አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።
Recent Posts
- ወይ መላ ነሽ አሉ ወይ መላ አባ መላ! ከሎሚ ተራተራ፦ ከሎሚ ተራተራ፦
- ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 76
- በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ ስቶኮልም ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
Recent Comments
- Tolla on በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- አበራ ለማ on የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- አስማረ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በላይነሽ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- Gerum Tessfa on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በለው ! on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- ይብሳ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- Gethann on ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- ጥሩወርቅ(ጥሩዬ) on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- በላይነሽ on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


By the can anyone compare PM Meles with prof Mesfiin? Who is more democratic and has better vision for the country’s future? I know prof Mesfiin for quite some time during my study at the AAU. If by any chance our country had been led by someone like prof Mesfiin, there would have been civil war, no democracy, no religious freedom, no equality among ethnic groups, most obviously we could have fallen under the second term of Haile Selassie’s feudalism. Prof. Mesfiin has been writing polarizing and hostile articles including books. On the other hand Abebe Gelaw yelled at Meles just only to get media’s attention. It didn’t bring any matter to the world’s attention. Moreover his approach lacks professionalism. Again, Meles came out a winner. Haileselassie fled the country not to die for her. So why do you repeatedly praise him as a hero? Again it is impossible to compare haileselassie and Meles. Meles is by far more visionary.
#1 Wakao: With all his heinous crimes verified and recorded by the international community, Meles will remain the most brutal dictator in Ethiopia even more than Mussolini. You are stupid, Wako!
ይህን ጩኧት ሰማሁ አህያው አቅራራ
ፋዲያውን ሲጥል ጓዴውን ሲጠራ
ይብላኝነት እንጂ ለዘመድ ላዝማዱ
ፈቶ ሚያጠብቅለት መጫኛ ገመዱ።
እኔ ምን ተዳዬ ዋቆ ብሎ ታንቆ
ሕሊናው ሲዋረድ ገብቶ ከማነቆ።
“አቶ መለስ ዜናዊ ድፍረቱ የላቸውም እንጂ፤ ቢኖራቸው ኖሮ፤ የዘር ሃረግ ሳይመዙ፤ የፓርቲ ታፔላ ሳይለጥፉ፤ የመከፋፈያ ካራቸውን ሳይወድሩ፤ በፓርላማ ተብዬው ጣታቸውን እየቀሰሩ ዜጋቸውን ጣት እቆርጣለሁ እያሉ
ሳያስፈራሩ፤ በንቀት ሳይወጠሩ፤ ሁሉን አዋቂ ነኝ ሳይሉ፤ በመዯጋገም በውጭም ሆነ በአገር ውስጥ
ያለውን ሕዝብ ከመከፋፈሌ መሰሪ ባሕሪያቸውን ሳይቋጥሩ፤………..ወዘተ ኢትዮጵያውያንን ጠርተው፤ ኑ… ስለአገራችን እንምከር፤ መፍትሔም እንፍጠር ብለው ሁሉን አቀፍ ስብሰባ ቢጠሩ፤በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ያሸበረቀ፤ የወጥመድ ድር ያልተሸረበበት፤ አሸናፊና ተሸናፊ የለሌበት፤ በፍቅር፤ በወንድማማችነት፤ በመከባበርና በመደማመጥ ብዙ ሰው ተገኝቶ፤ እጅግ ስልጡን የሆነ ውይይት ሊደረግ እንደሚቻል አልጠራጠርም::
“ግን ከደረጃ መውጫዎቹ መካከል የመጀመሪያዋን እግር ማረፊያ ማን ያንጥፋት ?!
ክቡር አስረዳው(ከፈረንሳይ)ባሉበት ምስጋናዬ ይድረስዎ !ይህ ከላይ ያስቀመጡት ሐሳብ አብዛኛው የሚስማማበት ነጥብ ይመስለኛል ማናቸውም የተቃዋሚ(የተፎካካሪ)የፖለቲካ ድርጅቶች መበታተንን ተረብሾ ማሸበርን ሥራቸው ካላደረጉት በስተቀር ለአንድ ሀገር ለብዙ ሕዝብ የሚጠቅም ነው:: የኢህአዴግ ቱልቱላ ሞቼ ያመጣሁት ሥልጣን ነው, የአምስት ዓመት ኮንትራት አለኝ,ሕዝቡ ምራኝ ብሎ አልቅሶ ነው እንጂ ሥልጣን አንፈልግም,እኛ ከሌለን ሀገር ይበታተናል,ህዝቡን ዲምክራሲ አለበስነው,ምግብ አጠረው እንጂ በቀን ሦስት ጊዜ እንዲበላ ፈቅደናል,የራበው ሕዝብ ነጻነት አይበላም,ቋንቋህን ተናገር ጥያቄ አትጠይቀን,ተዘዋወር ተንቀሳቀስ አልንህ እንጂ ሥፈር የሚል ሕግ የለንም,ሀገርህ ክልልህ እንጂ ከልለህ የተቀመጥክበት ሁሉ ቦታው ጊዜያዊ ማረፊያህ እንጂ ንብረቴ ብልህ አትጠይቅ ብትጠይቅም በቋንቋ ስለማንግባባ ቋንቋህን ፈልገህ አካባቢውን በአስቸኳይ ልቀቅ… በዚህና በሌሎችም ሁኔታዎች ሕዝብ በአንድ ሀገር ይስማማልን???
የመጀመሪያዎቹ ፲ ዓመታት የውዥንብር (የማረጋጊያ)ነበር እንበል። ፩፱፺፯ ድንጋጤ ነበር ያልጠበቁት ተከሰተ እነሱም አምነው ሕዝቡን እናዳምጣለን አሉ…(ወያኔ ከስህተቱ ይማራል)…እያደር በስሕተቱ ይደነቁራል ማለታቸው ነበር !! የሆነው ግን ሕዘቡን ጆሮውንም፣እጁንም እግሩንም ቆረጡት መናገር መፃፍ ማንበብ መንቀሳቀስ ወንጀል ሆነ። ይባሱንም በኩረጃ የገለበጡትን ከሕገ መንግስት እስከ የምርጫ ደንብ በሥራ መተርጎም ሃጢያት ሆነ፡፡ የሽብርተኛ አዋጁ ማጋጨት ያለበት ሥለሆነ የሙጢኝ ብለው ያሞጠሙጣሉ(ድሮም ሕገ መንግስቱ ተደግፎ የቆመው በአሸባሪው ሕግ እና በጠመንጃ ነው)!!የአባይን ወንዝ ለመገደብ ሲባል ዋሾ(አ’ባይ)በመለቀቁ የውጪ ሀገሩ ደጋፊ ተብዬ ሕዘቡን ለሁለት ከፍሎ አባላው ወያኔም ለጊዜው ተፈራገጠ የታሰበለትን መግባባት ገደል ከተቱት ከዚያች ዕለት ጀምሮ ኢህአዴግ ተንገዳገደ ጭራሽም የገዛ ደጋፊዎቹ እሳት አዳፍነው ይጠብቁት ጀመር እየተገላበጠ ማረር ይዟል። አሁንም ቶሎ ካልፈጠነ ዋ!በለው
@Tulu Oda
ለመሆኑ ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ሃሳብን በሃሳብ መቃወም ነው ወይስ መሳደብ የበለጠ ዋጋ አለው? ያልበሰልክ ስለሆንክ ላንተ መልስ መመለስ ራሱ ተገቢ አይደለም:: ጭንቅላትህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት: ምናልባት የምትችል ከሆነ:: አዎን መለስ አስተዋይ መሪ ነው::
መለስ ዉጭ ያለዉን ቀርቶ ዉስጥ ያለዉን በአክበሮት ለማነጋገር የታደለ ሰዉ ቢሆን ከተማረዉና ካልተማረዉ ሊያሰባሰብ የሚችለዉ ሀሳብ አጋዴን ዘይት ሊሰጠዉ ከሚችለዉ ጥቅም ይበልጣል:: በባህሉ ለመሪዉና ለገጂዉ አክብሮት ካለዉ ሕዝብ የሚሰጥ ልባዉ ምክር የማይፈታዉ የችግር ዓይነት የለም::ኢኮኖሚዉ በወስጡ በሚኖሩ ዜጎች የይታይና የማይዳሰስ ተዓሚራዊ ሆኖ ነዉ እንጂ ማዬት በሚችሉት በፈረንጆች ዓይን በተዓምራዊ መንገድ አድገዋል: ለ10 ዓመታት 11 በመቶ አደገ ብሎ ከማቅረራት በእዉነቱ ኢኮኖሚዉ ሊያድግ የሚችልበትን መላ ከዜጎች ጋር በመመካከር ባለፉት 21 ዐመታት በሚያልፍ ሕይወት የማልፍ ታርክ ሰርቶ ለማለፍ በቻለ ነበር:: ለጦርነት ለስለላና ለአልባሌ ጉዳዮች የመደበዉን ወጪ ብቻ ለመቀነስ ቢችል ከአሜሪካ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለመመፅወት ደጅ ለመጥናት ባልተገደደ ነበር:: የራሱን ሕዝብ ለማክበርና ለመያዝና ለማዳመጥ የታደለ ቢሆን ኖሮ ሊሰሩ የሚችሉ ተዓምራዊ ነገሮችን እዚህ ዘርዘሮ ለመጨረስ ያስቸግራል::በዘር በሀይማኖት የማያዉቃቸዉን ፈረንጆች ተለማምጦ ገንዘብ ከ30 ዓመታት በላይ ለመመፅወት የቻለ ሰዉ ከልቡ ከዉጪ ያሉ ኢትዮጰያዊን ጋር ለመነጋርና ለመደራደር ተፈጥሮ ያለዉ ሰዉ ቢሆን: አንድ አባይ ሳይሆን ብዙ ዓባዮችን ለማስገደብ የሚያስችል ገንዘብ ብቻ ሳይሆን በዘረፉ የሰለጠነ ሀሳብ በገፍ ሊያቀርብለት በቻለ ነበር::
ፕሮፌሰር መስፍን በቀጥታ የአበበን ትክክለኛነት መናገርን ወደ ጎን ገፍተዉ ብዙ ነጥቦችን ቢያስቀመጡም ብዙዎቻችን ወደ ጎን የማይገፈዉን መፅሐፍ ወደ ጎን ገፍተዉ ሌላ መጽሐፍ ማንበባቸወንም ሆነ ከሌላ መፀሀፍ ጥቅስ መጥቀሳቻዉን አልወደድንላቸዉም:: አንዳንዶቹ ፕሮፌሰሩን ስለምንቃወም ያለሆነ ስም የሰጠናቸዉ የመሰላቸዉና ፅሁፋቸዉን በድጋሚ እንድናነብ የጋበዙበት ሁኔታም ነበር:: እኛ የፕሮፔሰሩ አድናቂዎች: ዲሪጊታቸቸዉን በትቺታዊ መነፅር የምንከተታተል እንጂ ስህተታቸዉን ፈላጊዎች ያለመሆናችን እንድታወቅልን እየፈለግን እንደመለስ የፓርላማ ደጋፊዎችም ያሉትን ተቀብለን ብቻ የምናጨበጭብ ያለመሆናችን ግንዛቤ ልወስድ ይገባል:: የአበበን ዉጤት ከማንም ጋራ ሳያወዳዳሩ ቀጥታ ቁዋንቁዋ ይናገራሉ ብለዉ አስተያታቸዉን ለጠበቁት ጥሩ አገላለፅ ለመግለፅ አልቻሉም:: አበበ በCIA በተወጠረ አዳረሽ ያንን ዓረፍተ ነገር ለመወርወር መቻሉ ገና ብዙ ምንነጋገርበት ነዉ:: CIA ማለት ደግሞ ለመለስ ምን ማለት እንደሆነ ለሚገባዉ በአበበ ላይ ያልደረሰዉ ሳይሆን ሊድርስ ይችል ይሆን የሚል ጭንቀት አያባንነንም ማለት አይቻለም:: በCIA የሚታጀቡት በእዉነቱ ያንድ የትንሹ አበበ ሳይሆን የኢትዮጰያና አየትዮጰያዊነትን ይወዳሉ ወይ?
የኢራቅን ሥልጣኔ ያለርህራሄ አፈረርሰዉ ሳዳም ሁሰንን ሰቅለዉ
እስከማዋረድ የዘለቁበት ምስጢር ያለም ሰላም ጠባቂ ስለሆኑ ይሆኑ?
ወይስ ያንን ያክል ለኢራቅ ህዝብ ፍቅር ስላላቸዉ? ነጮች ቀደመተ ስልጣኔ ያለቸዉን አገሮች ታርካቸዉ የሚያጠፋበትና ቅስማቸዉ የሚሰበርበትን ቀን ከሌሊት ይሰራሉ:: በሁለተኛዉ ዓለም ጦርነት ያዉም ጦርነቱ ካለቀ በሁላ የጀርመን ጥንታዊ ከተሞችን
በምድር ላይ እንዳለነበሩ አድረገዉ የቀጠቀጡት አሜርካኖች በታርክ ለሚበልጣቸዉ ምን ያህል ዉስጣዊ ጥላቻ እንዳለቸዉ ያሳያል::
ኢትዮጰያም የ3 ሺ ዓመት ታርክ አለኝ የሚትለዉ ለኘጮች ነቅርሳቸዉ ሲሆን ኢትዪጰያ የሚትባል አገር ያለነረሱ ለገሳ በምድር ላይ መኖር የማትችል አድረገዉ በመስራት ላይ በሚገኙበት በአሁኑ ሰዓት ይህንን ህልማቸዉን የሚያስፈፅምላቸዉን የሚወዱትን ልጅ የሚቃወም የሚያዋርድ ይወዳሉ ማለት አይደለም:: አበበ ያዋረደዉ መለስን ብቻ ሳይሆን መለስን የጋበዙትንም ጭምር ነዉ:: እነርሱ የማያዉቁት አበበ የተናገረዉ አድስ ነገር አልነበረም:: የአበበ ድምጽ የሚሊዮኖች ድምፅ ሆኖ የተወናጨፈዉ ደግሞ በብዙ እቅጣጫ ነዉ::
በብዙ አቅጫጫ የተወናጨፈዉን ድምፅ ከማናችንም በላይ የማየት ችሎታ ያላቸዉ ፕሮፌሰር መስፍን በብዙ ምክንያት ባሁኑ ሰዓት ስለዚህ ጉዳይ አተኩሮት ሰጥተዉ መነጋገር መቻል ነበረባቸዉ:: ያነሱዋቸዉን ነጥቦች ለምን አነሱት ለማለት ሳይሆን ዋናዉ ጉዳይ የልጁ ዲረጊት
ትክክለኛ መሆኑን አስረግጠዉ ተነጋገርዉ ያንን በሚያጠናከር መልኩ መግለፅ ይችሉ ነበር ለማለት ነዉ:: ከዚህም በላይ ከአርዕስት አመረራጣቸዉ ጀምሮ ለኛ ላንባቢዎቹ እንደገባን በመሪያችን ማፍር አብረን ማፈራችን ነዉ የሚያመለክተዉ: :መለስ ህዝቡን በማክበርና በመወደድ ሊከበርና ሊወደድ እየቻለ መላዉን ህዝብ በመናቅና በማዋረድ ለባዕዳን በማደግደግ የተለዬና ራሱን አዋቂ በማስመሰል በኢትዮጰያ ህዝብ የተጠላና የተናቀ ስብዕና ያለዉ ሰዉ ነዉ:: የኢተዮጰያ ሕዝብም በየተኛዉም መመዘኛ መሪዬ ነዉ ብሎት የተቀበለዉ አይደለም:: ይህ ማለት እነደ ንጉሳዊያን ተቀብቶ ወይም እንደወታደሮች በመፈንቅለ መንግስት በስልጣን ላይ የተጣበቀ ቢሆን ኖሮ የኢትዮጲያ ህዝብ መሪዬን ብሎ ስለአለተቀበለዉ አይመራም ለማለት አይደለም:: ከመለስና ካገዛዙ ጋር ያለዉ ችግር በመሰራታዊ ጉዳይ በአገርቱ ላይ ነዉ:: ለመለስ ኢትዮጲያ የሚተባል ሸክላ ዲስት ምኒልክ በሸክላ ሰሪዎች ያስጠፈጠፉዋትና የምኒልክ ቤተመንግስት የከተመ ዲሲትዋን ሰባበሮ ገልዋን እንደፈለገዉ ሊሰሸጥ መቻሉን የተናገረ ብቻ ሳይሆን የባህር በርዋን አሳልፎ ከመስጠት እስከ ለም አፈርዋን እስከመቸብቸብ ከአገርትዋ ታርክና ህዝብ ዕልህ የተጋባ ስበዕና ያለዉ ሰዉ ነዉ:: የኢትዮጰያ ሕዝብ መለስን በመሪነት ከተቀበለዉ ግራዘያንን በመሪነት ለምን አይቀበልም? ነጭ ስለሆነ ጣሊያን ስለሆነ? ዱቼ ግራዚያኒ በኢትዮጰያ ህዝብ ላይ ባካፋና በዶማ ከፈፀመዉ በእጅጉ የላቀ ክርፋት በህዝባችን ላይ በማስታወክ ላይ የያለን ፍጡር መሪዬ ነዉ ሊለዉ አይችልም:: ሲያቀረቅር አቀረቀራለሁ የሚል መልዕት መስፍናችን እንድያስተላልፉ አንፈቅድላቸዉም::
መስፍን ወልደማሪያም አልነገሱም:: ሀብት የላቸዉም:: ስልጣን የላቸዉም(ድሮ አወራጃ ገጅነት አመለጣቸዉ እነጂ!):: እሰቲ መስፍን እቤታችን ቡና ለመጠጣት ጊዜ አግኝተዉ ቢመጡ አንድ ነገር እነዳይሆኑ ይሰጋሉ? አንድ ነገር የሚሆኑ ከሆነ ህይወታቸዉን በሕይወታችን አንቀየርም? ሰዉዬዉ የኢትዮጰያ ህዝብ ፍቅር
የደህንነቱ ጠባቂ ነዉ:: ፖሊሶች በሰደፍ ስመተዋቻዉ መላዉ ኢትዮጰያን አሞታል::
መለስም እንኩዋን በ99.6 % ቀርቶ በ50% የኢትዮጰያ ህዝብ መመረጡን እነተወዉና ይሁን ተብሎ ያለ መሪ ቢሆን እንኩዋን አሜርካ ቀርቶ አድሳባ ስብሰባ ቢጠራ ጥይት የማይበሳዉ
መስተዋት ጀርባ መደበቅ አያስፈልገዉም:: አፄ ሀይለ ሥላሴ በዝብ ባይመረጡም በህዝቡ መካከል ለመጉዋዝ የቻሉ መሆናቸዉን መስፍን ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ:: ኢሳያስ ከነክፈቱ በቲ-ሸርት በህዝቡ መከከል መሄድ የቻለ ነዉ::ሰባለፉት 21 ዓመነታት ኢትዮጰያ ከዉጭ መንግስታት ከ11 ቢሊየን ዶላር በላይ ተመፀዉታ ዛሬ ዜጎችዋ በቀን አንዴ ምግብ ሲናፍቃቸዉ ኢሳያስ ከዉጭ መንግስታት እርዳታ ሳይሆን ማዕቀብ እየተደረገበት ከኢትዮጰያ የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድገት ማሳየቱ ይነገርለታል:: እያንዳዱ በዉጭ የሚኖር ኤርትራዉ ለኢሳያስ እስከ ዛሬ ገንዘብ ይደግፋል:: የኤርትራ ባለስልጣናት የአገራቸዉን ሀብት አሹትዉ እንደ አቲዮፐያ ባለስልጣንተ የወጭ ባንኮችን
ስለማጨናነቃቸዉ አንድም ቀን ተሰምቶ አይተወቅም:: መንግሰቱ በቀይሽብር እየተረገሙ በህዝባቸዉ መካከል ደረታቸዉን ገልብጠዉ ለመሄድ መቻላቸወን የምንክደዉ አይደለም:: መለስ የነ ኦባማ ጉዋዳ ሽርጥ ለብሰዉ ወጥ ለማማሰል የማያፍር ሲሆን ኢትዮጲያንና ኢትዮጰያዊነትን የሚጠላና የሚፈራ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጲዊነትንና ኢትዮጲያዊነትን ለማጠፋት ቀን ከሌሊት የሚሰራ መሆኑን ለመስፍን እኛ አንነግራቸዉም:: ይህ በሽታ ከምድራችን ገፅ እንድጠፋ በሚንፈልግበት ሰዓት ማቅርቀሩ አብረን እንድናቀረቅር አያደርገንም::
ፕሮፌሰር በዬነም የአገዛዙን ጨለምተኝነት አስረግጠዉ ቢናገሩም ለማገናኝት የሞከሩት ተሰፋ የቆረጡ ሰዎች ከሚፈፅሙዋቸዉ ድርጊቶች ጋር ነዉ:: አባባሉ በብዙ ዓይነት መንገድ የሚተረጎም ነዉ:: አበበ ተስፋ የሰነቁ የወደፊቱ ብርሃን የሚታያቸዉ የራሳቸዉን ጥቅም አሳልፈዉ በመስጠት ለብዙሃኑ ጥቅም የቆሙ ለብዙሃኑ ጥቅም ራሳቸዉን አሳልፎ ለመስጠት ምንም ዓይነት ፍርሃት ያልወጠራቸዉን እንጂ ተሰፋ ቆረጡ ሰዎችን የአይደለም አይደለም:: ክርስቶስ ለዓለም ራሱን አሳልፎ ሲሰጥና ወደሞት ሲጉዋዝ ያዉም ሞትን ለማሸነፍ ስልጣን እያለዉ የሞተዉ ተሰፋ በመሰነቅ ነዉ:: ብዙ ወጣቶች ራሳቸዉን በማቃጠል ራሳቸዉን እስከማጥፋት የሚደርሱት ተሰፋ በመቁረጥ አይደለም:: በጦር ሜዳም ጀግኖች ቦምብ ላይ ተወርዉረዉ ቦንቡን በማክሸፍ ለወገናቸዉ የድል ሜዳ ሲያመቻቹ ተስፋ በመሰነቅ ነዉ:: ይህንን አገዛዝ ለማስወገድ እያንዳንዱ ዜጋ በሚችለዉ መንገድ መተገል አለበት::
የአበበ ተቃዉሞ ባዶ ጩኼት ወይም ያለም መሪዎችን ትኩረት
ለመሳብ ተብሎ የተደረገ አይደለም:: የአበበ ጩኼት የሚሊዮኖች ጩኼት ብቻ ሳይሆን ከሚሊዮኖች አይን ያላማቁዋረጥ የወረደና በመዉድ ላይ ያለ የደም ዕምባ ነዉ:: ይህን የደም እምባ እነ ኦባማ በንቀት መመልከታቸዉን ላመስረገጥ ለአገልጋያቸዉ የክስ ገንዘብ በኢትዮጲያ ህዝብ ስም በመለገስ ላይ ናቸዉ:: ለኢትዮጰያ ህዝብ ለታጋዩ ወጣት ይህ ንቀት የበለጠ እልህ የሚያስይዝ እንጂ ተሰፋ አስቆራጭ አይደለም:: ተቃዋሚሆች ለመተባበር ያለመቻላቸዉን ስናወገዝ ከተደራጁት የበለጠ በተናጠል አንድ ሰዉ ይህን የሚያክል ዉጤት ሲያስመዘግብ በኢትዮጰያ ምድር ፍትህ ነግሶ ለማዬት የሚያልሙ ምሁራን የወጣቶቹን እንቅስቃሴ ስለሚጠናከርበትና ፍትህን በብረት እግሩ ረግጦ መላዉን ዜጎች በማስለቀስ ላይ ያለዉን ሃይል የማስወገጃ ጎዳና ይቀይሳሉ ተብሎ ይጠበቃል:: አበበ ተራ ጩከት ጮኸ ብሎ የሚራገሙት ያበበን ዕድል ቢያገኙ ድምጻቸዉም እንደሚደነፉት በዘያ ቦታ መበረቅ ለመሆን ስለመቻሉ እጠራጠራለሁ::
አበበን ተራ ጩከት ጮኸ ብሎ የሚራገሙት ያበበን ዕድል ቢያገኙ ድምጻቸዉም እንደሚደነፉት በዘያ ቦታ መበረቅ ለመሆን ስለመቻሉ እጠራጠራለሁ::
አስረዳዉም ለግሩም አስተያታቸዉ ሊመሰገኑ ይገባል::
ዋቆ ምን ነካህ????????????????? አይ ሆድ አዋራጁ መለስ ከነሙሶሊኖ እና ከነሂትለር ጋር ነው ምድቡ. ጭራሽ ደሞ አበበ ገላው ቴንሽን ብቻ ሰረቀ????? ያቺ ቀን እኮ የዓለም መንግስታት ፊት ባዶ አረጎታል ጦጣ እስኪመስል. እናም አቅሎታል የአበበን ስራማ አንተ አትነግረንም ወደህ አይደለም ኢሳያስ ነብዩ አሪፍ የሚመጥንህን ግጥም ገጥሞልሃል. ማናችወንም የቀድሞ የኢትይኦፒያ መንግስታት ጋር መለስን ማወዳደር የለብህም ይህን እባብ ደሞ ሌባ ውሸታም እና ጨካኝ ነው. በቃ የው ነው. ወንድሜ ሆድ አዋራጅ ነው ሆድ ያልፋል መንግስት ያልፋል አንተ ግን ወደ ህሊናህ ተመለስ.
ፕሮፌሰር መስፍን ከመለስ በእውቀት እጅግ እንደሚልቁ ታውቅ ይሆን??? ምስኪን ለመሆኑ ስንት ዓመትህ ነው ማሙሽዬ????
አቶ ዋቆ ለነገሩ ኢሳያስ ነብዩ አሪፍ የሚመጥንህን ግጥም ገጥሞልሃል. መለስ አስተዋይ መሪ ነው አልክ??????????????????? ሌላ የምትጨምረው የለም???? መግደል, እኔን ካልደገፍክ, ዘረኝነቱ, ውሸቱ , ሌብነቱ, አድሎነቱ,ጭካኔው…. ይህ ነው አስተዋይነት??? ወይስ ወያኔ ጎሸም ዐር ስላጎረሰህ ነው.