ማህደር

ማህደር ለ ‘Uncategorized’ Category

Amharic Fonts

October 10th, 2009
Comments Off
Abugida’s Amharic Section is best Viewed with the Nyala font. If you have Windows Vista, then you do not need to do anything because it comes with it by default.


If you have other Microsoft Windows Version, then you can download it here and copy it under C:\Windows\fonts\


Click here to download nyala font.


Note: If you have installed your OS on other than Partition C:\, then you need to copy it under that partition.


If you don’t like Nyala, then you can install the following two fonts by just clicking and running.


http://www.abugidainfo.com/GeezFontInstall.exe
http://www.abugidainfo.com/fonts/fontsetup.exe


If you want to write amharic in word document, you can install the program below and follow the instruction.


amh-uni.exe

Uncategorized

ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን በሙሉ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ

January 29th, 2009
Comments Off

በብሪታንያ/unitedkingdem/የምትገኙ

ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን በሙሉ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ

ህዳር 19/2002(NOV 28/2009 በኣውሮጳውያኝ ኣቖጣጠር)ቅዳሜ ከጠዋቱ 3 ሰአት( 9፤00AM)
ጀምሮ እስከ 11 ሰአት(5 pm) በኮቨንተሪ(Coventry) ከተማ የለንደን ርእሰ አድባራት ደብረጽዮን ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አገልጋይ ካህናት እና የደብሩ መንፈሳዊ መዘምራን ሰራአተ ቅዳሴ የሚያደርጉ ሲሆን የደብሩ መዘምራንም በእለቱ መንፈሳዊ መዝሙር የሚአቀርቡልን መሆኑን እየገለጽን ሌላው በጉጉት ስንጠብቃቸው የነበሩን የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካሉዋት አንጋፋና ታላላቅ ሀዋሪያቶች መካከል በአለም ላይ እይዞሩ ሀዋሪያነት ተጋድሉዋቸውን እየፈጸሙ የሚገኙት መንፈሳዊ አባታችን ; አባ ወልደትንሳይ አያልነህ በመሀከላችን ተገኝተው

መዝ/33 ኑኡ ደቂቅየ ወስምአኒ ፈሪሀ እግዚአብሔር እመሀርክሙ;
ልጆቼ ኑ ስሙኝ እግዚአብሄርን መፍራት አስተምራችሁአለሁ፤ ይሉናል

እንዲሁም ከካናዳ መምህር አንዱዋለም ዳግማዊ በመገኘት የወንጌል ትምሀርት ስለሚኖረን
እንዳያመልጣችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በኪዳነምሀረት ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

ኮቨንተሪ(Coventry) city
የኪዳነምህረት ማህበርተኞች

እግዚአብሒእር ኢትዮጲያን ይባርክልን

የቤተክርስቲያናችንንም አንድነት ይጠብቅልን
የደጋግ አባቶች ድሀ አያድርገን

Uncategorized