ፍትህ ጋዜጣ ቁጥር 191 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

June 12th, 2012 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. አንድነት ብርሃኔ
    | #1

    ፕሮፊሰር መስፍን ወልድማርያም ኪነት በሚለው መጣጥኣፋቸው አጀማመእሩ አረስቱ የኪነጥበብ ሰዎችን ለመግለጽ ሲሆን ነገርግን አንድ ያልገባኝ አባባሉ ስይሆን የጠቀሷቸው በተለይ ዶክተር ኃይሉ አርአያን እና የማላውቃቸውን ግለሰብ እንዲሁም ደርግን አገዛዝ በመሆኑ ያሁኑ አሉ የሚባሉት የኪነትበብ ሰዎች ማለ በኢሓዴግ ወቅት የሚደረገውና እየተደረገ ያለውን ማውሳት እያለ መብቱን የተሰጣቸውን አስተያየት ለመስጠት ለመታደም ነጻ ሆኖ በመድረክ መናገር እንድነበር ያስታውሱናል:ታድያ ዛሬ እርስ እርስ የምጨቃጨቅ በት ሳይሆን አብረን ይለውን ስራዓት በሕዝቡ ያተጫነውን አበሳ መከራ ማላቀቅ ሲሆን ለምን ይሆን ያለፈውን እያነሳን የወያኔን እድሜ ለማራዘም የምንጥረው?ፕሮፊሴር መስፍን የእድሜ ጠገብ አዋቂ ለመሆናቸው ያለኛን አክብሮት ኩራት አይቀየርም ነገርግን ከማውቃቸው ጊዜ አንስቶ ጀምረው የማይጨርሱት በፖለቲካው መድረክ ምን ይሆን? ጥሩ ኃሳብ ያፈልቃሉ እንዲያድግም ይጥራሉ በመህሉ አፍራሽ ውይም ተቃዋሚ የሚያደርጋቸው ምን ይሆን? ካለፈው ማለትም ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ በደርግም ጊዜ በጠነከረ ሁናቴ በሀገር ወዳድነት ተከታዩን ትውልድ በትምህርት ሲያንጹ ሀገራቸውን በድንበር ኮሚሽን ለብዙ ዘመናት ያገለገሉ በመሆናቸው ታድያ የሀግራችንን መፍትሄ ለማግኘት የሚያስችል ከአቻዎቻቸው ጋር ለማምጣት ከመጣር ይልቅ መወቃእቅስ ምን አመታው? እባኮትን ፕሮፊሰር የለፈውን አለመስማማት በ መተው እስቲ ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ ሲሉ ቅሬታዎን ትተው ወደትግሉ ጎራ በመግባት ይህን ከይሲ ስራአት ለማሽቀንጠር ባዲስ መንፈስ ተነስተው የተረሳውን የሰላሳ አመት ሁኔታ ለዚህ ትውልድ አያስፈልገውም ::

  2. አያልነህ
    | #2

    አቤ በዚህ አጋጣሜ እኔም ላመሰግንህ እወዳለሁ.
    የወያኔ ዉሽትም የታወቀ ነው:: እርሳቸዉ::
    አቤ ይሄን ሁሉ ክብር እና ምስጋና ከ ህዝብ ያገኘህዉ በ ስራህ ነውና አሁንም ጠንክረህ እንድትሰራ አደራ እልሃለሁ::
    በእኛ ህዝብ ረጅም ግዜ ተከብሮ መኖር የለም, ሲያወርዱህ ትናንት ያወሩትን የ ሚያስታዉሱ አይመስሉም::
    እና ለእኛ ምስጋና ብዙ ዋጋ ሳትሰጠዉ ትግልህን ቀጥል::
    እኛም ቢሆን አበበ ብቻዉን ይሄን ያህል ከ አደርገ እያንዳንዳችንስ ምን ማድረግ እንችላለን ብለን እራሳችን የመጥየቅ አጋጣሚ ሊሆነን ይገባል::
    ትግል በ ሁሉም መስክ መሆን አለበት:: መደራጀት, 10$ ለኢሳት, መፍትሄውች መጽህፍ, አካባቢያችን ያሉትን ሰወችን ማንቃት…የ መሳሰሉትን እንኩዋ ማድረግ እንችላለን.
    ይሄ ሰውን በ ማሞገስ ጀግና ማድረግና ያን ስው ብቻውን ነጻ አውጭ አድርጎ መመልከት አቁመን ሁላችንም ራሳችን የ ራሳችን ነጻ አውጭ እንሁን…..
    ለማስታወስ ጀግና የነበሩ አሁን የ ተጣሉ ግለሰቦች:-
    እንጅንር ሃይሉ,ልደቱ አያሌው, ብርቱካን, ዶክቶር ታየ…. አረ ስንቱ…

  3. the observer
    | #3

    Ato berhane… I think Ato mesfin simply trying to narate events…besides to honor the present you have to remember the past…nothing wron with it…

  4. andnet first
    | #4

    @Andnet Birhane,
    You observed it well that the stubborn prof is always acting against the will of the people…as a nagging old woman, he is always in a state of conflict and querrel with his former friends and comrades!! One can not understand his odds when he fights the real opposition with the support of the regime propaganda machine!! Very sad of having such scholars who can not even forsee the consequences of their distructive acts ….Egzer yiyilewo!!

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።