Recent Posts
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ የሲዊድን ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
- አጀንዳ! ፍ.አ
- አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ኢትዮጵያና የአፍሪካ አንድነት/ኅብረት በፍቅር ለይኩን
- ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- ተገፊዎች የባህሪ ለውጥ ኣምጡ እንጂ! ገለታው ዘለቀ
- ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ
- ያበቃለት ስርአት፤
Recent Comments
- ወ/ዮሃንስ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- observer on ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- በላ ይ on ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- በላ ይ on አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- በላ ይ on አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- Anonymous on አምባገነንነት ሲለመልም ነጻ ፕሬስ ይጠወልጋል በታሪኩ አባዳማ
- በላይነሽ on ያበቃለት ስርአት፤
- raya on ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- sharke on ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ
- sharke on ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


በመጀመሪያ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ
ሆኖም መረጥ መረጥ አርገህ ብታቀርብው ይመረጥ ነበር እላለሁ በምስጋና ቢሱ ዓይኔ
ሌላው አስተያየቴ
ሀ/ መጽሀፉን እንድገና ቢያትሙ ያልከው ነገር እኔም በሙሉ እደግፋለሁ ፈልጌ ያጣሁት በመሆኔ
ለ/ መጽሀፉን በውሰት አግኝቼ ለማንበብ ታድያለሁ ለብቻዬ ገርሞኝም አሳዝኖኝ የነበረው የጳጳሱ አብርሃም ነገር ነው
1. ክህደትን በሳቸው ደረጃ ባለመሳቤ ነው ይህም የሃማኖት መሪ በመሆናቸው ነው
2 በይበልጥም የተከበሩበት አገርና ሕዝብ ሲሰቃይ የጠላት ሹመት መቀበላቸው ግራ ነበር ያጋባኝ ሹመት ታማኝነት
ምልክትም ነውና
3. ሌላው የግል ወዳጃቸው አምኖ የሰጣቸውን አደራ በዛን ዘመን መካድ ለኔ አሳዝኖኝ ነበር
ሐ/ ያልጠቀስክውና እኔን ያስደነቀው ነገር ሀዲስ አለማየሁ ስለ ዘመናዊ ጦር ያላቸውን የሰጡት አስተያየት ነው
እኔ የተረዳሁበት መንፈሱን ነው የምገልጸው በትክክል ካላስታወስኩ አርመኝ
የድሮ ጦር በተመለከት ሲያትቱ ታማኝነቱ ለክልሉ መሪ ነው በመሆኑም እድገቱም ሆነ ሹመቱ በአካባቢው ይወሰናል የዚህም ጥቅም ስራው በአካባቢው ይታወቃል
እኔ ይህንን ያነሳሁበት ነገር ለምን ዘመናዊ ጦር እያላት በቀላሉ አገር ይበተናል የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ይረዳል በማለት ነው ለምሳሌ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ዩጎዝላቭያ ሱማሌንም መውሰድ ይቻላል
ለላው የሚያስፈራኝም አሁን ባለንበት ዘመን ጣልቃ ገቢ የሆኑ ቅጥረኛ የሆኑ ወታደሮች እየበዙ ነው
አንድ አገር የራሳን ዜጋ አሰልጥና ባሁኑ ጊዜ ለሪጂኑ ጸጥታ ወይም ለተለያየ ሚሽን በዓለም ዙሪያ እየሄዱ ለማንም የሚያገለግሉ ለአገራቸው ጉዳይ ባዕድ የሆኑ ወታደሮች የበዙበት ዘመን ነው ብዬ ሰለሚሰማኝ ነው
ነጻነትና ነጻነት በአገር የሚለው ሐሳብ ጠፍቶአል መሰለኝ
ግለሰብ ሆነናል
የጋራ ክብር በእግር ካስ የሚታየው ያህል እንካን አያንገበግብም አያጣላም ልበል?
መ. ጣሊያን አገር ገጠመኛቸውን በተመለክተ
የጣሊያን ባለስልጣን ራስ እምሩን እስር ቤታቸው መጥቶ ሊያናግር ሲመጣ ህዲስ አለማየሁ ወንበር ሊስጡ ሞክሩ
ራስ እምሩ አንተ ለሱ ወንበር ለምን ትሰጣለህ እሱ ከፈለገ የራሱን ወንበር ማዘጋጀት ይችላል ማለታቸው
መብትንም ክብርንም በእስር ሁነው አልተውም
ያለንበትና መጪው ዓለም ጦርነት አገራዊ ሳይሆን ዘር ላይ የተመሪኮዘና ሙስናን መዋጋት ይመስለኛል
ሃይማኖትና አገር የሚባሉ ነገሮችን በዘዼ በግለሰብ መብት ተተክቶ ትርጉም በሚሰጥ ሁኔታ መታገል እንዲጠፋ ተደርጋል
ሰለብሪቲ ባህሉ የታዳጊ አገር መሪዎችንና ሃይማኖት መሪዎችን ሳይወከሉ ተክተው መናገር መፈትፈት ጀምረዋል
ስለዚህም ግሪኩንና ጣሊያኑን መሪ የፋይናንስ ድርጅቶች ከስልጣን ሲያነሱ አይተናልና የኛም እጣ ከዚህ ውጭ አልሆነም
ክቡር ሐዲስ ዓለማየሁን በሚገባ ኣዉቃቸዋለሁ:: እንዴት?
የዘመዳችን ኣያየ (ራስ ኣምሩ ሐይለ ስላሴ) ዋና ባልንጀራ ስለነበሩ ዘወትር ሐሙስ ኣለት
ኣባኮራን ስፈር ባለዉ መኖሪያ ቤት ሲመጡ ኣገኛቸዉ ነበር::
ኣያየና ሐዲስ ስለፋሽስቱ ወረራ ዘመን ሲያወሩልን በከፍተኛ ተመስጦ ሰምቻለሁ:: በዚያን ወቅት
የቀ.ሐይለ ስላሴ ዩንበርስቲ የሳይንስ የኬሚስትሪና ፊዚክስ ተማሪ ስለነበርኩ ኣልረሳሁትም::
ሁለቱም ሲተርኩ በጥንቃቄ እንስማ ነበር::
የማይረሳኝ ከሁሉም በላይ ስለሳይንስ ትምህርቴ ዘወትር የሚጠይቁኛ የሚሰጡኝን ማበረታት ከቶ
አልዘነጋዉም::
ሌላዉ በሕይወቴ የማልዘነጋዉ ሀዲስ በ1966 በአብዮት ተብዬዉ ማመሳቀል ወቅት ኢትዮጵያ ምን ኣይነት አስተዳደር ያስፍልጋታል በሚል ራእስ ትንሽ መጽሐፍ ጽፈዉ ነበር::
ከአዉሮፓና አሜሪካ ሮጠዉ የመጡት አብዮተኞች ሳይንሳዊ ሶሻሊዝም ብለዉ በአዲስ ዘመን ጋዚጣ
ላይ ዉሃ ቀጠነ: ወተት ጥቁር ሆነ የሚል ከንቱ ከንቱ ትችት ኣቀረቡባቸው::
የፈሩት ይደርሳል: የጠሉት ይወርሳል እንዲሉ አረመነዉ ደርግ ስልጣን ያዘ::
ቀጥሎም ኣብዮተኞች ርስ በርስ ጦርነት ኣድርገዉ ወጣቱን ለቀይና ነጭ ሽብር ዳረጉት::
ደርጉም አገር ኣዋይ ሁሉን ኣዉድሞ: ወጣቱን ጨፍጭፎ: ለነወያኔ ሻእቢያ ጥርጊያ መንገዱን ኣዘጋጅቶ ፈረጠጠ:: በዘመነ ወያኔ በኣገራችን ኣፓርታይድ የጎሳ ፖለቲካ ሰፈነ::
ኢትዩጵያ ተሸጠች::
ልጆቹዋ ሰደተኞችና ተመጽዋች ለማኝ ሆኑ::
እነሃዲስና አያየ ይህን ጉድ ቢያዩ ምን ይሉ?
ድርብ ቀጀለ
ጆሌ ወበራ
ለውይይት መነሻ እንዲሆን ጽፈሃልና ውይይትም ተግባራዊ ምላሽን መጠቆም ካልቻለ ውይይት ሳይቃጭ ይቀራል
ስለዚህም ሀሳቤን ላስፍር
አገር ስልጣን ሃብትና ሹመት በተመለከተ ነው
አገርና ሃይማኖት መከበር መታገል ቀርቶ ለግለሰብ መብት ብቻ የሚል አስተሳሰብ ስር ስለሰደደ ይህንን ጉዳይ መፍታት ትልቁ ችግር ነው
ለምሳሌ በዛሬው ዓለም የአንድ አገር ዜጋ ሌላ አገር ዜግነት ለመውሰድ ፈጽሞ ለራሱ ወገንና አገር ባእድ ሆኖ መስራት በሰፊው ይታያል ይህን ወደ ጥቅም ለማምጣት ይቻላል የሚሉ ወገኖች አሉ በእነ ዓይን አይቻልም ነው
አገር መሪነት ስልጣን ሰጪና ነሺው አገሩ ሰው መሆኑ ቀርቶአል በአፍሪካ ዓረብና እስያ ያሉ መሪዎች ስልጣናቸው ምንጭ የውጭ አገሮች ናቸው ለዚህም ብዙሃን መገናኛና ትምህርት ቤቶች ትልቁን ስነ ልቦና ሰለባ በማድረግ አስተዋጽኦ አድርገዋል
ይህ ሳይሆን ሲቀር መሪዎቹን በውሸት ክስና ውስጥ ብጥብጥ በማንሳት ይጥሉዋቸል
ለምሳሌ ግብጹን ሳዑዲውን የፓኪስታንዋን መሪዎች መመልከት ይቻላል
ሹመትና ሃብቱ ከመሪዎቹ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ነው
በአገራችንም ብንመለከት ዊንገት ት/ቤት አሜሪካና ሊሴ ገብረ ማርያም ት/ቤቶች የመሳሰሉ የባለስልጣን መመልመያ ባህል መከለሻ ናቸው
ከነጭራሹ ሊሲ ገ/ማርያም በፈረንሳይ ሕግ እንዲተዳደር ኮንትራት ተሰጥቶታል
ይህንን ለመለወጥ ት/ቤቶችም ሆኑ ትምህርት በአገር ዜጋ ብቻ በአገር በጀት መሆን አለበት እላለሁ
ይህ ካልሆነ
ለምሳሌ ጭቁን ጭቁንን አይወጋም ብሎ የሶማሊያንን ወረራ መክላከል የለብንም የሚል ዜጋ ይፈጠራል
ለውይይት መነሻ እንዲሆን ጽፈሃልና ውይይትም ተግባራዊ ምላሽን መጠቆም ካልቻለ ውይይት ሳይቃጭ ይቀራል
ስለዚህም ሀሳቤን ላስፍር
አገር ስልጣን ሃብትና ሹመት -ስልጣኔ በተመለከተ ነው
1. አገርና ሃይማኖት መከበር መታገል ቀርቶ ለግለሰብ መብት ብቻ የሚል አስተሳሰብ ስር ስለሰደደ ይህንን ጉዳይ መፍታት ትልቁ ችግር ነው
ለምሳሌ በዛሬው ዓለም የአንድ አገር ዜጋ ሌላ አገር ዜግነት በመውሰድ ለራሱ ወገንና አገር ፈጽሞ ባእድ ሆኖ መስራት በሰፊው ይታያል ይህን ወደ አገር ጥቅም ለማምጣት ይቻላል የሚሉ ወገኖች አሉ በእነ ዓይን ግን አይቻልም ነው
ስለዚህ ስደት የሚቀርበትን ሁኔታ መፈለግ ግድ ይላል
2. ስልጣን ሰጪና ነሺው አገሩ ሰው መሆኑ ቀርቶአል
በአፍሪካ ዓረብና እስያ ያሉ መሪዎች ስልጣናቸው ምንጭ የውጭ አገሮች ናቸው
ለዚህም ብዙሃን መገናኛና ትምህርት ቤቶች ትልቁን ስነ ልቦና ሰለባ በማድረግ አስተዋጽኦ አድርገዋል
አንድ አገር መሪ ስልጣኑ መሰረት የአገሩ ሲሆን ፍላጎታቸው ያልተሳካላቸው ውጭ አገሮች መሪዎቹን በውሸት ክስና የውስጥ ብጥብጥ በማንሳት ይጥሉዋቸል
ለምሳሌ ግብጽ ፓኪስታን ሳዑዲ ምሪዎችን መመልከት ይበቃል
በተቃራኒው የሊቢያ መሪ ብንወስድ በአገሩ የሕዝቡን ኑሮ ብንመለከት ክማንኛውም የሰሜን አፍሪካ የተሻለ ነው ይባላል ሁኖም ስላልተፈለግ እንዴት ከስልጣን እንደወረድ መመልከት ይበቃል
3. ሀብትና ሹመቱም ከመሪው ጋር ተያይዞ አብሮ ይመጣል
ሙስናውም አብሮ ይመጣል
መፍትሄው በእኔ እይታ ስልጣኔ የሚለውን ሃሳብ አልገባንምና እንደገና መማር አለብን
ስልጣኔ በት/ቤት በኩል ይሰጣል ብንልም ትምህርቱንም በጀቱንም ሃላፊነት ለውጭ አገሮች አሳልፈን ሰጥተናል
ትምህርት ቤቶች ሆኑ ትምህርቱ ካሪኩለም በአገር በጀትና በአገሩ አስተማሪዎች መመራት አለበት
ዛሬ የምናየው ሊሲ ገ/ማርያም ት/ቤት በፈረንሳይ ሕግ ይተዳደር ተብሎ ኮንትራት ተሰጥቶታል
ከ80% የሚበልጠው የት/ቤቱ ተማሪ ኢትዮጵያዊ ዜጋ መሆኑ እየታወቀ በፈረንሳይ ህግ መተዳደሩ ለተማሪው የበታችነትን ማስተማር ነው እላለሁ
ጉዳቱን ለማስረዳት አንድ ምሳሌ እጥቅሳለሁ
በ70ዎቹ የሶማሊያ ጦር ኢትዮጵያን ሲወር ጭቁን ጭቁንን አይወጋም ብለው ለሶማሊያ የሚያግዝ ዜጋና ፖሊካል ፓርቲ መኖሩ
አገር የሚለው ግንዛቤ ተማርኩ ከሚሉት ዜጎች አዕምሮ ልጠፋ እንደቻል ያሳያል
ስለዚህም ትምህርት የጋራ ዜግነት ግዳጅ እንዲወጣ ካላካተተ ዋጋ የብለን ነው
እትብት መቀመጫቸው ኢትዮጵያ ብቻ መሆኑ አይበቃም
ትምህርቱን በወሳኝነት ያየሁበት ምክንያት የውጩን የበላይነት እንደጡጦ ተሎግሞ ስለሚግተን ነው
አመሰግናለሁ
ለውይይት መነሻ እንዲሆን ጽፈሃልና ውይይትም ተግባራዊ ምላሽን መጠቆም ካልቻለ ውይይት ሳይቃጭ ይቀራል
ስለዚህም ሀሳቤን ላስፍር
አገር ስልጣን ሃብትና ሹመት በተመለከተ
አገርና ሃይማኖት መከበር መታገል ቀርቶ ለግለሰብ መብት ብቻ የሚል አስተሳሰብ ስር ስለሰደደ ይህንን ጉዳይ መፍታት ትልቁ ችግር ነው
ለምሳሌ በዛሬው ዓለም የአንድ አገር ዜጋ ሌላ አገር ዜግነት ለመውሰድ ፈጽሞ ለራሱ ወገንና አገር ባእድ ሆኖ መስራት በሰፊው ይታያል ይህን ወደ ጥቅም ለማምጣት ይቻላል የሚሉ ወገኖች አሉ በእነ ዓይን አይቻልም ነው
ስልጣን ሰጪና ነሺው አገሩ ሰው መሆኑ ቀርቶአል በአፍሪካ ዓረብና እስያ ያሉ መሪዎች ስልጣናቸው ምንጭ የውጭ አገሮች ናቸው ለዚህም ብዙሃን መገናኛና ትምህርት ቤቶች ትልቁን ስነ ልቦና ሰለባ በማድረግ አስተዋጽኦ አድርገዋል
ይህ ሳይሆን ሲቀር መሪዎቹን በውሸት ክስና ውስጥ ብጥብጥ በማንሳት ይጥሉዋቸል
ደርብ ቀጀላ
በጣም ጥሩ ዓስተያየት