በጫካው ስረአት ከሆነ አልሞቱም በታሪኩ አባዳማ

August 18th, 2012 ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ
  1. SEBEHAT NEGA
    | #1

    “We fought for Eritrean independence from the colonial rule of Ethiopia. Even now, if Eritrea is attacked, EPRDF would jump into Eritrea, join the Eritrean people and engage the enemy.” – Sebhat Nega on Radio Woyane (May 28, 2007)

    In a four-part interview with TPLF radio on May 28, 2007, TPLF chief Sebhat Nega said time and again that no one fought for Eritrean independence from an Ethiopian colonial rule like TPLF did. “We paid dearly to liberate Eritrea,” he said. “Even if Eritrea comes under attack today,” Sebhat warned, “I’ve no doubt the EPRDF-led government would jump into Eritrea, join the Eritrean people and engage the enemy.”

    TPLF has since its inception been controlled by mercenary elements that fought against Ethiopia as their enemy. The group that wiped out so many lives and terrorized Tigrians into slavery and servitude, is still in power. If Ethiopia is turned into a failed, landlocked state, it is with a purpose. Read details from the historical facts presented by Asgede G. Selassie, author of Gahdi 1 and Gahdi 2. A survivor of the pogrom, Asgede was one of the 11 rebels who founded TPLF.

    http://www.ethiomedia.com/atop/mercenary_tplf_rule.html

  2. ደምመላስ
    | #2

    ታላላቅ የወያነ መሰሪዎች ጥፋታቸው መጥኣ አይገማችሁም አየ የአምላክ ስራ

  3. በላይነሽ
    | #3

    አቶ ታሪኩ ባድማን የማውቃቸው በዚህ ድህረገጽ ቆንጆ ቆንጆ ጹህፎችን ሲያቀርቡ ነበረ::የአሁኑን ጹህፍ ሳነብ ታሪኩ ከስሜታዊነት ያለፈ አይደለም::
    እስፖርቶኞቹን በተመለከተ ወጣቷ ኢትዮጵያዊት የምሕንድስና ተማሪና ዋናተኛ አምራና ደምቃ የኢትዮጵያ ባንዲራ ይዛ ስትመራ ያማረና የደመቀ ነበር::ወጣቷ የመጀመሪያ የዋና ተወዳዳሪ በመሆኗና የሰለጠነችበት የዋና ቦታ ከአለም አቀፉ ዋና ቦታ የተለየ በመሆኑ በቀላሉ ተሽንፋለች::አገሯን በመወከሏ ልታደንቃት ሲገባ ባንዲራ መያዝ የለባትም ብሎ ማለት ተገቢ አይደለም::
    ጋዜጠኛ የኢትዮጵያን ቡድን እንጂ ባንድራ ያዥውን አይደለም የሚመለከተው::
    የወያኔ ጀንራሎች በችሎታቸው ተችተሃል::አትሳሳት ትምህርት ኖራቸው አልኖራቸው በቦታው ተገኝተው ሁነው ተገኝተዋል::
    ተማሩ የተባሉትን ሆዳምና ዓላማ ያልነበራቸውን ጀንራሎች አሽንፈዋል::እንሰሳው የደርግ ሻለቃ ዳዊት ወ/ገዮርጊስ የመሳሰሉትን በልጠውና አታለው መሳሪያ አደርገው ተጠቅመውበታል::የወያኔ ጀንራሎች መወቀስ ያለባቸው በዘረኝነታቸውና በሙስና የተዘፈቁ በመሆናቸው ነው::
    በመሰረቱ የደርግ ጅንራሎችም ፋይላቸውን ስናገላበጥ ትምሀርት የነበራቸው በጣት የሚቆጠሩ ሲሆኑ ጥቂቶች ወታደራዊ ትምህርት ሳይሆን የሲቭል ትምህርት ነበራቸው::ብዙዎቹ የተማሩ አልነበሩም::መጥላትና እውነታውን መናገር ይለያያል::
    የደርግ ጅንራሎች ከተሽነፉ በኋላ ትንሽ እንኳን አላንገራገሩም::እጃቸውን ለመስጥት ነበር የተሽቀዳደሙት::
    አትሌት ቀነኒሳ አንተ ባልከው ሳይሆን ከህመሙ አገግሞ የሚችለውን ያህል ለማሽነፍ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል::የተሳሳተ ወሬ ይዘህ መጻፉ ትክክል አይደለም::ቀነኒሳ ችሎታውን እንደሚያሳይ እርግጠኛ ነኝ::
    ውድ ታሪኩ ስተች በተቻለህ መጠን ምክንያታዊና አስተማሪ ብቻ ሳይሆን የግለሰቦችን ሞራልም መጠበቅ ይበጃል::
    እንደበፊቱ የተሻለ ሃሳብ እንደምታስነብበን አምናለሁ::

  4. Tesema
    | #4

    W/ro Belaynesh – This is a simple and easy article that reflects sombodys felling on various issues – writer did qoute the TV comentator on the Olimpics live TV broadcast and gave his account of the event. Flag bearer in Olimpics is selected on merits, not on any other criterea. If Belaynsh do not know this, just google and learn. And, I dont see when this writer compare generals of the derg n woyane -both are actually disrespect the basic military institution standards. Belaynsesh is good to comment, never seen her article/or – I agree the writer on this article didnt focus on single issue -

  5. አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ
    | #5

    xxxxxxxxx እሳት ነው ወጣቱ። xxxxxxxxx.
    ——————ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወ-መንፈሳዊ.
    እየለበለበ፤
    እያንገበገበ፤
    ጠላት ያነደደ፤
    ባንዳዎች ያጨደ::
    ሐቅ ነው ከጥንቱ፤.
    ያብባል በሞቱ;-
    አያውቅም ብላችሁ እንዳትጫወቱ፤.
    ይፋጃል በደሙ እሳት ነው ወጣቱ::
    እንኳን ላገራችን፤
    ለነፃነታችን፤
    በግፍ ስንገደል?
    ይበልጥ በወቸገል?
    ስንቱ ጀግና ወድቋል፤.
    በጉጂሌ አልቋል?
    ጅቦች እየመራ፤
    ለወገን ሳይራራ፤
    ራሱ ጅብ ሁኖ፤.
    በቅንድብ ሸፍኖ፤
    እሱም እየበላ፤
    ባዕድ ጅብ ሲያበላ፤.
    ሃያ ዓመታት ሆነ፤.
    ደም ከተጀቦነ::
    ያ መለስ “ወቸገል”፤.
    ደብዛ እያጠፋ በቅጥረኛ ሲገል።.
    ሕዝቡ ሁሉን አውቋል፤.
    ይህችን ቀን ጠብቋል::
    እናም ተጀምሯል የሚሆን አይቀርም፤.
    እያንዳንዱን ባንዳ ወጣቱ አያስቀርም::
    እየለበለበ፤
    እያንገበገበ፤
    ጠላት ያነደደ፤
    ባንዳዎች ያጨደ፤
    ሐቅ ነው ከጥንቱ፤.
    ያብባል በሞቱ;-
    አያውቅም ብላችሁ እንዳትጫወቱ፤.
    ይፋጃል በደሙ እሳት ነው ወጣቱ ::
    በሰበብ ባስባቡ ቢከረችሙትም:-
    እንደሆዳሞቹ ሁለቴ አይሞትም::
    በግፍ እንደታሰረ፤
    ነብስ እየገበረ፤
    ደም እንደከፈለ፤
    በአምባገነኖቹም እየተገደለ፤
    ዛሬም ይታገላል በሕዝቡ ውስጥ አለ::
    ሕዝቡም ሐቁን አውቆ አምርሮ ተነስቷል፤.
    ሰበብ ነው የቀረው ትዕግስቱም አብቅቷል::
    ፀሎቱንም ሰምቶ የእግዜሩ ጀምሯል፤.
    ጳውሎስ ወመለስ በሞት ክንድ ተወግሯል::
    በክፉ መንፈስ ላይ እኛ ካላመረርን፤.
    በአንድዬ ላይ ጥለን አንጋጠን ከቀረን:-
    ወያኔ ጎናችን መግደል ይቀጥላል፤.
    መጪው የእኛ ትውልድ:-
    ብዙ ደም ይከፍላል::
    ግና ዛሬ መለስ፤.
    በድኑ እንኳ ቢመለስ:-
    ሐቁም ቢድበሰበስ ቢነገር ቢለፈፍ፤.
    እሱ ሬሳ ሆኗል አንዳችም አያተርፍ::
    ይልቅ የሚያዙት ዝርዝራቸው ይውጣ፤.
    ጀግናው ደርሷል ዛሬ ወጣት ሆኖ መጣ::
    ዲያብሎስ ተወግሮ ያ!“ወቸገል”ሞቷል፤.
    የዕምባ-ፀሎታችን በአንድዬ ተሰምቷል::
    ታምሩ የማያልቀው “ዋይታ”እንደሰማልን:-
    እንዲሁ በየተራ ቀስፎ ይንቀልልን::
    ሥጋችን በመለስ በጳውሎስ ሴራ:-
    ሃያ አንድ ዓመታት ኅጢያት ሲዘራ:-
    ይኼው ተስፋ ታየ ታምሩ አበራ:-
    የኢትዮጵያ ሥሟ ሊጀመር ተጠራ::
    እናም…
    ኢትዮጵያን የሚል ሕዝቧን የሚጠብቅ:-
    ታሪኳን ባሕሏን እምነቷን የማይንቅ:-
    ባንዳነት የሌለው ጉጂሌ ያልሆነ:-
    በሐይማኖት በዘር ፍጹም ያልወገነ:-
    የሚለበልበው፤
    የሚያንገበግበው፤
    ፍሞ የሚያነደው፤
    ባንዳዎች የሚያጭደው::
    አርበኝነቱንም በልቡ የጀመረ:-
    ከታላቁ ጴጥሮስ ካባቱ የተማረ:-
    ልቡ እየነደደ መጋሙ ሲጀምር፤.
    ወጣቱ ከሕዝቡ ጋር ዛሬ ይነሳል ከምር::
    አይምሬ እንደጥንቱ፤
    ያብባል በሞቱ;-
    አያውቅም ብላችሁ እንዳትጫወቱ፤.
    ይፋጃል በደሙ እሳት ነው ወጣቱ::

  6. በላይነሽ
    | #6

    የተከበሩ ውድ ተሰማ በአቶ ታሪኩ ላይ የሰጠሁት አስተያየት ከአቀረበው ጹህፍ ተነስቸ ነው::የሰጠሁት አስተያየትም ትክክል ነው::በደርግ ጀንራሎችን ከአሁኑ ከአሉትም ጋር ያነጻጸርኩት ከአቀረበው ተነስቸ ነው::ይህም የራሴ አመለካከት ነው::መልዕክት የሌለው ነገርና ሊጠቅም የማይችል ነገር አልጽፈም::ትምህርት ሊሆን ይችላል ብየ ከአስብኩኝ በኋላ ነው::ስለ ባዲራ አያያዝና የባዲራ ያዥው አመራረጥ የተለያየ መስፈርት ስለሚኖርው ብዙ ልልህ አልችልም::ለሁሉም ትችትህ በጣም ጥሩ ነው::

  7. Alemayehu
    | #7

    Mn tesemaw abebe gelaw be meles memot des alew weys kefaw biyabraraw.

አስተያየት መስጫው ተዘግቷል።