አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።
Recent Posts
- ወይ መላ ነሽ አሉ ወይ መላ አባ መላ! ከሎሚ ተራተራ፦ ከሎሚ ተራተራ፦
- ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 76
- በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ ስቶኮልም ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
Recent Comments
- Tolla on በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- አበራ ለማ on የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- አስማረ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በላይነሽ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- Gerum Tessfa on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በለው ! on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- ይብሳ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- Gethann on ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- ጥሩወርቅ(ጥሩዬ) on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- በላይነሽ on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


ሸንጎዎች! መሰባሰባችሁ ጥሩ፤ግን አንድ ምክር ብሰጥ።መቼም ከጂኒ ምክር የሚጠበቅ ባይሆንም።ምንም ከመሥራታችሁ በፊት ንስሐ ግቡ። ተፀፀቱ አይደለም ያልኩት። ያልኩት ንስሐ ግቡ ነው፤ መንፈሳችሁ ከኔ ከጂኒ መንፈስ ‘ይቀራረባልና’።
የህዝቦችን መደራጀት ማቆም አይቻልም፤ ግን ለኢትዮፕያ መጣኤ ዕድል የፖለቲካ ድርጅቶች አስፈላጊነት አጠያያቂ ነው።ለተወሰነ ጊዜ ቢታገድ በብዙ መልኩ ጥሩ ይመስለኛል። የጅል አስተሳሰብ ይመስላል። ዳያስፖራው ሳይሆን አብዛኛው የሃገር ቤት ነዋሪ ግን ሃሳቤን የሚጋራ ይመስለኛል።ምክንያቱን ደግሞ ሩቅ ሳትሄዱ ታገኛላችሁ፤ ጥቂት ጥረት ካደረጋችሁ። ርቃችሁ ሳትሄዱ ከልባችሁ ምከሩ።ይነግራችኋል።
ብዙዎች እንደምትዘልፉኝ አውቃለሁ፤በርቱ! ግን በርግጠኝነት ልንገራችሁ፤እኔ አሸንፋለሁ፦ኢትዮፕያም ያልፍላታል።
ዝርዝር ራዕዬንና ፕሮግራሜን ከነሙሉ ስሜ ወደፊት አስታውቃለሁ፤እስከዛ ለዚች የፍተሻ ተኩስ መልስ ስጡ!
JUST GO AHEAD AND DO IT. Building a political party or SHENGO ALWAYS starts with a few DETERMINED people with a vision for the future. Get the wheel rolling , we will be there!
እንኳን አወኩኝ እገኛለው. ብዙዎችንም አስውቃለው. በርቱ!!!!!!!!በርግጥ አገራችን አደጋ ውስጥ ናት እናም ተረባረበን እናድናት. ይህ መልህክት ወያኔን እና ደጋፊዎቹን አይመለከተም . በርቱ ከጎናችው ነን እያረጋችው ያላችወት ነገር ቀላል አይድለም.
የሽንጎ ምስረታ(ሽንጎ)መመስረቱ/ድርጂት ማብዛት የሚያበረክተው አስተዋጾ ጉልበትን ከመቀነስ ያለፈ ነገር ፋይዳ የለውም::
አንዲን ድርጂት ለመምራት የሰው ሃይልና እጅግ ከፍተኛ ገንዘብን ይጠይቃል::ይህ ገንዘብ ከየት ይመጣል?
የሚመጣው ከስደተኛው ህዝብ ነው::
ታድያ ድርጂት እንደቁላል ከመፈልፈል ፍላጎትና ቅንነት ከአለ ቀደም ሲል የነበሩትን ድርጅቶች አጠናክሮና ስህተታቸውን አርሞ
የተሻለ ስራ መስራት አይሻልምን? ሁላችንም የምናምንበት ድር ቢያብር አንበሳ ያስር እንጂ ድር ቢበታተን አንበሳ ያስር አይባል?
ለመሆኑ ስደተኛውን ስንት ደርጅት ስንት መሪ ነው የሚመራው?ሁሉም አሚሪካ ገብቶ ድርጂት መስርቻለሁና እባካችሁ ተከተሉኝ ነው የሚለው::እኛም እኮ ለማስተባበር ፈልገን ነው እንዳትሉኝ እፈራለሁ::
ቆም ብላችሁ አስቡበት::
ክያትም አምጪው ዱቄቱን ፍጪው ማለት ፈራሁ
ለማንኛውም ምን ወሰናችሁ?