“አጼ መለስ! ሞትን ኑሮም ሙቶም ይቅመስ!” የጎንቻው

June 25th, 2012 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. መረተ ወርቅ
    | #1

    ሞተ አትበሉኝ መርዶ ይበቃኛል
    ልምጣና ልቅበረው እሱ ይሻለኛል
    አዮ ጉድ የሰው ልጅ ይሄው ላይቀርልህ
    የስንቱን ጀግና ቤት ብግፍህ አስፈረስህ
    ልትገባ ነው አሉ ግባ ክመሬት
    ክማይቀረው እዳ ከማይቀሩበት
    ወደ ገዳም ሂደህ ሱባይ እንዳትገባ
    ደብሩን አፈረስከው በእሳት ድብደባ
    የሰላምን አርማ አውርደህ የጣልህ
    ፍቅርን የማታውቅ ሰላም የሌለህ
    አንተ ክፋ የበላህበትን ወጭት ሰባሬ
    ምቀኛ ቀኛተኛ ውጣቶችን ቀባሬ
    ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ እንደተባለው
    አማራን በየሸለቆው ይቀበር ያለው
    ሞተ ብላችሁ አታስደንግጡኝ
    እንዳልቀብረው ስራ አለብኝ!!

    አንዴ በደንብ ሳላነብ ሞተ ያላችሁኝ መስሉኝ መገጣጠሜ ነበር!በቃ ይሁን ሞት መቼም አይቀሬ ነው,ግን ምን ተሰርቶ ነው!! መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል!!ስምም ከመቃብር በላይ ይውላል ይባል የለ!!!

  2. መረተ ወርቅ
    | #2

    መረተ ወርቅ :
    ሞተ አትበሉኝ መርዶ ይበቃኛል
    ልምጣና ልቅበረው እሱ ይሻለኛል
    አዮ ጉድ የሰው ልጅ ይሄው ላይቀርልህ
    የስንቱን ጀግና ቤት ብግፍህ አስፈረስህ
    ልትገባ ነው አሉ ግባ ክመሬት
    ክማይቀረው እዳ ከማይቀሩበት
    ወደ ገዳም ሂደህ ሱባይ እንዳትገባ
    ደብሩን አፈረስከው በእሳት ድብደባ
    የሰላምን አርማ አውርደህ የጣልህ
    ፍቅርን የማታውቅ ሰላም የሌለህ
    አንተ ክፋ የበላህበትን ወጭት ሰባሬ
    ምቀኛ ቀኛተኛ ውጣቶችን ቀባሬ
    ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ እንደተባለው
    አማራን በየሸለቆው ይቀበር ያለው
    ሞተ ብላችሁ አታስደንግጡኝ
    እንዳልቀብረው ስራ አለብኝ!!
    አንዴ በደንብ ሳላነብ ሞተ ያላችሁኝ መስሉኝ መገጣጠሜ ነበር!በቃ ይሁን ሞት መቼም አይቀሬ ነው,ግን ምን ተሰርቶ ነው!! መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል!!ስምም ከመቃብር በላይ ይውላል ይባል የለ!!!

    @መረተ ወርቅ

  3. አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ
    | #3

    ምን????????????????? ሁሉንም ማንበቡን ልተውና የምን “አፄ”ነው የምታወራው????ባለሸበጡን የፈሪ ገዳይ ነው???…. የምታጣጥለው መስለህ የምታንቆላጰላጥሰው????????????መጀመሪያ ፎንቆላውን ግፈፍና እንጎቻዬ
    ኋላ ነው በዝርዝሩ የምንነጋገረው::

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።