ስለኛ

February 3rd, 2009

ይኽ የአማርኛ ድህረ ግጻችን ነው።

  1. ታዛቢ
    | #1

    ሳንሱር ካረጋቹ ክወያኔ በምን ትለያላቹ!!!

  2. ገረመው
    | #2

    ታዛቢ –
    ታዲያ ወያነእ ይጨፍርበት ነው የምትለው?

  3. ከድር ሙሀመድ
    | #3

    እሺ ጌታየ አመሰግናለሁ ቻው ::

  4. Seqoqaw Beza
    | #4

    ሳንሱሩ ጥሩ ነው ችግሩ ሳንሱር የምታደርጉት ምንድር ነው የሚልው ላይ ነው:: ባልጌ ጽሁፍ(ጠያፍ) ተሳዳቢ ጽሁፍ ዘርና ዘርን (ጎሳን በጎሳ) ላይ የሚያነሳሳ ጽሁፍ እንዲሁም አንዱን ሀይማኖት በሌላኛው የሚያነሳሳ ከመሰላችሁ መልካም ነው ኤንደሚመስላኝ የግለሰብን ሃሳብ ስላልጣማችሁ ብቻ ሳንሱር እንደማታደርጉ እተማመናለሁ:: እግዚአብሐር አብዝቶ ይባርካችሁ::

  5. ዘነበ ጌታነህ
  6. ሰውየዉ
    | #6

    አሪፍ ነው;; ቀጥሉበት

  7. al-habesh
    | #7

    የተወደዳችሁ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች እና ህዝቦች
    the corrupt government of Ethiopia has said nothing about its citizen who has been imprisoned in Guantanamo bay.But, alhamdulilah,he had got a britain citizenship.and as a result the british governmeny fought for his release and is now freed.congratulations for all of you.And Ethiopians should fight for our right.And do not miss the selamawi-self since it is all about us!!!!!!!!!!!!!!!

    Look here for details
    http://ukinethiopia.fco.gov.uk/en/newsroom/?view=PressS&id=13979319

    thank you

  8. አበበ
    | #8

    የተወደደ ሰው ነው

  9. ናደው
    | #9

    ቅዱስ አሳብ ነው

  10. ናደው
    | #10

    ክበበው ገዳ ማሳቅ ድሮ ቀረ በሉት

  11. ሙሉ ቀን መለሳ
    | #11

    በኢዉነቱ ከሆና ስለ ኢትዮጵአኖች መርከስ ብንናገር አንጨርሰዉም ፤ ለምን ብባል ሀገርዩን በልቶና ዘርፎ ለመሄድ የመጣ መንግስት ነዉ ዉያኔ ።በአሁኑ ግዙ በኢትዮጵያ በሀይማኖት፤በቤሕረ ስብ ስያጋጭ ቈይቶ እድሜዉን ለማራዘም አሁን ደግሞ ከፍተኛ ዝርፊያ ጀምሮዋል ፡ትግሬዎች የሀብት ባላቤቶች ሆነዉ አንድ ሰዉ ግብር መክፈል ካልቻለ ቦታዉን ለባለ ሀብት ልቀቅ እያላ ህዝቡን እየበዘበዛ ነዉ ፡፤በቅርብ ግዜ በባሌ ሮቤ ላይ አንድ ድሃ ግብር ክፈል ስባል የለኝም ስል ኢሺ ቦታዉን ልቀቅ ስባል ግራ ተጋብቶ ራሱን ሰቀለ።
    በጣም ምገርም ጉዳይ ደግሞ ከሉብናኖች የሀበሺ ሀይማኖት ላማስፋፋት ለኢትዮጵያ መንግስት ባደረጉት ፈንድ ፡ሙስልሞችን እአስገደደ በግድ የሀበሺ ሀይማኖት እነድ ወስድ እያደረጋ ነዉ ፤ይህንን ሀይማኖት ያልወሰዳ ፡፤አሸባሪ እየተባለ ።ለእስር እየተዘጋጃ ነዉ ።እኔ ያልገባኝ ጉዳይ እትዮጵያ ሰዉን ሀይማኖት ላማስቀየር ላማስቀየር ማጠር ድሞክራሲ ይባላል ።እኔ እንደ ምገባኝ መዉደቂአዉ ግዜ ደርሶዋል ።በጣም የምገርማዉ እትዮጵያ ማብራት ለዉጭ እየሸጠች ያኢትኦያ ከተሞች ተራበተራ ይጠቀማሉ ። አረ እናንቴ ሌቦች ሁሉ ሰዉ ነቅቶዋል እፈሩ እናንቴ የሰባሰባችት ገገንዘብ በመላዉ ያኢትዮጵአ ህዝብ አንድ ቀን መመለሱ አይቀርም ፡ለምን ደሃዉ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ አያደርግም ። የኢትዮጵያ መንግስት ለሀብታኦች ብቻ ነዉ የቆማዉ ። ለምን አይነሳም ሰዉ ? ተቀምጦ በረሃብ ይሞታል እንዴ?
    እያድግ በምርጫ አይወድቅም ለምን ብባል ፡ምርጫዉ ሁሉ በማችበርብር ነዉ እንዴት ብትለኝ፤በለፈዉ ምርጫ አስወቀድሞ ሳትኑ ተሞልተዉ ነዉ ፡ከዝያ ምርጫ ተካሄደዉ።አንድ ወንድሜ አብዮት ጥበቃ ነዉ እንደ ነገረኝ ፤እያንዳንዱ አብዮት ጥበቃ አስቀድሞ በቀበሌ ዉስጥ ያሉትን ህዝቦች አነድ አብዮት ጥበቃ 25 ሰዎችን አስፈሞ ሞሉበት ብዙ ቦታዎች ላይ አስቀድሞ የተሞላ ስለ ሆና ምንም በምርጫ ቀን ሰዎች አልረቡም ።ስለዝህ እሃድግ ፤ስራዉ ሁሉ ማጭበርበር ስለ ሆና ፈጣሪ ብቻ ያንሰዉ።ሌባና አጭበርባሪ መንግስት1

  12. ሀሁሂ
    | #12

    ከምቸክክክክከመቸ ወዲሀ ነዉ?

  13. Kiros mesele
    | #13

    ገረመው :
    ታዛቢ –
    ታዲያ ወያነእ ይጨፍርበት ነው የምትለው?

    @Seqoqaw Beza
    weyane malet eko ewnetegna sreat new enante eko selamawi poletica atawkum democracy atawkum yebihereseboch atamnum tibeb altadelachum tasaznalachu!

  14. ገረመው
    | #14

    @ታዛቢ
    መቶ አመት ብትታገሉም የወያኔን ያህል አቅም ልትገነቡ አትችሉም.

  15. Anonymous
    | #15

    @Seqoqaw Beza
    እግዚአብሀርን ማመን የህሊና እረፍት ነው ::

  16. Kassahun Mihrete
    | #16

    I am really surpried to see Tesfaye Gebreab’ insulting and demeaning of Ethiopian histrory regularly on your site. I am not surprised , he wrote it since I know he hates the values of Ethiopianism as much as his masters Meles and Isaias. I thought Your site upholds the values of Ethiopianism , defend our fallen heroes and heroiens, am I mistaken , ? do you share Tesfaye’s view of Ethiopian our history ?
    Of all times publishing insults of Emperor Menelik and Empress Taitu in the week we remeber the great battle of Adewa is an offence to any Ethiopian. Thank you

  17. Kassahun Mihrete
    | #17

    @Kassahun Mihrete
    Is there any thing in what I wrote which indicates the interests of tplf or eplf? any way , thanks.

  18. Anonymous
    | #18

    al-habesh :
    የተወደዳችሁ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች እና ህዝቦች
    the corrupt government of Ethiopia has said nothing about its citizen who has been imprisoned in Guantanamo bay.But, alhamdulilah,he had got a britain citizenship.and as a result the british governmeny fought for his release and is now freed.congratulations for all of you.And Ethiopians should fight for our right.And do not miss the selamawi-self since it is all about us!!!!!!!!!!!!!!!
    Look here for details
    http://ukinethiopia.fco.gov.uk/en/newsroom/?view=PressS&id=13979319
    thank you

    @al-habesh

    @al-habesh

  1. No trackbacks yet.
እንግሊዘኛ አማርኛ