Recent Posts
- ወይ መላ ነሽ አሉ ወይ መላ አባ መላ! ከሎሚ ተራተራ፦ ከሎሚ ተራተራ፦
- ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 76
- በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- የመለስ ዜናዊ ሌጋሲ ስቶኮልም ስንድሮም በታሪኩ አባዳማ
- የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- አሸባሪው ማን ነው? ከተስፋዬ ዘነበ
Recent Comments
- Tolla on በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ
- አበራ ለማ on የሰማይ ላይ ግንብ የመጽሃፍ ግምገማ ሰለሞን ሃይለ ማሪያም
- አስማረ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በላይነሽ on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- Gerum Tessfa on የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት በልጅ ተክሌ
- በለው ! on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ
- ይብሳ on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- Gethann on ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? የኢሮብ መብት ተማጓች ማኅበር
- ጥሩወርቅ(ጥሩዬ) on ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።
- በላይነሽ on የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 ግርማ ሞገስ

Categories
Archives
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


So according to this report there is now a struggle between the two Abyssinian groups to rule over Ethiopia again? If this story is true and the news succeeds as it is presented I am afraid that we are preparing for unnecessary downfall of Ethiopia as we know it.
የሰሞኑ ዜና እጅግ አስገራሚ
ብዙውን አስደሳች ጥቂት አንገብጋቢ::
ተንገብጋቢውንም አተረማመሰው
ለሆዱ ያደረው
ድሃን የዘረፈው
አሁን ምን ይዋጠው?
የህዝብ እንባ ይሆን ይህን ያደረገው?
ጥላውን የማያምን አይኖች ሲዋዥቁ
መብረቅ እንደመታው እዛው ፈጠው ቀሩ::
ውሾቹ አሁንም እጅግ ይዋሻሉ
ጤና ነው እያሉ ካምላክ ይጣላሉ::
በተለይ በረከት አልሞት ባይ ተጋዳይ
መግለጫ ሰጪ ነው የመለስ ተወካይ::
ጥያቄ ሲጠየቅ በረከት ስማኦን
ሁኔታውን ሁሉ እስቲ አስረዳን
በሽታው ምን አይነት ነው? የት ነው የተኙት?
ይቻላል መዳን? ተብሎ ሲጠየቅ
ይህ የግል ጉዳይ ነው ያንድ ሰው ነገር ለምን የነገር?
ብሎ ሲያድበሰብስ ያንድን አገር መሪ ሕዝብን አናጋሪ
ተወዶ ተጠልቶም የዚህ አገር መሪ ቢሆንም መሰሪ
መናገር አለብህ ለህዝቦች ተጠሪ
ሕዝቡ ነው ጠባቂ ያንድን አገር መሪ ምን አረገህ ፈሪ?
ኩፍ እንዳለች ዶሮ ትከሻውን አጥፎ
ወስጡ ያለው እሳት ምራቁን አድርቆ
ጉሮሮው ሲብዋጠጥ በውሸት ተሞልቶ
አይኑ ሲቅበጠበጥ ማየትንም ፈርቶ
በሳይንስ ካየነው body language ተብሎ
መጨናነቅ ሲታይ መዞር ቶሎ ቶሎ
ምላስ ሲተሳሰር ጉሮሮውም ደርቆ
ፊቱ ሲብለጨላጭ እንደ አምፖል በርቶ
የዉሽት ምልክቶች ምንም ሳይቀር ታይቶ
ካፍ የሚወጣውን አካል እምቢ ብሎ
ታየ በመድረኩ በሲቃ ተይዞ::
ነገ ሌላ ቀን ነው
ለናንት የዘነበው ለኛም ሊያካፋ ነው
እውነትን ከመረጥክ አሁን መናገር ነው::
የድፕሎማቲክ ምንጭ ብለህ ያቀናበርከው በበረከትና አዜብ መስፍን ቅራኔ የምትለው በሬ ወለደ ነው::አዜብ የበረከት ቀኝ እጅ ነች::በረከት ከግል ባህሪው በሃርዳር ሄዶ የሚደበቅም ሰው አይደለም::በሁለቱ መካከል አቶ ሃ/ማሪያምንም አያስገቡትም::
ፍትልክ አድርገህ የዋሽኽው አቶ ተፈራ በምንም መለኪያ በኢ.ሕ.ዴ.ን/ብ.አ.ዴ.ን ስራዊት ተወዳጅ ነበር ላልከው ያንተ ፈጥራ ነው::የጻፍከው ተቃራኔውን ነው::ከደርግ ጋር በተደረገው ጦርነት ተፈራ ዋለዋ ዳር ዳሩን እየሮጠ የካድሬ ስራ ይስራ የነበረ እንጂ ይህ ነው የሚባል አልነበረም ማንም አይወደውም ነበር::
የማይመስል ውሽት በማውራት መንግስት አይለወጥም::እውነትን ተከትለህ ብትጽፍ ህዝብን ማሳመንና ማስከተል ትችላለህ::
የአቶ መለስን መሞት ከማብሰርህ በፌት ቁልጭ ያለ ማስረጃ ይዘህ ብትናገር ያምርብሃል::ነገ ይህ ሰው አለሁ ቢል አንተምንም ተቋሚዎቹን ገደል ነው የምትከታቸው::አንድ ጊዜ ታማኝነትን ከአጣህ ውሃ ነው የሚበላህ::
Dear Nebro. what makes ypu worry? yes that stupid foreign agent and anti ethiopia bandaw meles left this world for once and for all and he has been joining his boss devile in hell.
It is true there is un resolved conflict with azeb golla and ameche bereket because ameche bereket is trying to keep the skeleton of meles in referigator untill ameche bereket knows very well that his chair must be in stable condition, where as Azeb golla wants to make official her dictator and criminal foreign agent man’s death . It is not really human’s being culture to keep human’s remain and eat day and night like pig.
So the time is coming that those stupides will pay the price in their life for their genocidial crimes against non tegere’s ethiopians.
አምባሳደሮች እንዲመለሱ የተጠሩት በግንቦት ወር ዉስጥ ነው:: የተሰጠው ምክንያት ገንዘብ ቁጠባ ነው::
Dear Nebro, I do not understand your anger and worries, hiding the skeleton of their lord in the closet in Africa especially Ethiopian this is not for the 1st time. Since, they realize and know disagreement and hate toward the ruling parties in the past and in the present, no wonder they repeated it today as yesterday.
You see, ruling parties have been always the same different name and different time without vote and will of the nation. Powerful took the throne before by monarchy and now by dictators claiming democracy acting hypocrisy. The difference between the two is now we are existing in a digital era where everything is so fast and plenty to satisfy our curiosity if we only know how to attain from credible sources and use it, if we don’t we are lost. Because, listening to what the dictators keep telling us is 99% shackled information’s or feedback. However, monarchy’s used to exist in a very remote and slow society especially in Ethiopia for that matter even today, that’s why they keep trying to discourage and terrorize the population.
I want to address this message to all who think like Nebro, share what you have if you have any useful info’s instead of attacking others opinions which need to be respected no matter what as long as not applauding Zerawi’s administration. You see disagreement or censure launched by you is not helpful for our nation we need more and more information, based on all kind of info’s we can reach & research to find out the truth, and then working in synergy to heal our nation.
Mesfin A. and Simon B. are crying and desperate for the loss of their cocky master, he was a voice and manna for all of them. He gave them life, from the bush to heaven to let them live in the most and unheard luxury by using 80 million natives as a cheap carpet to step on by sucking pure blood of innocence with no mercy.
We will overcome all this very soon; they can go to hell and keep company their mystic dead lord after they pay the entire penalty reserved to them including their servants.
I hope you are not one of them, are you?