ማህደር

ማህደር ለ ‘ዜና’ Category

ሁለ ገብ ትግሉና ህዝባዊ አመጽ። ዛሬስ። ከዳኮታ የጥናት ማእከል።

May 6th, 2013

ያፍሪካ አንድነት ሀምሳኛ አመት ክብረ በአል በአዲስ አበባ በፈረንጆች አቆጣጠር may 25 2013 የካሄዳል። ብዙ አፍሪካና የሌሎች አገር መሪዎች ትላልቅ ባለስልጣናትና ዲብሎማቶች ይገኛሉ። ብዙ የውጪ አገር ጋዜጠኞች ለበአሉ አዲስ ይገባሉ። ጊዜው አጭር ነው ልናደርግ የምንችለው ነግር ይኖር ይሆን?። ደደቦች ነን ቀድመን ሊታሰበን ባለመቻሉ። Read more…

ዜና

ፍኖተ ነጻነት እትም 74 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

May 6th, 2013
Comments Off

ፍርደ ገምድል ዳኛ! በለምለም ፀጋው

May 5th, 2013
Comments Off

ማነው? አንዷለምን፤እስክንድርና አጋሮቻቸውን የሚገርፏቸው፤የሚያስገርፏቸው? ወያኔ ወይስ እኛ? የጐንቻው!

May 5th, 2013

ይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ ከኃይለገብርኤል አያሌው

May 5th, 2013

ስቅለትና ትንሣዔ ወያኔና ኢትዮጵያ ዳኛቸው ቢያድግልኝ

May 5th, 2013
Comments Off

የአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! – ክፍል ሁለት ግርማ ሞገስ

May 5th, 2013

የፖለቲካ እንቅስቃሴ ሽብርተኝነት አይደለም!!! (አንድነት)

May 3rd, 2013

አሁንም የፖለቲካና የህሊና እስረኞች በአፋጣኝ እንዲፈቱ እንጠይቃለን!!!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በሰላማዊና ህጋዊ የትግል መንገድ ለውጥ ማምጣት ይቻላላል፤ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንፈጥራለን፤ ስልጣንም በግለሰቦች ወይም በቡድኖች ይሁንታ የሚገኝ ሳይሆን በህዝቡ በልካም ፈቃድ ይሆናል የሚል ጠንካራ እምነት በመያዝ ከአምባገነኑ ስርዓት ጋር እየታገለ የሚገኝ ነው፡፡ Read more…

ዜና

የእነ አንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይ ፍ/ቤት ወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን

May 3rd, 2013

“አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል

ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡

የእነ አንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር
በጠቅላይ ፍ/ቤት
ወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን

“ ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች
እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ Read more…

ዜና

የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችና የብዕር ጀግኖቿ ጦርነት በፍቅር ለይኩን

April 23rd, 2013

‹‹ብዕር …፣ ብዕር …፣ የብዕር ኃይል ምንጊዜም ያሸንፋል!!››
(ናይጄሪያዊው የብዕር ጀግና ኬን ሳሮዊዋ)

የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬው የአፍሪካ ኅብረት ተመሠረተበትን የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ለማክበር በተለይ የኅብረቱ ዋና መቀመጫና ለአፍሪካ አንድነትም ሆነ ለኅብረቱ እውን መሆን ከንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ ደርግ እና አቶ መለስ ዜናዊ ድረስ ብርቱ ጥረት ግንባር ቀደም ሚና በተጫወተችው በኢትዮጵያ፣ በመዲናችን አዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ለማክበር መጠነ ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ ለበዓሉ ዝግጅትም ልዩ ኮሚቴ ተዋቅሯል፡፡ Read more…

ዜና