ባቢሎን በቋንቋ ፈረሶች – ታሪኩ አባዳማ

February 28th, 2009 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
 1. ላጤው
  | #1

  በድረ ገጾች ላይ የሚጻፉ መነባንቦች ካንድ ወይም ሁለት ቢበዛ ሶስት ገጽ መብለጥ እንደሌለባችው አምናለሁ:: ይህ ጽሁፍ ይህንን እምነቴን ያረጋገጠ ታላቅ እውነት ያዘለ ጽሁፍ ነው::

  አቶ ታሪኩ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ – የገባን ገብቶናል::

 2. ዓቢይ
  | #2

  ከዚህ ላይ አንድ ነገር ትዝ አለኝ. በገልፉ ጦርነት ጊዜ ባቢሎናውያን,(ኢራቆች) በእስራእል ላይ እያከታተሉ የወረወሩት ስካድ ሚሳይል ምንጩ የባቢሎን ግንብ ጦርና ቀስት ስራ ጥበብ ውጤት ንው.

  እኛ ግን አልጠገብንም. ተርበናል. እግዚአብሔርንም ለመውጋት አልሞከርንም. የመግባብያ ቁዋንቁዋችንን የለዋወጠብን የስልጣን ረሃብ ነው.በበጎ አድራጎት እርዳታ የማይወገድ ረሃብ.ማናህሎኝነት. ከኔ ወዲያ ትግል ላሳር ማለት. ከኢትዮጵያ በላይ ድርጅትን ማስቀደም.
  የጸሃፊው የታሪክ አመራረጥ ብዙ ነገሮችን ይቀሰቅሳል. አመሰግንዎታለሁ. እሰዎን በመረዳቴ.

 3. Anonymous
  | #3

  ዓቢይ :ከዚህ ላይ አንድ ነገር ትዝ አለኝ. በገልፉ ጦርነት ጊዜ ባቢሎናውያን,(ኢራቆች) በእስራእል ላይ እያከታተሉ የወረወሩት ስካድ ሚሳይል ምንጩ የባቢሎን ግንብ ጦርና ቀስት ስራ ጥበብ ውጤት ንው.
  እኛ ግን አልጠገብንም. ተርበናል. እግዚአብሔርንም ለመውጋት አልሞከርንም. የመግባብያ ቁዋንቁዋችንን የለዋወጠብን የስልጣን ረሃብ ነው.በበጎ አድራጎት እርዳታ የማይወገድ ረሃብ.ማናህሎኝነት. ከኔ ወዲያ ትግል ላሳር ማለት. ከኢትዮጵያ በላይ ድርጅትን ማስቀደም.የጸሃፊው የታሪክ አመራረጥ ብዙ ነገሮችን ይቀሰቅሳል. አመሰግንዎታለሁ. እሰዎን በመረዳቴ.

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።