We have few more days to stop the plane of Shiferaw Shigute before crossing the Canada Air. Let him go to Hague where he belongs.
Sincerely,
Tedla Asfaw
USA
ይህን አጋሰስ ማዋረድ ነው. መለስ እስካሁን አልተሻለወም አይ አቤ ገላው ተባረክልን ይህን ሌባ መለስን ልክ አገባልን ፓርላማ የጠባቂዎችን ጠመንጃ ተማምንኖ አፉን ሲከፍት የነበረ የምላስ አንበሳ አቤ ልክ አገባልን አንገቱን አስደፋልን. አይ አቤ ታሪክ የማይረሳ ስራ ሰራህ. እናም ይህን ሽፈራው የሽጉጤን ሞኝ ማዋረድ ነው ወገን እንበርታ.
ማነ አንተ ሽል-ቀድሞ የ አማራ ምንግስት ነበር እንዴ-አንተ አ ጭን ገረድ:: ስማ አንተ እክ የ ድሮዎችሁ ግልባጭ ነህ-ወያኔ እንዲ እያለ ነው ሌላውን ብሄር አምሐራ ህዝብ ላይ የሚያነሳሳው:: የ ሆንክ ገለባ ነገር ንህ:: የሞትከውስ አንተ ንህ:: ይህ ህዝብ ግን ይበቀላል::
Call now 306-966-6607 and tell the University of Saskatchewan they are partnering with a Registered Ethnic Cleanser.
Dear The Saskatchewan University Community in Canada,
Shiferaw Shigute a registered Ethnic Cleanser is coming mixed with “educators” to visit your university in June 10 next week. The university has put itself in a difficult position because the invitation of this known criminal will put it in collision course with Ethiopians in Canada. The recent victims off Shiferaw Shigute are more than twenty thousands including children and women who were evicted from their farms at Gura Ferda in south of Ethiopia few months ago. They are now dispersed throughout Ethiopia with no one to take care of them. It is sad to see a man who is responsible for such crime be allowed to come to your university to do business. This criminal should be apprehended in Canada for his crime not to be given a platform to spit his dirt.
Shiferaw Shigute is a racist thug and Ethiopians in Canada will chase him accordingly. It is no longer secret in our community about his coming even if the university try hard to make it secret. I learned from my conversation with university official today that large number of Ethiopians are calling the university to denounce the university for inviting this criminal. I hope the university will respond to our demand and uninviting this thug immediately.
However, we Ethiopians in the Diaspora have to campaign against the invitation of Shiferaw Shigute the Ethnic Cleanser of Gura Ferda until the university apologizes in public for not doing its homework. The university must be ashamed of itself for that. However, If the university believes that Shiferaw Shugite is a man who deserves such invitation they better have a crush course on Ethiopian politics of last few months and learn what happened at Gura Ferda, the fiefdom of Shiferaw Shigute.
There is a letter he signed to conduct ethnic cleansing, that itself is enough. If they are not aware of such letter we will provide them any time. One thing the university can not do is ignore our call. We have the man power to mobilize to shut your campus any time. We will Occupy Saskatchewan University to capture Shiferaw Shigute.
We are not kidding. Ethiopians in America showed all what they can do on our last month rally in Washington, DC and Camp David, Maryland. Meles Zenawi the boss of Shiferaw Shigute was not saved by Obama. He was humiliated in public and cut short his visit and run to his safe heaven. Shiferaw Shugite can not be saved by anyone in Canada we will get him.
I do hope Saskatchewan University will not be identified with “Gura Ferda”. We have few more days to stop the plane of Shiferaw Shigute before crossing the Canada Air. Let him go to Hague where he belongs.
Sincerely,
Tedla Asfaw
USA
Dear Tedla Asfaw:
Thank you for your email message addressed to President MacKinnon expressing your concerns about a visiting delegation from Hawassa University.
I assure you that your message has been received and directed to the appropriate authorities at the University of Saskatchewan for their consideration.
Our relationship with Hawassa University extends back to 1997 and has involved 9 distinct projects, most funded by the International Development Research Centre of Canada (IDRC) , Canadian International Development Agency (CIDA), or through scholarship programs managed by the Association of Universities and Colleges of Canada (AUCC). These projects have included faculty and student exchanges in both directions and, of course, research. Our collaboration has largely centered on agriculture but has also included nutrition and technology transfer. We have assisted Hawassa University to develop their capacity to deliver Master’s and Ph.D. programming in Nutrition.
Sincerely,
Tom Wishart
Special Advisor on International Initiatives
Arts 169.2
University of Saskatchewan
(306) 966-7390
አይ ሽጉጤ እንደአለቃህ ትዋረዳለህ. ስም የተባልክ ሰው መሳይ ደሞ አማራ ተናካ ብላችው ያልከው ታድያ ትግሬ ተነካ ብለን …… ለምን መሰለህ እኔ አሁን ወርጂ ነኝ ዳለቲ ተወልጄ ነው ያደጉት ለምን አማራ ዘረኝነት ስለሌለበት ማንም አማራ ሲነካ አይወድም ይሄን እወቅ. አማራ ዘረነት የሌለበት ጤነኛ አይምሮ ያለው ህዝብ ነው . የወረጂ ህዝብ ድሮም ግድ የለን አሁን ወያኔ በሚያረገው ስራ ትግሬ በጣም ተልተናል ምክንያቱም ከመስማማት በስተቀር እያረገ ያልወን ነገር አልተቃወማችወም አማራ አገር በሚመራበት ዘምን ዘረኘት የለም ነበር እና ሰው በስራው ይከበራል በስራወም ይቀላል እናም ወያኔ አማራ ባዶ እጁን ነው ብሎ እንዲህ ቢደነፋ አይዘልቅም አሁንም ቢህን ይህ ዘመኑ የሚቀጥል እንዳይመስልህ በአማራ ዘመን እንዲህ በየከተማው ታንክ እና ቅጥ ያጣ ጥበቃ የለም ያንተ ሆዳም አድዋዎች ይህን ያህል በፍርሃት ያለ መንግስት ነው እያባነነ ነው ያለው እናም ማናችንም ቢህን አማራ እንዲገዛ እንመኛለን ይችሉበታል ትግሬ እንኳን ለሹፌር ነው የሚህንነው እናም አይቀረም አትጠራጠር ሌላው ቢቀር መለስ የራሱ ፍርሃት ይገለዋል ህዝብ አይወደወም አይፈልገወም ለዚህ ነው እንደአይጥ የሚሽሎከለከው እናም ማንተም ወደ መቀሌ ትመለሳልህ ሞት ለወያኔ.
የምን ሽጉጤ? መለስ ዜናዊ ነው አማራውን ያባረረው.
ቲግራይ እጋ ቲግራዎችሂ ጊግኖችሂ ነኒ እወኪ አንችሂ ደንኮሮ ቲግራ ማለት ጊጊና ማለት ነዊ ስሂፈር ቢሆኒም እኮ ሲራ ነዊ አንችሂ ደደቢ