Recent Posts
- የአባይ ጉዳይ የዛፍ ላይ እንቅልፍ የሆነባት ግብጽ እና ለስልጣን ጸብ ጫሪው ህውሃት! ግርማ ሞገስ
- “ሕልምና ቅዥት” ክፍል ፪. የጐንቻው!
- ከፍተኛ የደህንነት ሹም ከስልጣን ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
- አባ ማትያስ : “እንዲህ ያለ ፓትርያርክ አይተን አናውቅም” – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
- የአባይ ወንዝ ህዳሴ ግድብ ትርፎች፤ ቦንድ፣ ዕዳ፣ አፈር መዛቅ፣ የጦር ዛቻ በዘውገ ፋንታ
- ኢትዮጲያ የማን ናት? ከኤደን መስፍን(ኖረዌይ)
- ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- የሰባአዊ መብት ድርጅቶች፡ የሃይማኖት አባቶች፡ ምሁራን እና የካናዳ ፓርላማ አባላት የተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች የፖልሲ አማራጮች አቀረበ (ሽንጎ)
- ስደት ድህነት ነው ድህነት የብልሹ ፖለቲካ ስርዓት ውጤት ነው በግሩም ተ/ሀይማኖት
- ትውልድ ያናወጠ ጦርነት የመጸሃፍ ግምገማ በአቶ አበራ ለማ
Recent Comments
- አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- Anonymous on የአባይ ወንዝ ህዳሴ ግድብ ትርፎች፤ ቦንድ፣ ዕዳ፣ አፈር መዛቅ፣ የጦር ዛቻ በዘውገ ፋንታ
- Anonymous on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- ፈቃዱ on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- አባ መጫ on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- Anonymous on መነገር ያለበት ቁጥር 6 <<ትግሉ ኑረምበርግ ደርሷል>> በልጅግ ዓሊ
- Anonymous on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- selam on ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!በፈቃዱ በቀለ
- እግዛብሃር ይርድች ትግል ይቃxilal on የሰባአዊ መብት ድርጅቶች፡ የሃይማኖት አባቶች፡ ምሁራን እና የካናዳ ፓርላማ አባላት የተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች የፖልሲ አማራጮች አቀረበ (ሽንጎ)
- እውነቱ on የሰባአዊ መብት ድርጅቶች፡ የሃይማኖት አባቶች፡ ምሁራን እና የካናዳ ፓርላማ አባላት የተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች የፖልሲ አማራጮች አቀረበ (ሽንጎ)

Categories
Archives
- June 2013
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
- September 2012
- August 2012
- July 2012
- June 2012
- May 2012
- April 2012
- March 2012
- February 2012
- January 2012
- December 2011
- November 2011
- October 2011
- September 2011
- August 2011
- July 2011
- June 2011
- May 2011
- April 2011
- March 2011
- February 2011
- January 2011
- December 2010
- November 2010
- October 2010
- September 2010
- August 2010
- July 2010
- June 2010
- May 2010
- April 2010
- March 2010
- February 2010
- January 2010
- December 2009
- November 2009
- October 2009
- September 2009
- August 2009
- July 2009
- June 2009
- May 2009
- April 2009
- March 2009
- February 2009
- January 2009
- December 2008
- November 2008
- October 2008


በርግጥ ጥሩ ምክር ነው ለሚገባው ሰው የሰው ልጅ በገንዘብ ፍቅርና እራሱን ከሌሎች ከፍ አርጎ ለመታየት የማያደርገው ነገር የለም ለገዛ ወንድሙም ደንታ ያጣል!ግን ሃብታም ለመሆን ግፍና በደል ሰርቶ በሃጢአት ከመነከር መልካም ስምና ያለኝ ይበቃኛል ብሎ እግዚአብሔርን ሳያሳዝኑ ሰውን ሳይበድሉ መኖር ትልቅ ጸጋ ነው…ክፎዋች በደም ያከማቹትን ሳይበሉት ጥለው ይሄዳሉ ግን አይማሩም!ሌባ ይሰርቃል እንጂ አይበላውም ተይዞ እስር ቤት ሲማቅቅ ይኖራል! ግን ሁልግዜም ሌባ አይጠፋም ለምን አይማሩም!!ግፈኛው መለስም ለመዘርዝር የሚከብድ በደል በሰውና በሃገር ላይ ፈጸመ ሞተ ብለው ለመናገር ከበዳቸው ለምን ሁሉም የጥፋት ሰዎች በመሆናቸው ሞትን ያህል እዳ ተሸክመው ነግ በኔ እዚህ ላይ ይብቃን አላሉም.. የክፋቆች መንገድና ሃሳብ አንድ አይነት ነው ያሳዝናል አጥፍተን እንጥፋ! ሁሉን የሚቻለው አምላክ ግን እስከመጨረሻው አይታገስም ክፍዎችን ያጠፋቸዋል! ድል ለኢትዮጲያና ለሕዥቦችዋ ይሁን!
ዝተጀመረ ልምዓት ብሓባር ኮይንና ዕላምኡ ክነሳኽዖ ኢነ::ዘለአለማዊ ዝኽሪ ንኩሎም ሰማእታትና!!
የመለሰ ሞት ብቻውን በቂ ትምህርት ነው የኢትዮፕያ ህዝብ አሳዘነን ምክንያቱም በመለስ መሞት ከፍተና ሃዘን ተሰምቶአቸው ከቦሌ ጀምሮ አባቱ እንዳሞተበት እንባ እየተራጬ መኪናውን ሲከተሉ አሳዘኑኝ የኢትዮጵያ ሰው ሚስኪን ነው ያ ሁሉ ግፍና በደል የደረሰበት አይምስልም ስለዚህ እባካትሁ አምባገነኖት በዚህ ይብቃችሁ..
እጅግ ግሩም ድንቅ ጹህፍ ነው::በላይነህ መጽሃፉን አነበዋለሁ::አንተም ጥሩ አድርገህ ነው ያቀረበከው::በጣም ጎበዝ አንባቢ መሆንህን ነው የተረዳሁት በርታ::በአንባቢነትህ ምሳሌ የምትሆን ስለሆነ አደንቅህ አለሁ::
እዚህ ድህረ-ገጽ የምትገቡ የወንድም በላይነህ አባተን ግሩምና ትምህርት አዘል ጽሁፍ እንዳነበባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። በዛሬው የግሎባል ካፒታሊዝም ዘመን ፈቅር እንኳ ሳይቀር ሁሉ ነገር በገንዘብ በሚለካበት ዓለም ውስጥ እንደዚህ ዐይነቱ ጽሁፍ በሰፊው መነበብና መጠናት ያለበት ነው። ምንም አንኳ የሰው ልጅ አርቆ የማሰብ ኃይል ቢኖረውም አብዛኛውን ጊዜ እሱን ሳይሆን የሚጠቀምበት ቶሎ ቶሎ ወደ ላይ የሚያወጣውንና ግን ደግሞ ቶሎ የሚያፈርጠውን ነው። ይህ ዐይነቱ አልጠግብ ባይነት የሰው ልጅ ስልጣኔ የሚባለው ዓለም ውሰጥ ተወርውሮ ከገባ ወዲህ እየባሰበት የመጣ ነው። እንደዚህ ዐይነቱን ከዕድገት ጋር የተያያዘ የሞራልና የስነ-ምግባር መበላሸት በጥንቱ የግሪክ ስልጣኔ የተያና ፕላቶም ሆነ አርስቲቶለስ ሲያስጠነቅቁ ነበር። ማንኛውም የሰው ልጅ ልኩን ማወቅ አለበት። የማቴርያልና የመንፈሰን ሁኔታ ሚዛናዊ በሆነ መንገድ መጠበቅ አለበት። እንደሚባለው የሰው ልጅ በዳቦ ብቻ አይኖርም። ፍቅርና ልዩ ልዩ መንፈስን የሚያድሱ፣ የማሰብ አድማሱን የሚያሰፉለትና በርግጥም ሰው መሆኑን የሚያረጋግጡለትን ነገሮች ማግኘት አለበት። በዚህ መልክ ብቻ በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ ሰላም ይሰፍናል፤ መተሳሰብ ይኖራል። አንድ ህብረተሰብ ካለብዙ ግጭት ከአንድ ትውልድ ወደ ሌላው በቀላሉ ይሸጋገራል። እንደምናየው ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ በብዙ አገሮች የሚካሄደው ጦርነት ስልጣንና ገንዘብ ከመፈለግ የተነሳ እንጂ እውነተኛ ስልጣኔ በመሻት አይደለም። ወደኛ አገርም ስንመጣ በተለይም ባለፉት 21 ዐመታት የተካሄደውን የኢኮኖሚ ፖሊሲ ስንመለከት እኩልነትን ሳይሆን ጥቂቶችን የጠቀመና ያደለበ፣ እንዲሁም ደግሞ የሚሆኑትን ያሳጣ ነው። ሰፋ ያለ ምሁራዊና ትችታዊ ትምህርት በሌለበት እንደኛ ባለው አገር ውስጥ አገርን የሚያሸጥና ህብረተሰብን የሚያስንቅ ተግባር የመስፋፋት ኃይሉ ከፍ ያለ ነው። ስለዚህም ነው ዛሬ ከፍተኛ መካካድ የተስፋፋው። ይህንን ዐይነቱን ለስልጣኔና ለሰላም ጠንቅ የሆነውን የስግብግብነት ባህርይ በከፍተኛ ምሁራዊ ኃይል፣ በተለይም በኪነት፣ በካባሬትና በሊትሬቸር እንዲሁም በስዕል መዋጋት አለብን። በተረፈ አቶ በላይነህ የቶልስቶይን ግሩም ጽሁፍ ተርጉመህ በጣፈጠ መልክ ማቅረብህ የሚያስመሰግንህ ነው።በርታ !
ፈቃዱ
I dont think this people will learn from their mistake. They are very proud of about their past.They will continue their evil doing. Sooner or later they will pay the price lik their devil frind. God is great.
You did good Adugida we dont need to see their arrogance and west our time by reading their trash. Weyane or Sabiya where they like it or not they will disapper for ever. Egzeabher Ethiopiana Legohuan yetebek
የአቶ በላይነህ አባተ ጽህፍ እንዲያው ዝም ብሎ የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም። ህብረተሰብአዊ፣ ፍልስፍናዊና እንዲሁም ሳይኮሎጂያዊ ንጥረ-ነገሮችን የሚያሳይ ነው። አንድ ህብረተሰብ ከአንድ ዘመን ወደ ሌላ በሚሸጋገርበት ወቅት የሚያመጣውን የአስተሳሰብ ለውጥ የሚያሳይ ነው። የአስተሳሰብ ለውጥ በክፉም ሆነ በደግ ሊገለጽ የሚችለው በህብረተሰብ ውስጥ ከውጭ በሚመጣ ወይም ከውስጥ ከረዢም ጊዜ ክርክር በኋላ በሚፈልቅ ዕውቀት ነው። ጥራዝ ነጠቅ ከሆነ የአንዳንድ ግለሰቦችን ባህርይ የሚያበላሽ፣ ስግብግብነታቸውን የሚያጠናክርና ህብረተሰብአዊ ኃላፊነት እንዳይኖር የሚያደርግ ነው። ለኔ ብቻ የሚለው አስተሳሰብ በመጠንከር ህጋዊ በሆነ መልክ የማይቻል ከሆነ በቅጥፈት ሀብት ለማጋፈፍ ብዙ ቲያትር የሚሰራበት ነው። ስለዚህም የቶልስቶይ ጽሁፍ ራሺያ ከፊዩዳሊዝም ስርዓት ቀስ በቀስ በመላቀቅ በሞኔተሪ በሚገለጽ ካፒታሊዝም ወቅት በደረሰ አዲስ የህብረተስብ ክስተት ላይ የተመረኮዘ ነው። ዛሬ ይህ ዐይነቱ አብዛኛውን ህዝብ መገፍተርና ማድኸየት በየቦታው እንደፈሊጥ እየተወሰደ መጥቷል። ኢንቬሰተርስ የሚባሉ ከመንግስታት ባለስልጣናት ጋር በመቆላለፍ ሺህ በሺህ የሚጠጉ የዋህ ህዝቦችን ከትውልድ ትውልድ ከተላለፈ መኖሪያቸው በማፈናቀል መጠጊያ የሚያሳጣ ዘዴ ነው። በየአገሮች ዘላቂነት የሚኖረው የኢኮኖሚ ግንባታ ከማካሄድ ይልቅ ለጥቂቶች ብቻ እየተባለ ብዙ ህዝብ ከአገሩ የሚፈናቀልበት ሁኔታ እየተፈጠረ ነው። እያንዳንዱ ህዝብ የየራሱ የጥሬ ሀብት ተቆጣጣሪ የማይሆንበት ሁኔታ ተፈጥሯል። ከዚህ ስነሳ የአቶ በላይነህ ጽሁፍ በአንድ ትችት ብቻ የሚታለፍ አይደለም። የኛንም አገር ሁኔታ በቀጥታ ሰለሚመለከት ለዕውነተኛ ነፃነት እንታገላለን የምትሉ ይህ ዐይነቱን የበሰለ አቀራረብ በጥሞና አጥንቶ ማስፋፋት የሚገባ ይመስለኛል።
ፈቃዱ