ፍኖተ ነፃነት 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 48 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

June 26th, 2012 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ

መንግስት ለእስረኞቹ የርሃብ አድማ ጥያቄ ምላሽ ይስጥ!!
ወደትግሉ የገባሁት ቅድሚያ ራሴን ነፃ ለማውጣት ነው – ወ/ሮ ላቀች ደገፉ
የዶ/ር ነጋሶን ጤንነት ለመታደግ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሪ ቀረበ
የአዲስ ዘመን ጋዜጠኞች ስለ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ያቀነባበሩት ማረሚያ ቤቱን አይገልፅም ተባለ
ከሲዖል ያመለጡ የኢህአዴግ አባላት ክፍል 2 -ቀለሙ ሁነኛው
የኢህአዴግ የስለላና የቁጥጥር መዋቅር ከ1 ለ5 ወደ 1 ለ11አደገ
ከስራ የተባረሩ መምህራን ይቅርታ አንጠይቅም አሉ
አንድነት በርዕዮተ ዓለምና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ
እነ አንዱዓለም አራጌ ነገ ለውሳኔ ይቀርባሉ
መንግስት ለእስረኞቹ የርሃብ አድማ ጥያቄ ምላሽ ይስጥ!!
አንድነት ፓርቲ በጊዶሌና በጂንካ ከተማ ላይ ህዝባዊ ከስብሰባ ሊያደርግ ነው
ከፍኖተ ነፃነት እስከ ፍትህ ከጋዜጠኞችና አምደኞች የታቀደው የእስር ዘመቻ -ሰለሞን ስዩም
ታላቁን የዓባይ ግድብ የነፃ ሕዝብ ሐውልት የማድረግ ጊዜው አሁንም አልመሸም -ኃይሉ አርአያ (ዶ/ር)
በፓርላማ ቀርቦ የተወሰነው ውሳኔ ለምን ተግባራዊ አልሆነም? -ክፍሌ ኃ/ማርያም
ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

  1. ይታገሱ
    | #1

    ወንዶች ልብ ብላቹ ስሙ ! የስትን ልጅ የሚያስድንግጥ

  2. መረተ ወርቅ
    | #2

    ለናት ኢትዮጲያ!ውዲቱ ሀገራችን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    ይወለዳል እንጂ ጀግና አይፈጥርም
    አንዱ ጥሎ ቢሸሽ አንደኛው አይቀርም
    መልካም ምድር መልካም ዘር ይፈራሽው
    ምድርሽን አረከሰው ዘርሽን አጠፋው
    በቃ በይ እማማ እንቢ በይ እማማ
    ዲያቢሎስ ምንግዜም እርቅን አይሰማ
    የደረቀው ምንጭሽ ይፍሰስ እንደረና
    እናት አባቱን ያጣ በሀገሩ ይኩራና
    በሐሰት ውንጀላ እስራት ይቅርና
    ፍትሕና ነጻነት ሰላም ይመለስና
    እርሐብና ስደት መከራ ያብቃና
    ውርደትና ሐፍረት ስቃይ ይጥፋና
    ሐሰተኛና ወንጀለኛ ከምድርሽ ይወገድና
    ምድርም ሐሴት ታድርግ አንደገና
    ልጃችሽ እንደ ሰው በሀገራቸው ይቁሙና
    ይበሉ እፎይ ይበሉ ተመስገን እንደገና
    ቀና በል ክንዴ ፍዳህ ይብቃና
    እልል ትበል ሀገራችን እንባዋ ይድረቅና
    ይቦርቁ ይጫወቱ ልጆችሽ እንደገና

    ኢትዮጲያ በክብርና በሰላም ክልጆቺሽ ጋር ኑሬ!!!!!!!!!!!!!!!

  3. አሳዛኝ ዜና !
    | #3

    ለዶ/ር ነጋሶ መልካሙን ሁሉ እመኛለው ::

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።