አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።
Recent Posts
- አጀንዳ! ፍ.አ
- አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ኢትዮጵያና የአፍሪካ አንድነት/ኅብረት በፍቅር ለይኩን
- ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- ተገፊዎች የባህሪ ለውጥ ኣምጡ እንጂ! ገለታው ዘለቀ
- ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ
- ያበቃለት ስርአት፤
- የሆሳዕና በዓል ለረዥም ዘመናት እየተመላለሰ በተከበረበት ዘመን ያልተከሰቱ በዘንድሮው ሆሳዕና ብቻ በወያኔ መንግሥት የተደረጉ አሰቃቂ ክስተቶች – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
- ፍኖተ ነጻነት እትም 74 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር
- ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
Recent Comments
- በላይነሽ on ያበቃለት ስርአት፤
- ልጅቷ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- በላይነሽ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- ለምለም on ማነው? አንዷለምን፤እስክንድርና አጋሮቻቸውን የሚገርፏቸው፤የሚያስገርፏቸው? ወያኔ ወይስ እኛ? የጐንቻው!
- Anonymous on ይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ ከኃይለገብርኤል አያሌው
- ደንፎ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- አንድበሉ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- ዳኛው on ማነው? አንዷለምን፤እስክንድርና አጋሮቻቸውን የሚገርፏቸው፤የሚያስገርፏቸው? ወያኔ ወይስ እኛ? የጐንቻው!
- Anonymous on ማነው? አንዷለምን፤እስክንድርና አጋሮቻቸውን የሚገርፏቸው፤የሚያስገርፏቸው? ወያኔ ወይስ እኛ? የጐንቻው!
- በላይነሽ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


ታሪክን ያጠፋ ምን ተጠያቂነት አለበት ?
ክቡር ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ዛሬም እንደወትሮው መልካም ትምህርትን በበቂ ማስረጃ እና ትንታኔ አስተምረዋል እንግዲህ ጆሮአቸው ላይ ተቀምጠው ለማይሰሙ: አይኔን ግንባር ያድርገው ለሚሉ:የግል ጥቅማቸው ስለተሳካ እነሱ በልተው ጠግበው ድሃውን አግሳልን ብለው የሚያሰቃዩ, ሕዝብ እንዳይናገር አፍነው ተደስቻልሁ,ጠግቤአልሁ,ልጆቼ ጠግበው መድፋት ጀምረዋል ያለው የገዢ መደብ ተስማምቶኛል ብሎ ገበሬው አለቀሰ,እያሉ ሃያላን መንግስታት ፊት ተዋርደው ለሚያዋርዱን በጣሙን እናዝናለን:ሀገራችንን ጎብኝተው በትዝብት ብዙዎች ደፍረው ውሸትን ያስተባብላሉ አጋልጠዋልም::
*ፕ/ት ሁሴን ኦባማም ቆመው በሽርደዳ ማንቆለጳጰፃቸው ሲያስቅ በሚቀጥሉት የስብሰባ ቀናት “ብዙ የመወያያ ነጥቦች አሉን በስፋትና በጥልቀት የምናየው የምግብ ዋስትና እንዳልፉት ጊዜያት ለአፍሪካ ይህንን እረዳን ስንል የሚምጣልንም ምላሽ ጥሩ ነገር ተሰርቷል ለውጥ ተገኝቷል የሚል ነው:በዓይን የሚታይ ነገር የለም አሁን ግን አሰራራችንን አጠናክረን በቂ የጽሑፍ ማስርጃ ሪፖረት ያስፈልገናል”ብለዋል እውነት ያደርጉት ይሆን??
**ለእድገት ዴሞክራሲ አያስፈልግም !የሚሉት በቀን ሶስት ጊዜ ከበላህ ሌት ተቀን እድሜ ልክ ባሪያችን ነህ ማለታቸው ነው? ለአፍሪካ ከሚሰጥ ጠቅላላ ድራጎት ፳፭ ከመቶ የምትቦጭቅ ፹ ሚሊዮን የሕዝብ ብዛት ያላት ከጠቅላላ የሕዝብ ብዛቷ ፶ ከመቶ ዕድሜያቸው ከ፳ ዓመት በታቸ የሆኑ ናቸው። ሥራ አጡ ፵፭ ከመቶ ደርሷል፣ ሀገሪቱ በአምስት ዓመት (በተለጠጠው) (በተንበላጠጠው) የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከመካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ጎን ትሰለፋለች ? ? ?
ከዚህ በፊትም ወዳጃችን ክቡር ዶ/ር ፍቃዱ በቀለ በትጋት መክረዋል አስተምረዋል ስለመልካም የዜግነት ቁርጠኝነታችሁ ሀገር እና ሕዘባችሁን ለመታደግ እውቀታችሁን ይዛችሁ ከወገን ቆም በመሰለፋችሁ ታላቅ ምስጋናና አክበሮቴ ባላችሁበት ይድርሳችሁ በርቱ ህዘብ የማወቅ ዕድል ማግኘት አለበት!ኢትዮጵያ እጆቿን ዘርግታ ቅን አሳቢ ልጆቿን ትሰበስባለች።!!
አሜን በለው !
የኢኮኖሚ እድገት የሚሉት የትቂት የወያኔ ካድሬዎችን ኪስ ነው. እንጂ ህዝቡማ በቀን አንዴ እይበላ እንደምናየው ነው. ብህዝብ ገንዘብ እንሱ ይበለጽጋሉ ህዝብ በርሃብ ይረግፋል .በያለንበት የነዚህን ህዳሞች ስም መያዝ አለብን መትፋታቸው አይቀርም. አንድም እርዳታ ሰጭ ተብዬ ነው በህዝብ ገንዘብ መሳርያ እየገዛ የህዝቡን መከራ እያረዘሙት ያለው እናም አሜሪካ እና እርዳታ ሰጭ ተብዬዎች ተጠያቂዎች ናቸው በተለይ ረርዳታ ሰጭዎች. ገንዘቡ የት እንድሚወል እያወቁ እና ሊትዮጲያ ህዝብ ውለታ ዋልን ሊሉ ነው???? እናም አቶ አክሎክ ጥሩ ብለዋል ይህን ሌባ ማጋለጥ አይታክቱ.
በመጀመሪያ ወንጀልን በመሪጃ በማቅረብዎ አመሰግናለሁ
ቀጥሎም የውጮቹን መንግስታትና አበዳሪዎች ያሉትን ልጥቀስና ጥያቄ ላቅርብልዎት
‘…የውጭ፡ እርዳታ፡ ሙስናን፤ ስርቆትን፤ የሃብት፡ ሽሽትን፤ ኪራይ፡
ሰብሳቢነትን፤ የሃብት፡ ክምችን (concentration of incomes and assets)፤ ጥገኝነትን፡ አጠንክሯል።…
ለጋስ፡ የሆኑ፡ የውጭ፡ መንግስታትና፤ አበዳሪ፡ ድርጂቶችም፡ እድገት፡ አለ፡ ብለው፡ ሲናገሩ፡ ማስረጃውን፡ የሚያገኙት፡ ክህወሓት፡ ነው።…’
ጥያቄዬ በሶስት እከፋላለሁ
1. ወንጀልን ለሚሰራ ሆነ እንደሚሰራ እየታወቀ በገንዘብም ሆነ በማንኛውም መንገድ መርዳት በህግ አያስጠይቅም?
በዓለም አቀፍ ደርጃ ሕጋዊ እርምጃ በነዚህ መንግስታት ላይ መውሰድ ይቻላል?
ማንም ድርጅት ሆነ ግለሰብ በእርዳታ ስም ይሁን ብድር ስም የገንዘብና መሳሪያ ድጋፍ
ወንጀል እንደሚሰራበት እያወቀ ለወንጀል ፈጻሚው ድጋፍ ካረገ በህግ መጠየቅ አይቻልምን?
2. ለጋስ አገሮች ይሁኑ ድርጅታችው ወይም ግለሰብ በአንድ አካባቢ ሲንቀሳቀስ ለሕዝቡ በቃንቃው ጽሁፋዊ መረጃ መስጠት ግዴታ የለባቸውም አለባቸው?
ከምረዳው ብዙዎቹ ለጋስ አገሮችና ርዳታ ድርጅቶቻቸው ስለ እንቅስቃሴያቸው ሆነ ያለባቸውን ግዴታቸው በተመለከተ በአገር ውስጥ ላለው ብዙሃኑ ሕዝብ ምንም ዓይነት መረጃዎች በቃንቃው በጽሁፍ አያቀርቡም ይህም ድርጊት በራሱ ሕዝቡን መብት የተጋፋ መሆኑን በህግ መጠየቅ አይቻልምን?
3. ይህንን ህግ መጣስ በተመለክተ እሳትና መሰሎችም ይህን ቅስቀሳ የሚረዳ ፕሮግራም ማዘጋጀትና ማጋለጥ ስራ መስራት አይችሉምን
በይበልጥ ለዚህ ወንጀል ተባባሪ የምንላቸውንና መቀመጫቸው ውጭ የሆኑትን ድርጅቶች ቃለ መጠየቅ መጋበዝና ይበልጥ ቅስቀሳ ማድረግ አይቻልምን?
በይበልጥም አገር ውስጥ ያሉት ፓለቲካ ድርጅቶችና ግለሰቦች ቢተባበሩ የነዚህን ድርጅቶች ስራ ማጋለጥ አይቻልምን?
የተማረውም ሕዝብ ሆነ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለምን ይህን ድርጊት ላንድ ህዝብ ንቀት መሆኑን ተገንዝበው አይከራከሩም ሕዝቡም ይህን ጥያቄ እንዲያቀርብ አይቀሰቀስም?
አመሰግናለሁ
ያልጠቀስኩት ነገር ቢኖር
አንድ ችግር ካሳሳበንና ህልውናችንን ሲፈታተን በመረጃ ተደግፎ ውይይት ማድረጉ ተገቢነቱን ሁላችንም አንዘነጋም
ቀጥሎም አቅምን ያገናዘበ መፍትሔ የሚሆን ተግባራዊ ምላሽ ካልሰጠን ተስፋ መቁረጥን ያመጣል
ችግሩንም መላመድ ይመጣና ውስብስብ ይሆናል
አመሰግናለሁ