ማህደር

ማህደር ለ ‘ዜና’ Category

ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ

May 13th, 2013

የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ከጫካ ከመጡት የወያኔ ጀሌወች በትምህርትም ሆነ በአስተሳሰብ የተሻሉና በደም ያልተጨማለቁ ናቸው ሲባል ብዙ ሰምተናል። በመሆኑም ያስታርቂነትና የመልካም አስትዳደር ሚና ሊጫወቱ ይችሉ ይሆናል አያሉ ብዙ ሰውች ገምተው ነበር። አስተዋይና የምሁርነት ባህሪ እንዳላቸውም ይነገራል። Read more…

ዜና

ያበቃለት ስርአት፤

May 10th, 2013

የሆሳዕና በዓል ለረዥም ዘመናት እየተመላለሰ በተከበረበት ዘመን ያልተከሰቱ በዘንድሮው ሆሳዕና ብቻ በወያኔ መንግሥት የተደረጉ አሰቃቂ ክስተቶች – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

May 9th, 2013

መግቢያ

በኢትዮጵያ ታሪክ በዓላቶቻችን፤ የገባር ወንዞችን ውሀ እያግበሰበሰ እንደሚጓዘው ዓባይ ወንዛችን፤ በወራት ታዝለው የኡደታቸውን ሂደት በመፈጸም ላይ ሳሉ የሚገጥሟቸውን ክስተቶች እየሰበሰቡ የሚቀጥሉ ናቸው። ክስተቶችም ደስታችንና ሀዘናችንን የምንገልጽባቸው ናቸው። ድርብ በዓላት የሚባል ስምም ተሰጥቷቸውል። ታሪካችንን ሰፊና ጥልቅ ያደረጉት፤ ስነ ጽሑፋችንንም ያዳበሩት አገራችን በዚህ መንገድ በመጓዝ የሰበሰሰበቻቸው ክስተቶች ናቸው። ከውጭ የሚመጣ ጠላትና ከውስጥም የጠላት ወኪል (የባንዳነት ውርስ የተሸከመ የባንዳ ልጅ) ሆኖ የሚሰለፈው መጀመሪያ የሚጋጭ ቀደም ብለው ከነበሩት ክስተቶችን ከተሸከሙት በዓላት ጋራ ነው። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ዜና

ፍኖተ ነጻነት እትም 74 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

May 7th, 2013

ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።

May 6th, 2013

ያፍሪካ አንድነት ሀምሳኛ አመት ክብረ በአል በአዲስ አበባ በፈረንጆች አቆጣጠር may 25 2013 የካሄዳል። ብዙ አፍሪካና የሌሎች አገር መሪዎች ትላልቅ ባለስልጣናትና ዲብሎማቶች ይገኛሉ። ብዙ የውጪ አገር ጋዜጠኞች ለበአሉ አዲስ ይገባሉ። ጊዜው አጭር ነው ልናደርግ የምንችለው ነግር ይኖር ይሆን?። ደደቦች ነን ቀድመን ሊታሰበን ባለመቻሉ። Read more…

ዜና

ፍኖተ ነጻነት እትም 74 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

May 6th, 2013
Comments Off

ፍርደ ገምድል ዳኛ! በለምለም ፀጋው

May 5th, 2013
Comments Off

ማነው? አንዷለምን፤እስክንድርና አጋሮቻቸውን የሚገርፏቸው፤የሚያስገርፏቸው? ወያኔ ወይስ እኛ? የጐንቻው!

May 5th, 2013

ይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ ከኃይለገብርኤል አያሌው

May 5th, 2013

ስቅለትና ትንሣዔ ወያኔና ኢትዮጵያ ዳኛቸው ቢያድግልኝ

May 5th, 2013
Comments Off