ኳስና ቅሪላ ፤ ሆድና ሕሊና ከቴድሮስ ሐይሌ

July 2nd, 2012 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. Hirut
    | #1

    I am soryy for this articel thier is not true (yetlach politicknoch ykenat yne Elias Kfela yshabia sera new) ydedebochna yboznewoc sdbe ytme ayadrsm terrerist hula

  2. መቅደላ
    | #2

    በጣም እናመሰግናለን እውነት ምንም ጊዚ ቢሆን አትጠፋም ጸሀፊው እንዳሉት እነዚህ ከርሳሞች የሚያዩት ከርሳቸውን ነው ግን ምን ያህል )0%ስለሆኑ አንድ ቀን ቆም ብለው እራሳቸውን የሚጠይቁበት ቀን ሩቅ አይሆንም? አቶ ቲዎድሮስ እጅግ የሚያስደንቅ ምስል ስለው በማቅረብዎ ትንሻን ምስጋናየን ይቀበሉኝ ታሪክ ነው;;
    አሁንም በጣም እግዚአብሂር ይባርክዎት;

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር

  3. አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ
    | #3

    ባንዳ ላይ ትፉና!!!

    ድንጋይ ያቀብላችሁ
    ስንሞት ትናንትና:-
    እስኪ ዛሬ አሳዩን
    ባንዳ ላይ ትፉና::
    የምን ጠጋ ጠጋ
    የምን ልጥፍ ልጥፍ:-
    የምን መተሻሸት
    የምን ውትፍ ውትፍ::
    የምን መልመጥመጥ ነው
    የምን ደፋ ቀና:-
    የሚፈሰው ደሙ መቼ ደረቀና::
    እኮ ምን ተገኝቶ አጨብጫቢዎቹ
    በዚህ በዚያ ገብተው እዚህ ተከማቹ???
    ይቅርታን ነፍገው ሕዝብን እንደናቁ
    እንዴት ባደባባይ ለመታየት በቁ?????
    ቀረ’ኮ ይሉኝታ ቀረ ድብብቁ:-
    በጉጅሌ ጉያ ሕዝብ ላይ መሳቁ::
    መሓሙድም ሆነ እነአስቴር አወቀ:-
    ሕሊናቸው ትናንት የተጨማለቀ:-
    ዛሬም እነሱን አይተው የሚጨማለቁ
    የሕዝብ እንዲሆኑ
    እውነቱን እንዲያውቁ:-
    ድንጋይ ያቀበላችሁ
    ስንሞት ትናንትና:-
    እስኪ ዛሬ አሳዩን
    ባንዳ ላይ ትፉና::

    ለእነመሐሙድ አህመድ እና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች::

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።